ሦስት የግብፅ ኦርቶዶክስ መነኮስት በደቡብ አፍሪካ ገዳም ውስጥ ተገደሉ

13 መጋቢት 2024, 13:17 EAT ሦስት የግብፅ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መነኮሳት በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ ገዳም ውስጥ “ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ” መገደላቸው ተገለጸ። አባ ታክላ ሙሳ፣ አባ ሚናህ አቫ ማርከስ እና አባ ዮስቶስ አቫ ማርከስ ትናንት ማክሰኞ መጋቢት 3/2016 ዓ.ም. መገደላቸውን የግብፅ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ የደቡብ አፍሪካ አገረ ስብከት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ከሦስቱ መነኮሳት ግድያ ጋር በተያያዘ አንድ የግብፅ […]

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ ነው

March 13, 2024  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሐሙስ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም. በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተወካይ የሆኑትን የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ ነው። አቶ ክርስቲያን ታደለ ፓርላማ የገቡት በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ምርጫ ክልል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)ን ወክለው ተወዳድረው ነው። አቶ ክርስቲያን ፓርላማ ከገቡ በኋላ በምክር ቤቱ […]

ንግድ ባንክ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ከ200 በላይ ሰራተኞችን አባረረ

March 13, 2024  ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት ንግድ ባንኩ ባወጣው የስራ ማስታወቂያ ተወዳድረው በማለፍ በስራ ላይ የነበሩ ናቸው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው አመት በአንድ ቅጥር ክብረ ወሰን በተባለ ሁኔታ […]

በሀዋሳ ከተማ ጠለፋና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ የነበረው ኮንስታብል ፍርዱ ለሚዲያ 16 ዓመት ከተባለ በኃላ ወደ 10 ዓመት ዝቅ ማለቱ እያነጋገረ ነው

March 13, 2024 – Konjit Sitotaw  ” ፍርዱ ለሚዲያ 16 ዓመት ከተባለ በኃላ ወደ 10 ዓመት ዝቅ እንዳለ ሰምቻለሁ ” – ጸጋ በላቸው ” ጉዳዩ ለቢሮዉም ሆነ ለኔ አዲስ ነው ” – ወ/ሮ ወይንሸት ብርሀኑ በሀዋሳ ከተማ የዳሽን ባንክ ሰራተኛ ከሆነችዉ ጸጋ በላቸዉ ጋር በተያያዘ በጠለፋና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ  የነበረው ኮንስታብል የኃላመብራት ወ/ማርያም ” ለብዙዎች አስተማሪ […]

የጀርመን ቅኝ ግዛት አስከፊ ታሪክ ቅሪት

March 13, 2024 – DW Amharic  አውሮጳውያን ከግዛታቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጠውን የአፍሪቃ አህጉር ቅኝ የገዙበት መንገድ አስገራሚ ነው ። እያንዳንዱ ሀገር ወደ አፍሪቃ እግሩን ያስገባበት የታሪክ አጋጣሚም እንዲሁ አስገራሚ ነው። በዚህ ረገድ ጀርመን በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ቅኝ የገዛችበት አጋጣሚ በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ እንደነበር ሲታሰብ በእርግጥ ያስገርማል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ