Scots charity chief warns Ethiopia situation ‘as extreme as anything I’ve witnessed’ – The Scottish Herald 

Ethiopia famine ‘as extreme as I’ve witnessed’ warns charity chief CHARITY EMERGENCY Lewte, a pupil at Ara Primary School, Tigray, Ethiopia. There is a critical need for simple daily meals in schools like Ara Primary School (Image: Mary’s Meals) By Gabriel McKay@gabymckay Journalist Lewte, a pupil at Ara Primary School, Tigray, Ethiopia. There is a critical […]

Turkey faces balancing act with Somalia, Ethiopia Voice of America 6h

Turkey’s new naval agreement with Somalia places the Turkish navy in a strategically vital region, underlining Ankara’s growing naval ambitions. However, analysts warn that the agreement threatens to escalate current tensions with Somalia’s neighbor Ethiopia. Dorian Jones reports from Istanbul.

Ethiopia tries hydroponic farming to improve access to nutritious food – Forbes 

LEADERSHIP Maryanne Murray Buechner Brand Contributor UNICEF USA BRANDVOICE| Paid Program Mar 12, 2024,09:11am EDT The UNICEF-supported pilot program seeks to help address rising child malnutrition — a growing concern as the country contends with drought, food insecurity and other crises. Innovative approach lets families grow their own vegetables without soil — little water required […]

በደቡብ ኦሞ የሚነገሩት የኦንጎታ እና የባጫ ቋንቋዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ

March 12, 2024 – Konjit Sitotaw  በደቡብ ኦሞ የሚነገሩት የኦንጎታ እና የባጫ ቋንቋዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ Ongota and Bacha Language in Ethiopia የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በደቡብ ኦሞ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ባህልና ቋንቋዎች ላይ ያተኮረ ብሔራዊ የምክክር መድረክ በጂንካ ያካሄደ ሲሆን በደቡብ ኦሞ የሚነገሩት የኦንጎታ እና የባጫ ቋንቋዎች የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው በመድረኩ ተገልጿል። […]

የሱዳን ወታደራዊ መሪ በረመዳን የጾም ወር የቀረበውን የተኩስ አቁም ጥሪ ውድቅ አደረጉ

March 12, 2024 – Konjit Sitotaw የሱዳን ወታደራዊ መሪ በረመዳን የጾም ወር የቀረበውን የተኩስ አቁም ጥሪ ውድቅ አደረጉ የሱዳን ጦር ሰራዊት ምክትል አዛዥ ሌተናል ጀነራል ያሲር አል አታ፣ በረመዳን የጾም ወር ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል (RSF) ጋር የሚያደርጉትን ግጭት እንዲያቆሙ የተኩስ አቁም ጥሪ ቢቀርብም የቀረበውን ጥሪ ውድቅ ማድረጋቸው ተነግሯል። በሱዳን ካርቱም፣ ዳርፉር፣ ኮርዶፋን እና አልጃዚራ ለ11 ወራት […]

ከሽግግር ፍትሕ ትግበራ በፊት ግጭቶች ይፈቱ

March 12, 2024 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ አሁን ያለው የሰላም ዕጦት፣ የሽግግር ፍትሕን ለመተግበር እንደማያስችል የገለጹ ስምንት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ በቅድሚያ ግጭቶች መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡ ድርጅቶቹ፣ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲውን አስመልክተው ባወጡት ያጋራ መግለጫ፣ መንግሥት ከግምት ማስገባት ይኖርበታል ያሏቸውን ምክረ ሐሳቦች አቅርበዋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት፣ “ከባድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ፈጽሟል የተባለ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ኣፈጻጸም ግምገማ

March 12, 2024 – VOA Amharic  መቀሌ — በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል፣ ባለፈው ዓመት ጥቅምት በፕሪቶርያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት የስልታዊ ሂደት ግምገማ  መጀመሩን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ።  ግምገማው፣ የሰላም ሒደቱ “ወሳኝ ነጥቦች” በተባሉት፥ የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦት፣ የትጥቅ መፍታትና የድኅረ ጦርነት መልሶ ግንባታ ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ፣ የኅብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች የሰላም እና ጸጥታ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የዓለማችን ጦር መሳርያ ሽያጭ አገሮች

March 12, 2024 – DW Amharic  የጎርጎረሳዉያን 2023 ዓመት የዓለም የጦር መሳርያ ዝዉዉርና ሽያጭን በተመለከተ፤ በዓለማችን የጦር መሳርያ ንግድ ዩናይትድ ስቴትስ አንደኛ፤ በሁለተኛ ፈረንሳይ ፤ ሦስተኛ ሩስያ፤ አራተኛ ቻይና፤ አምስተኛ ጀርመን ስድስተኛ ጣልያን ፤ ሰባተኛ ኢጣልያ ፤ እንዲሁም ስምንተኛ ታላቅዋ ብሪታንያ መሆናቸዉ ዓለም አቀፉ ተቆጣጣሪ ተቋም አስታወቀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ