Fears of violence grow as Somalia scraps power-sharing system
Faisal Ali Fri, 5 April 2024 at 2:00 am GMT An overhaul of Somalia’s constitution, scrapping its power-sharing system and handing the president increased control, is threatening to destabilise the fragile country, as its wealthiest and most stable state refuses to recognise the changes. The amendments risk worsening violence, the information minister from the semi-autonomous […]
Posters shame customers keeping bank glitch money – BBC
Commercial Bank of Ethiopia names and shames customers over bank glitch money By Kalkidan Yibeltal,BBC News, Addis AbabaShare Amensisa Ifa/BBCPoster have been put up around CBE branches, like this one in the capital, Addis Ababa An Ethiopian bank has put up posters shaming customers it says have not returned money they gained during a technical […]
World Bank, Ethiopia sign $ 1.72b financing – APAnews
AFFAIRES | AFFAIRES 05 APRIL 2024 | 13:30 The World Bank and Ethiopia have signed both credits and grants agreements totaling to $1.72 billion to enhance electricity and water supply, as well as to facilitate the movement of food to markets. In a statement issued on Friday, the ministry said the agreements are earmarked for […]
10 people killed, 19 others wounded in Gambella attack – City Review
By Matik Kueth April 5, 2024 An undated photo of Panyiduk Camp in Gambella, Ethiopia [Photo: Courtesy] At least 10 people were killed and 19 others injured by an unknown armed group in the Panyiduk camp in Gambella, Ethiopia on Friday. In an exclusive interview with The City Review, Peter Maker, Panyiduk Camp Chairman, said […]
Why are Somalia and Ethiopia in a deepening diplomatic dispute? Al Jazeera
Inside Story Rift comes after Somaliland deal giving landlocked Ethiopia access to the Red Sea. A deal between Ethiopia and the breakaway region of Somaliland involving the lease of coastline and establishment of a naval base has further worsened diplomatic relations with Somalia. Somalia’s government is furious at the agreement, which would give landlocked Ethiopia access to […]
“መርዝ ሰጥተውኝ ነበር። በአስክሬን መሃል አስቀምጠውኛል። = ዮሐንስ ቧያለው ] “የአማራ እሴት ወንጀል አይደለም” ክርስቲያን ታደለ
April 5, 2024
ግድያ በመሃል ከተማ ቀጥሏል። የኢትዮጵያ መንግስት የዲፕሎማሲ ውድቀት ተከናነበ፤ የአዲስ አበባው ማዕበል በፍጥነት ሊለወጥ ይችላል
April 5, 2024
በመቀለ ከተማ ሰልፍ የወጡ ተማሪዎች በፖሊስ ድብደባ እና እስር እንደተፈጸመባቸው ተናገሩ
5 ሚያዚያ 2024, 19:02 EAT ከመመረቂያ ጊዜ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ይዘው ለሰላማዊ ሰልፍ አደባባይ የወጡ የመቀለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው እና እንደታሰሩ ተማሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በትግራይ በተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ከሁለት ዓመት በላይ ተቋርጦ የነበረውን የከፍተኛ ትምህርት ለማካካስ ተጨማሪ ሴሚስተር እንዲሰጣቸው የጠየቁ ተማሪዎች ናቸው ዛሬ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም. አደባባይ የወጡት። በዚህም ፖሊስ የተማሪዎቹ […]
አሰቃቂው ታሪክ በጥንቃቄ የተቀመጠበት የሩዋንዳው ጄኖሳይድ ሙዚየም በኢትዮጵያዊ ዐይን
5 ሚያዚያ 2024, 07:18 EAT ስም፡ ኡሙቶኒ አሪዬን ዕድሜ፡ 4 የምትወደው ምግብ፡ ኬክ የምትወደው መጠጥ፡ ወተት አሟሟት፡ ዐይኗ እና ጭንቅላቷ ላይ በስለት ተወግታ የኡምቶኒ ግዙፍ ፎቶ ግድግዳው ላይ ተሰቅሏል። ታሪኳ የታተመበት አነስተኛ አትሮነስ ከፎቶው በታች ቆሟል። ወላጆቿ ንጽህናዋን የምትወድ ልጅ ነበረች ይሏታል። ይህ የኪጋሊ ጄኖሳይድ ሚሞሪያል (የዘር ማጥፋት መታሰቢያ ሙዚየም) ነው። የሩዋንዳ ቱትሲዎች እና ለዘብተኛ […]
ብልጽግና ፓርቲ “ፍሬያማ” ያላቸው 6 ዓመታት ለአገሪቱ አደጋ ናቸው ተባለ
April 5, 2024 ብልጽግና ፓርቲ “ፍሬያማ” ያላቸው 6 ዓመታት ለአገሪቱ አደጋ ናቸው ተባለ ያለፉት ስድስት ዓመታት መንግስት ቅድሚያ መስጠት ላለበት ጉዳይ ትኩረት ሳይሰጥ እና አገሪቱን የመበተን አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራት ተስፋፍተው ያሉበት እንደሆነ ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ ያደረጉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች ገለጹ። የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡበት ስድስተኛ ዓመት መጋቢት 24 […]