Residents say Ethiopian soldiers kill more than 50 civilians in Amhara town – Jerusalem Post 09:54
The Amhara conflict broke out less than a year after the government reached a peace deal in November 2022 to end a two-year civil war in the neighboring Tigray region that killed tens of thousands. By REUTERS FEBRUARY 3, 2024 16:45 https://trinitymedia.ai/player/trinity-player.php?language=en&pageURL=https%3A%2F%2Fwww.jpost.com%2Finternational%2Farticle-784994&unitId=2900003088&userId=d4196162-146f-4d91-981b-ca257163c637&isLegacyBrowser=false&isPartitioningSupport=1&version=20240201_372802f60fe2e428936699a750ca73fd9e80d955&useBunnyCDN=0&themeId=140 Ethiopian soldiers killed more than 50 civilians this week in a town in the Amhara region […]
UN Security Council redirects Somaliland dispute to IGAD, AU – The Reporter
News UN Security Council redirects Somaliland dispute to IGAD, AU By Sisay Sahlu February 3, 2024 The UN Security Council recommends that Ethiopia and Somalia resolve their differences through IGAD and the AU, disclosed Meles Alem (Amb.), spokesperson for the Ministry of Foreign Affairs. He told the press Ethiopia has requested IGAD to call for […]
ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ” የተከለከለው ግለሰብ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆኖ ሊሾም ነው
February 3, 2024 “ወደኢትዮጵያ እንዳይገባ” የተከለከለው ግለሰብ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆኖ ሊሾም ነው- ቅሬታ አቅራቢዎች አዲስ ማለዳ በእስራኤል ነዋሪ የሆኑ “ስለ ቅሬታ አቅራቢዎች ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት “የአገሪቱን ስም በማጉደፍ በከባድ ወንጀል ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንዳይገባ የታገደው የእስራኤል ዜጋና ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነዉ አብርሃም ንጉሴ በኢትዮጵያ የአስራኤል መንግስት አምባሳደር እንዲሆን ሾሞታል” ብለዋል። በጥቂት ጊዜ ውስጥ “ይፋ” እንደሚደረግ ይጠበቃል […]
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘም “በጥልቅ ያሳስበኛል” አለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 3, 2024 በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ፤ በዋነኛነት በአማራ ክልል ተፈጻሚ ሲደረግ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት መራዘም “በጥልቅ ያሳስበኛል” አለ። ኤምባሲው ስጋቱን የገለጸው፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት አርብ ለስድስት ወራት ተግባራዊ ሲሆን የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ በሁለት ተቃውሞ እንዲራዘም መወሰኑን ተከትሎ ነው። ይህ የፓርላማው ውሳኔ፤ በሐምሌ 2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር […]
አዳጊ ተማሪዎች ግጭቶች ሁሉ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጠየቁ
February 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ በቀጣዮች ጥቂት ወራት ውስጥ አስከፊ የምግብ እጥረት የሚያጋጥማቸው ዜጎች ቁጥር ይጨምራል
February 3, 2024 የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም እና የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ የኢትዮጵያ ተወካይ ራሚዝ አላክባሮቭ በጋራ ባወጡት መግለጫ; በኢትዮጵያ በቀጣዮች ጥቂት ወራት ውስጥ አስከፊ የምግብ እጥረት የሚያጋጥማቸው ዜጎች ቁጥር እንደሚጨምር ገልጸዋል። በተለይም ከሰኔ መጨረሽ እስከ ነሐሴ ባሉት ጊዜያት ከፍተኛ የምግብ እጥረት የሚያጋጥማቸው ዜጎች ቁጥር 10 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል […]
የጠቅላይ ሚኒስትሩን የፋዎ ሽልማት ለማስመለስ ያለመ የተቃውሞ ፊርማ መሰብሰብ ተጀመረ
February 3, 2024 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ያገኙትን ሽልማት ለማስመለስ ያለመ የተቃውሞ ፊርማ በበይነ መረብ እየተሰበሰበ እንደሚገኝ ታወቀ። የተቃውሞ ፊርማው ‘ቼንጅ’ በተባል ድረ ገጽ ላይ ‘ዩኒቲ ፎር ኢትዮጵያ’ (Unity For Ethiopia) በተሰኘ ስብስብ አስጀማሪነርት እየተከናወነ መሆኑ ተረጋግጧል። ሽልማቱን በመቃወም የተሰባሰቡት አካላት “ሽልማቱ መሪዎች አገራቸውን በማረጋጋት እና የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል ላደረጉት […]
የገነነ መኩሪያ ሕይወትና ሥራዎች በወዳጆቹ አንደበት
February 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሰላም ግንባታና ፍትህ በትግራይ ዓለም አቀፍ ጉባዔ
February 3, 2024 – DW Amharic «የሰላም ግንባታ እና ፍትሕ በድህረ ጦርነት ትግራይ» በሚል ርዕስ በዙም በተካሄደ ውይይት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል፣ ሰላም ፍትህና ተጠያቂነት ለማስፈን የዓለም አቀፍ የፍትህ አካላት ተሳትፎ እንዲኖር በውጭ የሚኖረው የክልሉ ማኀበረሰብ ግፊት እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጥሪ አቅርበዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ተፈናቃዮችን ለመመለስ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች
February 3, 2024 – DW Amharic በተለያዩ ምክንያቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመመለስ የኦሮሚያና የአማራ ክልል መንግሥታት በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጣ ኮሚቴ በምሥራቅና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ጉብኝት ያደረገ ሲሆን አንዳንድ ተፈናቃዮች አስተማማኝ ሰላም ካለ ወደ አደጉባቸው አካባቢዎች ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ