መቀሌ ዉስጥ ሰልፍ የወጡ ተማሪዎች ተደበደቡ

April 6, 2024 – DW Amharic  ለዩኒቨርሲቲው በተደጋጋሚ ቅሬታ ማቅረባቸው፥ ከዩኒቨርሲቲው ምላሽ ባለማግኘታቸው ደግሞ ቅሬታቻው ለማሰማት ሰልፍ መውጣታቸው ይገልፃሉ። ተማሪዎቹ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ወደ የከተማው ማህል ክፍል ጉዞ ላይ በነበሩበት ወቅት ጥይት በመተኮስ፣ በድብደባ እና አፈሳ ፖሊስ ሰልፉን በሐይል መበተኑ ገልፀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ተከሳሽ የምክር ቤት አባላት ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

April 6, 2024 – DW Amharic ተከሳሾቹ ከሳምንት በፊት እሥር ቤት ውስጥ ሆነው በፃፉት ደብዳቤ “ማንነትን መሠረት ያደረገ ስድብ፣ ዘለፋ ፣ ማስፈራራት፣ ዛቻ ፣ ድብደባ እና ዝርፊያ” እንደተፈፀመባቸው ገልፀው ነበር። በዛሬው ችሎት ላይም አቶ ክርስትያን ታደለ ደረሰብኝ ያሉትን የመብት ጥሰት ለፍርድ ቤቱ መግለጻቸውን ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ በስልክ ነግረውናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሕዳሴ ግድብ 19 ቢሊዮን ብር ማዋጣቱ ተነገረ

April 6, 2024 – DW Amharic  የፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱን መረጃ መሰረት በማድረግ ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ እንደገለፁት ለግድቡ ግንባታ እስካሁን 193 ቢሊዮን ብር ወጪ ሆኗል፣ የግድቡ አፈፃፀም 95.8 ከመቶ መድረሱን የተናገሩት ወ/ሮ ፍቅርተ አንዳንድ ሚዲያዎች የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 99.8 ከመቶ ደርሷል ብለው የሚዘግቡት ስህተት ነው ብለዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ