ችላ ተብለው በአሳሳቢ ደረጃ በመላው ዓለም እየተስፋፉ የመጡት የአባላዘር በሽታዎች

ከ 4 ሰአት በፊት እንደ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ በመላው ዓለም በየቀኑ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች በግብረ ሥጋ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች ይያዛሉ። ነገር ግን በትክክል በወሲብ የሚተላለፍ በሽታ ምንድን ነው? ዓይነቶቹ እና ምልክቶቹስ ምንድን ናቸው? ራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን? የአባላዘር በሽታ (በወሲብ የሚተላለፍ ኢንፌክሽን) ማለት በወሲባዊ ግንኙነት አማካይነት ከአንድ ሰው ወደ ሌላ የሚተላለፍ በሽታ ማለት […]

ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ኩባንያ ትጥቅ እንዲያቀርብ መወሰኑን ፖለቲከኞች ተቃወሙ

ከ 3 ሰአት በፊት የጀርመን እግር ኳስ ማኅበር ለአገሪቱ ብሔራዊ ቡድን ትጥቆችን ከሚያቀርበው ከአዲዳስ ጋር ያለውን ግንኙነት አቋርጦ ሌላ አቅራቢ በመለወጡ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ተቃውሞ ገጠመው። የእግር ኳስ ማኅበሩ ለበርካታ ዓመታት ለብሔራዊ ቡድኑ ትጥቆችን ሲያቀርብ የነበረውን የጀርመን ኩባንያ አዲዳስን በመተው ከአውሮፓውያኑ 2027 ጀምሮ የአሜሪካው ናይኪ ትጥቆችን እንዲያቀርብ ተስማምቷል። ይህንን ውሳኔ ከተቃወሙት ውስጥ የአገሪቱ የምጣኔ ሀብት ሚኒስትር […]

Ethiopian official urges stronger cooperation with China

(Xinhua) 10:52, March 22, 2024 ADDIS ABABA, March 21 (Xinhua) — A senior Ethiopian government official has called for further augmenting Ethiopia-China cooperation through common platforms and initiatives. Ethiopia and China have enjoyed a longstanding relationship that spans over five decades, and there is a need “to enhance cooperation and foster enduring friendship between our two […]

ስልታዊ እና ተደጋጋሚ የዘፈቀደ እስራት ዘላቂ መፍትሔ ይሻል

March 21, 2024 Press Release, Report የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ነጻነታቸውን የተነፈጉ ሰዎች ሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ለማስቆም፣ በጥሰቶች ተሳታፊ የሆኑ አጥፊዎችን ተጠያቂ ለማድረግ እና ለተጎጂዎች ተገቢ የሆነውን የካሳ ሥርዓት ለመዘርጋት ቁርጠኛ ሊሆኑ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከሚያዝያ 2010 ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ 2015 ዓ.ም. ባሉት አምስት ዓመታት ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ዙሪያ በአራት ክልሎች ባከናወናቸው […]

Protection from Racial Discrimination

March 19, 2024 Human Rights Concept All human beings are born free and equal in dignity and rights Universal Declaration of Human Rights, Article 1 International Convention on the Elimination of All Forms of Racial Discrimination, Article 1 (1) and 5 ከአድሎአዊ የዘር ልዩነቶች የመጠበቅ መብት March 19, 2024 Human Rights Concept ሁሉም የሰው ልጆች […]