ረመዳን በጦርነት በታመሰችው ሱዳን

March 30, 2024 – DW Amharic  ወቅቱ የጾም ነው። በዚህ ዓመት የአብዛኛው ቤተእምነት ጾም ገጥሟል። እንደ ዐብይ ጾም እና ረመዳን። ለ30 ቀናት የሚዘልቀው የሙስሊሞች ጾም በጦርነት ውስጥ ከገባች ዓመት ሊሞላት ቀናት በቀሯት ሱዳን ለአብዛኞቹ ፈታኝ ሆኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት እና የአርሶ አደሩ ተሳትፎ

March 30, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በዓለም ወቅታዊ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የናረውን የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ ለመቋቋም አርሶ አደሮች ፊታቸውን ወደ ተፈጥሮ ማዳበሪያ (ፍግ) በማዞር የወጪ ቅነሳ ስልቱን እንዲያግዙ እየተጠየቁ ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጌታቸው ረዳ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር የሚያደርጉት ስብሰባዎች ቀጥለዋል

March 30, 2024 – Konjit Sitotaw  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ከአሜሪካ የላይኛው የሕግ አውጭ ምክር የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ አባላት ጋር በፕሪቶሪያው ግጭት ማቆም ስምምነት አተገባበር ዙሪያ እንደተወያዩ የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ጌታቸው፣ የግጭት ማቆም ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ባለመኾኑ፣ የትግራይ ሕዝብ ለተለያዩ ችግሮች እንደተዳረገ ለልዑካን ቡድኑ ማብራራታቸውን ዘገባው አመልክቷል። የትግራይ ግዛቶች […]

አበዳሪ አገራት ለኢትዮጵያ የሰጡትን የብድር መክፈያ እፎይታ ቀነ ገደብ ሊያበቃ ነው

March 30, 2024 – Konjit Sitotaw አበዳሪ አገራት ለኢትዮጵያ እስከ ቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ድረስ የሰጡትን የብድር መክፈያ እፎይታ ሊያጥፉ እንደሚችሉ ያስቀመጡት ቀነ ገደብ ዛሬ ያበቃል። አበዳሪ አገራቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ከዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ጋር በፈረንጆች አቆጣጠር እስከ መጋቢት 31 ማለትም ነገ ዕሁድ አዲስ የብድር ስምምነት ላይ ካልደረሰ፣ ለአገሪቱ የሰጠነውን የብድር መክፈያ እፎይታ እንሰርዘዋለን በማለት ቀደም […]

አለም ባንክ በኢትዮጵያ ራሱ ለሚያስተዳድራቸው ፕሮጀክቶች ድጋፍ 340 ሚሊዮን ዶላር መደበ

March 30, 2024 – Konjit Sitotaw  ዓለም ባንክ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ በኾኑ የኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚውል የ340 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማጽደቁን ዛሬ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። ባንኩ በቆላማ አካባቢዎች ለሚተገብረው ፕሮጀክት የሚውለው የገንዘብ ድጋፍ የተገኘው፣ የባንኩ አካል ከኾነው ዓለማቀፉ የልማት ድርጅት እንደኾነ ባንኩ ገልጧል። የገንዘብ ድጋፉ በቆላማ አካባቢዎች የሚኖሩ ለድርቅ ተጋላጭ የኾኑ ሦስት ሚሊዮን […]

TB vaccine may enable elimination of the disease in cattle by reducing its spread -ScienceDaily 08:01 

Science News from research organizations TB vaccine may enable elimination of the disease in cattle by reducing its spread Date:March 28, 2024Source:University of CambridgeSummary:Vaccination not only reduces the severity of TB in infected cattle, but reduces its spread in dairy herds by 89%, research finds.Share:      FULL STORY Vaccination not only reduces the severity of […]