በዋጋ መወደድ ገዥ የራቃቸው የዓውደ ዓመት ገበያዎች

በሔለን ተስፋዬ September 8, 2024 በአዲስ አበባ የገበያ ሥፍራዎች በአዘቦት ቀንም ቢሆን የሸማቾች ትርምስ፣ ጫጫታና ግፊያ አያጣቸውም፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ በመገናኛ አካባቢ የሚገኘውና በተለምዶ ‹‹ሾላ ገበያ›› በመባል የሚታወቀው የገበያ ሥፍራ ተጠቃሽ ነው፡፡ በበዓል መዳረሻ ወቅት ይቅርና በአዘቦት ቀንም ቢሆን በሰው ግፊያ የሚጨናነቀው ሾላ ገበያ፣ በአዲሱ የ2017 ዓ.ም. የዘመን መቀበያ ዋዜማ ወትሮ በሚታወቅበት የገበያ ድባብና የሸማቾች […]

Metema Yohannes residents confirm closure of Ethio-Sudan border  – Borkena 

September 7, 2024 borkena Toronto – Residents from Metema Yohannes area along the Ethio-Sudan border in the Amhara region of Ethiopia confirm border closure.  VOA Amharic also cited an email communication with the  United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) to report that the Gallabat-Metema border was closed due to “conflict between government security forces [Ethiopian] […]

አዳዲስ ሕጎች የወጡበትና ከፍተኛ ማሻሻያዎች የተደረጉበት የ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ

በዳዊት ታዬ September 8, 2024 በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዙሪያ የፖሊሲ ለውጦችና በርካታ የሚባሉ የሕግ ማሻሻያዎች ተደርገውባቸዋል ተብሎ ሊጠቀሱ ከሚችሉ ወቅቶች ውስጥ የ2016 በጀት ዓመት በቀዳሚነት ሊጠቀስ ይችላል፡፡ በተለይ ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አንፃር ሥር ነቀል የሚባሉ ለውጦች ተካሂደዋል ተብሎ ይታመናል፡፡ በኢትዮጵያ እንግዳ የሚባሉ የኢኮኖሚ የፋይናንስና የኢንቨስትመንት ሕግጋቶች ወጥተዋል፡፡ ከዓመታት እልህ አስጨራሽ ድርድር በኋላ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ […]

የተሰናባቹ ዓመት እንከኖች ወደ አዲሱ ዓመት አይሸጋገሩ!

September 8, 2024 ርዕሰ አንቀጽ ዓምና በመልካም ምኞቶችና ተስፋዎች አቀባበል የተደረገለት 2016 ዓ.ም. ተሰናብቶ 2017 ዓ.ም. ሊጀመር የቀሩት ጥቂት ቀናት ናቸው፡፡ አሮጌ የሚባለው ዓመት አልፎ አዲሱ ሊተካ በተቃረበበት ጊዜ ከግለሰብ ጀምሮ እስከ አገር የሚያስተዳድረው መንግሥት ድረስ ዕቅድ መያዝ የተለመደ ነው፡፡ ዋናው ቁምነገር ግን በተቃደው መሠረት ምን ዓይነት ውጤት ተገኘ የሚለው ነው፡፡ ዓምና አዲሱ ዓመት ሲብት […]

የአዲሱ ዓመት የሰላም መልዕክቴ ለፖለቲካ መሪዎቻችን

እኔ የምለዉ የአዲሱ ዓመት የሰላም መልዕክቴ ለፖለቲካ መሪዎቻችን አንባቢ ቀን: September 8, 2024 በንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር) ከሁሉ አስቀድሜ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ፡፡ በሰላም ዕጦትና ባስከተላቸው መዘዞች ሳቢያ ይህንን በዓል እንደምትፈልጉትና ቀድሞ እንደለመዳችሁት ማክበር ላልቻላችሁ ወገኖቼ የሚሰማኝን ልባዊ ሐዘን እየገለጥኩ፣ መጪው ጊዜ ግን ብሩህና ሰላማዊ እንዲሆን እንደምፀልይና የበኩሌንም እንደምሠራ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡ ይህንን በአል አስታክኬ […]