«በድርቁ ምክንያት ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠዋል»

January 30, 2024 – DW Amharic  በትግራይ ክልል የተከሰተውን ረሃብ ተከትሎ በተለይ ህፃናት ለከፋ ችግር ተጋልጠው እንደሚገኙ ተገለፀ። በክልሉ በረሃብ በተጠቁ አካባቢዎች የምግብ እጥረት ችግር ገጥሞአቸው ወደ ሆስፒታል የሚገቡ ህፃናት መጠን በሶስት እጥፍ ማደጉም ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽልማት

January 30, 2024 – DW Amharic  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ( FAO ) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ረገድ ላሳዩት አመራር እና በስንዴ ምርት ራስን ለመቻል በጀመሩት ጥረት በሚል ጣልያን ውስጥ ትናንት እሁድ ሽልማት ተበረከተላቸው። በዚህ ላይ የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምን ይላሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የICJ ዉሳኔ፣ የደቡብ አፍሪቃ ድልና የፍትሕ እንዴትነት

January 30, 2024 – DW Amharic  ፍርድ ቤቱ ያሳለፈዉን ጊዚያዊ ብይን እስራኤል ገቢር ማድረግ አለማድረጓን ባንድ ወር ጊዜ ዉስጥ እንድታረጋግጥ አዝዟልም።ይሁንና ደቡብ አፍሪቃ በጠየቀችዉ መሠረት እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የከፈተችዉ ድብደባ ሙሉ በሙሉ እንዲያቆም አላዘዘም።እንደገና ደክተር አደም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዌስት ባንክ ህፃናት የደኅንነት ሥጋት    

January 30, 2024 – VOA Amharic  የእሥራኤል የመከላከያ ሠራዊት ጋዛ ውስጥ በሃማስ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘመቻ በቀጠለበት ወቅት ዌስት ባንክና ምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያሉ ህፃናት ከግጭት ጋር በተያያዙ ሁከቶች የተነሳ ለአደጋ መጋለጣቸው እየተዘገበ ነው። የአሜሪካ ድምጿ ሴሊያ ሜንዶዛ ከምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያጠናቀረችውን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ