የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ቅሬታ

January 5, 2024 – DW Amharic  ቅሬታ አቅራቢ ተመራቂዎች እንደሚሉት በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ ወደ ዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተዛውረው ላለፉት ሁለት ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል ፡፡ ወደ ተዛወሩበት ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ በቀድሞው ዩኒቨርሲቲ የተማሩበት ውጤት አብሮ መዛወሩንና ነጥባቸው ተዳምሮ ባለፈው የሐምሌ ወር መመረቃቸውን ገልጸዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአገው ብሔራዊ ሸንጎ ተቃዉሞ

January 5, 2024 – DW Amharic  አዲስ አበባ ውስጥ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን ጠርቶ ይፋዊ መግለጫ የሰጠው የአገው ብሔራዊ ሸንጎ የፖለቲካ ድርጅት የአገው ህዝብ እራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብቱን ሳይሸራረፍ እንዲጎናጸፍ አልሞ እንደሚታገል አስታውቋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በሕገ-ወጥ መንገድ የሚኖሩ የዉጪ ዜጎች

January 5, 2024 – DW Amharic  አዲስ ፓስፖርት ለማግኘትም ይሁን ነባር ለማደስ ሕዝብን ከከፍተኛ እንግልት እና ምሬት ሊያወጣ እንዳልቻለ በተገልጋዮቹ ክፉኛ የሚነቀፈው የኢምግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ምንም እንኳን በብልሹ አሠራር ተዘፈቁ ያላቸውን ሠራተኞች እና ደላሎችን መያዙን ቢገልጽም ችግሩ አሁንም ቀጥሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ግብፅ በቢሊዮን ዶላሮች አዲሱን ዋና ከተማዋን እያስፋፋች ነው

January 5, 2024 – VOA Amharic  … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ New Cleaning Tool Breaks All Sales Records in CanadaSpin Power Scrubber| SponsoredLearn More Groundbreaking Dash Cams For 10+ Trucks (Nov23 Prices)Expert Market| Sponsored Buick’s Brand New Envista Crossover Is Turning HeadsCommonSearches| Sponsored Completely New Electric Cars for Seniors – The Prices Might Surprise […]

ተረፈ ምርቶችን ወደ ኃይል ምንጭነት ቀያሪዋ ወጣት

January 5, 2024 – VOA Amharic  የከፍተኛ ተቋም ትምህርቷን በኬሚካል ምህንድስና ትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቀችው ወጣት ልድያ ተክለ ሃይማኖት፣ በተማረችበት የሙያ መስክ ማህበረሰብ አገዝ ስራዎችን ለማስፋፋት እየጣረች የምትገኝ የፈጠራ ሥራ ባለቤት ናት።በአስመራ ከተማ የምትኖረው ልድያ ተረፈ ምርቶችን፣ በውኃ ኀይል ወደ አማራጭ ኃይል ለመቀየር የሚረዳ ፈጠራ ይፋ አድርጋለች ። ይህ የፈጠራ ስራዋ የሀገር አቀፍ ሽልማት አሸናፊ እን… … ሙሉውን […]

ኪም ጆንግ ኡንን የምትተካቸው ሴት ልጃቸው ልትሆን እንደምትችል ተጠቆመ

ከ 3 ሰአት በፊት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንን ልትተካቸው የምትችለው ሴት ልጃቸው መሆኗን የደቡብ ኮሪያ የስለላ ተቋም አስታወቀ። የስለላ ተቋሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ዕድሜዋ ከ10-12 የምትገመተዋ ኪም ጁ ኤይ ተተኪ መሪ ልትሆን እንደምትችል የገለጸው። የመሪው ልጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚሳኤል ሙከራና ወታደራዊ ትዕይንት ከኪም ጆንግ ኡን አጠገብ አብዝታ ትታያለች። የስለላ ተቋሙ አሁንም ቢሆን […]