በአማራ ክልል ከ50 በላይ ሲቪሎች በአብይ ወታደሮች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ያጣነው ቤታችንን ብቻ ቢሆን ምኞቴ ነበር” ከአደጋው የተረፈች
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በመርአዊ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ157 በላይ ነው
February 7, 2024 “የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ157 በላይ ነው”— በመርአዊ ከተማ የሚገኙ የህክምና ባለሙያ ከሰጡኝ መረጃ የተወሰደ ( ኤሊያስ መሰረት) ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ እለት ከንጋት ጀምሮ በመንግስት ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መሀል በመርአዊ ከተማ የተካሄደን ውጊያ ተከትሎ በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ በተፈፀመ ግድያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 157 መሆኑን አንድ ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸውንም ሆነ የሚሰሩበትን የጤና ማዕከል […]
አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ (ብርሃኑ ተክለያሬድ)
February 7, 2024 አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ (ብርሃኑ ተክለያሬድ) 1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል። 2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት […]
ጣሊያን በአንድ የፍልሰተኞች ማቆያ ማእከል የተፈጠረ ሁከት ሳቢያ 14 ሰዎችን አሰረች
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮፓ ሕብረቱ ጆሴፍ ቦሬል ኪየቭን ጎበኙ
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዩናይትድ ስቴትስ ኃይሎች ላይ የሚሰዘረው ጥቃት ቀጥሏል
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትንበያዎች ባልሰመሩብት የአፍሪካ ዋንጫ እነማን ለፍጻሜ ይደርሳሉ?
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ NEXUS Pass Simplified For Everyone!Get Nexus Card| SponsoredLearn More What’s the vision for 2024?RE/MAX Canada| SponsoredLearn More New Needless Glucose Monitor: (Take A Look At Prices)Needless Glucose Monitor | Search Ads| SponsoredLearn More Canada’s Most Experienced Agents.RE/MAX Canada| SponsoredLearn More Canadians Born 1944-1984 […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች
6 የካቲት 2024 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ከግምት ገብቶ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች። ቤተክርስቲያኗ ይህን የጠየቀችው የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ እና የኒው ዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ ከውጭ አገር መልስ አገር እንዳይገቡ መከልከላቸው ከተገለጸ በኋላ ነው። ቢቢሲ ከቤተክርስቲያኗ ሁለት አባቶች ጠይቆ […]
አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ከፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ቃለ-መጠይቅ ሊያደርግ ነው
ከ 1 ሰአት በፊት የቀድሞው የፎክስ ኒውስ አቅራቢ ታከር ካርልሰን ከሩሲያው ፕሬዝደንት ጋር ቃለ-መጠይቅ ሊያደርግ ነው። ጋዜጠኛው ከቭላድሚር ፑቲን ጋር “በቅርቡ” ሞስኮ ውስጥ ቃለ-መጠይቅ እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። ታከር በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ገፁ በለጠፈው ቪድዮ “አሜሪካዊያን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስለሚሳተፉበት ጦርነት ማወቅ ይገባቸዋል” ብሏል። ሩሲያ ከሁለት ዓመታት በፊት ዩክሬንን ከወረረች በኋላ ፑቲን ከምዕራባዊ ጋዜጠኛ ጋር […]