የእስረኞች መፈታት፡ የኦነግ መግለጫ

March 19, 2024 – DW Amharic  የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ.ም. የተፈቱበትን ውሳኔ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አጣጥሎ ነቀፈ። ኦነግ በመግለጫው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችን በግፍ አፈናቅለዋል ያላቸው የቀድሞ ክልላዊ ፕሬዝዳንቱ ሲለቀቁ ክስ እንኳ ያልተመሰረተባቸው አመራሮቼ በእስር ላይ ይገኛሉም ሲል ውሳኔውን ተቃውሞታል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእስረኞች መፈታት፡ የኦነግ መግለጫ

March 19, 2024 – DW Amharic  የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ.ም. የተፈቱበትን ውሳኔ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አጣጥሎ ነቀፈ። ኦነግ በመግለጫው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችን በግፍ አፈናቅለዋል ያላቸው የቀድሞ ክልላዊ ፕሬዝዳንቱ ሲለቀቁ ክስ እንኳ ያልተመሰረተባቸው አመራሮቼ በእስር ላይ ይገኛሉም ሲል ውሳኔውን ተቃውሞታል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የማይደን አብዮት፣ የክሪሚያ ባለቤትነት ጠቀመ ጎዳ

March 19, 2024 – DW Amharic  በምዕራባዉያን የሚደረገፉት የማይደን አደባባይ አብዮተኞች ኪቭ ላይ ሲቦርቁ፣ ከ60 ዓመት በፊት ዋና ፀሐፊ ኽርሾቭ በጋዜጣ ቀላጤ ለዩክሬን የሰጧትን ግዛት ፑቲን በቀላሉ ግን በ«ሕዝበ ዉሳኔ» ከሩሲያ ቀየጧት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ባንኮች እና ደኅንነታቸው

March 19, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት “የሲስተም ችግር” እንዳጋጠመው ገልጾ ነበር። በዚሁ ዕለት በተለይ በውስን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ቁጥራቸው በውል ያልተለየ ተማሪዎች በፈጣን የገንዘብ መክፈያ መሣሪያ (ATM) በሒሳብ ቁጥራቸው እንኳን የሌለውን ያህል የገንዘብ መጠን ያለ አግባብ መመንተፋቸው ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በተያዘው ዓመት ምንም ስኳር አላመረተም !

March 19, 2024 – Konjit Sitotaw  የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በተያዘው ዓመት ምንም ስኳር አለማምረቱን የመንግሥት ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ፋብሪካው ስኳር ያላመረተው፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጩ የኾነው የቁንዝላ ኃይል ማመንጫ ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ ብልሽት ስለገጠመውና በፋብሪካው ላይ የማሽን አቅርቦት እጥረት በመፈጠሩ እንደኾነ ዘገባዎቹ አመልክተዋል። ፋብሪካው ዘንድሮ 183 ሺህ ኩንታል ስኳር እንዲያመርት ታቅዶ የነበረ ሲኾን፣ ከጅምሩ ሲገነባ ግን […]

ጋምቤላ ውጥረት ውስጥ ናት !

March 19, 2024  በጋምቤላ ከተማ ሰሞኑን በጸጥታ ስጋት ሳቢያ የነዋሪዎች የዕለት’ተለት እንቅስቃሴ መገደቡንና ውጥረት መስፈኑን ዋዜማ ከምንጮች ሰምታለች። በከተማዋ ውጥረት የተፈጠረው፣ አንድ የከተማዋ ትራፊክ ፖሊስ አባል ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ እንደኾነ ምንጮች ተናግረዋል። በከተማዋ ትናንት አንዳንድ የንግድ ተቋማት ተዘግተው እንደነበርም ለማወቅ ተችሏል።

“ሕዝቡ የፓርክ ሳር እና አበቦች የሚያገኙትን ያህል ውሃ እንኳን እያገኘ አይደለም”- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

March 19, 2024 – Konjit Sitotaw  በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ የከተማዋ ነዋሪች ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን ተናግረዋል። “መንግስት መጀመሪያ የሕዝቡን የውሃ አቅርቦት ችግር ሳይፈታ የመንገድ ላይ እና የፓርኮችን አትክልቶች በቀን ሶስት ጊዜ ሲያጠጡ መዋል አግባብነት የሌለው ነው” ቅሬታ አቅራቢዎቹ ገልጸዋል። በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ተመሳሳይ የሆነ የውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ እና ችግሩን […]