የሕወሓት የ41 ቀናት ስብሰባ

February 2, 2024 – DW Amharic  ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለ41 ቀናት አደረግኩት ካለው ስብሰባ በኃላ ባወጣው መግለጫ በፓርቲው ውስጥ የአመራር ማስተካከያ ለማድረግ መስማማቱን ገልጧል። በተለያዩ ጉዳዮችን የዳሰሰበትን መግለጫ ትናንንት ያወጣው ሕወሓት የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት በሙሉእነት እንዲተገበርም ጥሪ አቅርቧል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Sudanese Civil Forces are Ready to Meet Burhan at Any Place, Time  – Asharq Al-Awsat 

Arab World Sudanese Civil Forces are Ready to Meet Burhan at Any Place, Time Former Sudanese PM Abdullah Hamdok (AP) 06:59-2 February 2024 AD ـ 21 Rajab 1445 AH The Sudanese Coordination of Civil Democratic Forces (Taqaddum) has said it was ready to meet with Sudanese army commander Abdulfattah al-Burhan “at any place and time” […]

ዓለም አቀፍ የእርዳታ ጥሪ ዘመቻ

February 2, 2024 – DW Amharic  “ ወደ አፍሪቃ ሕብረት፣ ኢጋድ፣ የአውሮጳ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግስታት፣ አሜሪካ፣ ታላቋ ብሪታንያና ለሌሎች 30 የሚሆኑ የረድኤት ድርጅቶች ፊርማ በማሰባሰና በቀጥታ ወደ መንግስታቱና ተቋማት ኢ ሜይል በመጻፍ ረድኤት ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያደርጉ ለማሳሰብ ነው የዘመቻው ዓላማ።“ ወይዘሪት ባትሰባ ሰይፉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አሜሪካ ከሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቅርበት ባላቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

February 2, 2024 – DW Amharic በሱዳን ጦርነት 8 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል። አሜሪካ “የሱዳንን ሠላም፣ ጸጥታ ወይም መረጋጋት አደጋ ላይ በሚጥሉ ድርጊቶች” በመሳተፍ በወነጀለቻቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጥላለች። ጦርነቱ ሱዳን ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ምትዋሰንባቸው ምሥራቃዊ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመስፋፋት ዝንባሌ አሳይቷል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ፤ የባሕር በር ጉዳይ

February 2, 2024 – DW Amharic  በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ጉዳይ አካባቢያዊ መፍትሔ እንደሚያስፈልገው መግለፁን የተመላከተው የመፍትሔ ሐሳብ ቀድሞውንም የኢትዮጵያ አቋም ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልፀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ለዩክሬን ተጨማሪ የ50 ቢሊዮን ዩሮ እርዳታ ለመስጠት ተስማሙ

February 2, 2024 – DW Amharic  የአውሮጳ ኅብረት ለዩክሬን ርዳታ እንዲሰጥ ሐንጋሪ ተስማማች። ኅብረቱ ለዩክሬን ሊሰጥ ያቀደውን ርዳታ ሐንጋሪ ባለመፍቀዷ ለሳምንታት አራዝሞት ነበር ። ዛሬ ግን 27 ቱም የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ብራሰልስ ውስጥ ባካሄዱት ጉባኤ ለዩክሬን ተጨማሪ የ50 ቢሊዮን ዩሮ እርዳታ ለመስጠት ተስማምተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ