Ethiopia announces procurement process for digital ID support hardware – Biometric Update 14:50 Tue, 09 Apr
Apr 9, 2024, 2:43 pm EDT | Ayang Macdonald CATEGORIES Biometrics News | Civil / National ID | Government Services | ID for All Ethiopia’s Ministry of Innovation and Technology has issued a procurement notice for the supply, installation and maintenance of infrastructure hardware and associated IT components to be used by the country’s digital ID support project. According to the notice published on the World […]
ለድጋፍ ብቻ ሳይሆን ለተቃውሞም ማስተንፈሻ ይሰጥ!
April 10, 2024 – EthiopianReporter.com በሕዝብ ድምፅ ተመርጦ ሥልጣን የያዘ መንግሥት ዋነኛ ሥራው በሕግ መሠረት የተሰጡትን ኃላፊነቶች በብቃት መወጣት ነው፡፡ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ማስጠበቅ፣ የአገርን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ማስከበር፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበር፣ ለአድልኦና ለሙስና በር የሚከፍቱ ብልሹ አሠራሮችን ማስወገድ፣ ሕግና ሥርዓት ማስፈንና ልማትን በስፋት ማቀላጠፍ ነው፡፡ እነዚህን ተግባራት ሲያከናውን ሥራው ከላይ እስከ ታች በግልጽነት፣ በተጠያቂነትና በኃላፊነት […]
የግብርና ገቢ ግብር ለመጀመር ጥናት ሊደረግ ነው
በአሸናፊ እንዳለ April 10, 2024 መንግሥት የግብርና ገቢ ግብር ለመጀመር የሚያስችል ጥናት በዚህ ዓመት እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ ይፋ በተደረገው ዝርዝር የሁለተኛው የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሰነድ ውስጥ፣ ‹‹የግብርና ታክስ ለመጀመር የሚያስችል ጥናት ይደረጋል፤›› ይላል፡፡ ጥናቱን እንዲያደርግ የተመረጠው የገንዘብ ሚኒስቴር ሲሆን፣ ለጥናቱ በሰነዱ ላይ የተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳም ሰኔ 2016 ዓ.ም. መሆኑን ሪፖርተር የተመለከተው ሰነድ ያሳያል፡፡ ‹‹የመንግሥትን […]
የፋይናንስ አገልግሎቶች በተወሰኑ አካባቢዎችና ዘርፎች መከማቸታቸው እንዳስደነገጠው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
በሳሙኤል ቦጋለ April 10, 2024 የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎቶች ውስን በሆኑ የከተማ አካባቢዎችና በተወሰኑ ዘርፎች ላይ ብቻ መከማቸታቸውን በጥናት ያገኙት ውጤት እንዳስደነገጣቸው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ፣ የኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ሰጪዎችን ትኩረት በተመለከተ መጋቢት 27 እና 28 ቀን 2016 ዓ.ም. በስካይላይት ሆቴል በተዘጋጀ […]
የተጋነነ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ተጥሎብናል ያሉ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች ለከተማ አስተዳደሩ አቤቱታ አቀረቡ
በዳዊት ታዬ April 10, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገው የጣራና ግድግዳ ግብር ተመን አቅማችንን ያላገናዘበ ነው ያሉ የፋብሪካ ባለቤቶች ለከተማ አስተዳደሩ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ በርካታ አምራች ኢንዱስትሪዎች ባሉበት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ባለንብረቶች የጣራና ግድግዳ ግብሩ ምጣኔ ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ እስካሁን ግብሩን እንዳልከፈሉ ታውቋል፡፡ ቅሬታቸውን የሚገልጽ ፊርማ በማሰባሰብ ለከተማ አስተዳደሩ […]
የኮሪደር ልማቱና እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች
April 10, 2024 – EthiopianReporter.com መንግሥት የቱሪስት መሠረተ ልማቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መረባረቡ ከፍተኛ መነጋገሪያን የፈጠረ ጉዳይ ነው፡፡ በርካቶች ይህን የመንግሥት የልማት ዕቅድ ሲደግፉት ቢታዩም በርካቶች ደግሞ ይተቹታል፡፡ መንግሥት በአገሪቱ ለሰላም መስፈንና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ በቂ ትኩረት ሳይሰጥ መናፈሻና ፓርኮችን መሥራቱ ተገቢነት የለውም ብለው የሚቃወሙ አሉ፡፡ ለዜጎች የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ የአገሪቱን ገጽታ የሚቀይሩ ሥራዎች ናቸው እየተሠሩ […]
‹‹በጋምቤላ እየተፈጠረው ላለው ችግር ተጠያቂዎቹ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ አመራሮች ናቸው›› አቶ ሳይመን ቱት፣ የጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር
April 10, 2024 – EthiopianReporter.com በጋምቤላ ክልል ውስጥ እየተፈጠረ ላለው የፀጥታ አለመረጋጋትና ግጭት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ፅንፈኛ ኃይሎችና በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ አንዳንድ አመራሮች ናቸው ሲሉ፣ የጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋሕነን) ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡ የጋሕዴን ሊቀመንበር አቶ ሳይመን ቱት ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ከ2015 ዓ.ም. ወዲህ በጋምቤላ ክልል ውስጥ አለመረጋጋትና ግጭት እየተባባሰ ነው፡፡ ምንም እንኳን የክልሉ መንግሥት ከፀጥታ ኃይሉ ጋር […]
የዶንጋ ብሔረሰብ ተወላጆች እስራትና ዕገታ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለጸ
ዜና የዶንጋ ብሔረሰብ ተወላጆች እስራትና ዕገታ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለጸ ተመስገን ተጋፋው ቀን: April 10, 2024 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲመሠረት የዶንጋ ብሔረሰብ መሥራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ ቢሆንም፣ የየብሔረሰቡ ተወላጆች በሕገ መንግሥቱ መሠረት ተደራጅተው ልዩ ወረዳ የመሆን ጥያቄ ሲያነሱ እስራትና ዕገታ እየደረሰባቸው መሆኑን፣ የዶንጋ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ መንግሥት አንቀጽ 47 የክልሉ መንግሥት […]
የዳኞች ደመወዝ አነስተኛ መሆን በፍርድ ቤቶች አሠራር ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ ነው ተባለ
ዜና የዳኞች ደመወዝ አነስተኛ መሆን በፍርድ ቤቶች አሠራር ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ ነው ተባለ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: April 10, 2024 የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች ፍርድ ቤቶች ተወካዮችን ጨምሮ የ12 ክልሎች የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች በተገኙበት መድረክ፣ የዳኞች ደመወዝ አነስተኛ በመሆኑ በፍርድ ቤቶች አሠራር ላይ ችግር እየፈጠረ እንደሆነ ተነገረ፡፡ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስተባባሪነት መጋቢት 27 ቀን […]
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ በፀጥታ ችግር ሥራ ለማቆም እየተገደደ መሆኑ ተገለጸ
ዜና የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ በፀጥታ ችግር ሥራ ለማቆም እየተገደደ መሆኑ… ፅዮን ታደሰ ቀን: April 10, 2024 የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት የስኳር ፋብሪካ በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ህልውናው አደጋ ላይ መሆኑንና ችግሩ ትኩረት ተሰጥቶት በፍጥነት ካልተፈታ ፋብሪካው እስከ መዘጋት ሊደርስ እንደሚችል ተገለጸ፡፡ በደቡብ ኢትየጵያ ክልል የሚገኘውና በ2013 ዓ.ም. ተጠናቆ ሥራ የጀመረው የኦሞ […]