የወንዶች ጤና፤ የዘር ፍሬ እብጠት መንስኤዎች

January 31, 2024 – DW Amharic  «ህመም ሊኖራቸው ከሚችሉ እብጠቶች አንደኛው የዘር ፍሬ ኢንፌሽክሽን ወይም ቁስለት በእንግሊዝኛው ኦርካይተስ ይባላል፤ ሌላኛው የዘር ፍሬ ፈሳሽ ከዘር ፍሬ ወደ ውጪ የሚወጣበት እና እድገት የሚጨርስበትና ቱቦ አለ፤ እሱ ደግሞ ኢፒ ዲዲሚስ ይባላል፤ ስለዚህ ኢፒ ዲዲማይተስ ህመም ያለው እብጠት ሊያመጣ የሚችል ነው።»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የተራዘሙት ግጭቶች እና መውጫው

January 31, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ ውስጥ ቀዳሚ ትልልቅ ግዛቶች በሆኑ ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የተራዘመው ግጭት በአንድም ይሁን በሌላው የሁለቱን ክልሎች ህዝብ ክፉኛ ያማረረ ሆኗል፡፡ግጭቶቹ ከወራት ወደ ዓመታት እየተሸጋገሩ በሄዱ ቁጥር በነዋሪው ህዝብ ላይ የሚያሳርፉትም አሉታዊ ተጽእኖው በዚያው ልክ እየከፉ ስለመሆናቸው ነው የሚነሳው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“የቀረበልንን ይቅርታ ተቀብለናል” የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት

January 31, 2024 – DW Amharic  ከጦርነቱ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ጋር የነበረው ግንኙነት ለዓመታት አቋርጦ የነበረው የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት፥ የቀረበለት ይቅርታ ተከትሎ ግንኙነቱ ለመቀጠል መስማማቱ ገለፀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

መደራደር ለሚፈልጉ የታጠቁ ኃይሎች በሩ ክፍት ነው ፤ የአማራ ክልል መስተዳድር

January 31, 2024 – DW Amharic  የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ ከታጠቁ ኃይሎች ጋር ለድርድርና ለውይይት በሩ ክፍት መሆኑን አስታወቀ። በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እየመጣ መሆኑንም አመልክቷል። በአንፃሩ በምስራቅ ጎጃምና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን ውጊያዎች እንደነበሩ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ትራምፕ ዳግም ሊመረጡ መቻላቸው በአውሮጳ ያሳደረው ስጋት

January 31, 2024 – DW Amharic  መጪውን ምርጫ ካሸነፉ ለአውሮጳ ሀገራት የኔቶ አባላት ወታደራዊ ድጋፍ ይሰጡ እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ «እኛን በተገቢው መንገድ የሚይዙን ከሆነ ነው የምንደግፋቸው»ማለታቸው ተሰምቷል። ኔቶንና የኔቶ አባል የአውሮጳ ሀገራትን በሚመለከት ለተጠየቁትም «ኔቶ ሀገራችንን ተጠቅሞባታል።የአውሮጳ ሀገራትም ተጠቅመውባታል » ሲሉ መልስ ሰጥተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

15 ጥር 2024 በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።