በደብረ ብርሃኑ የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የሆስፒታል ምንጭ ገለጹ
ከ 6 ሰአት በፊት ከትናንት በስትያ ታኅሣሥ 24/ 2016 ዓ. ም. በአማራ ክልል፣ ደብረ ብርሃን ከተማ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ እና የሆስፒታል ባልደረባን ጨምሮ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ የደብረ ብርሃን ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ምንጭ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሁለት የከተማዋ ነዋሪዎች በበኩላቸው ከትናንት በስትያ ከሰዓት እና ትናንት ቢያንስ የሰባት ሰዎች የቀብር ሥነ […]
የፕሬዝደንት ኢሳያስና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ግንኙነት ከየት ወዴት?
ከ 5 ሰአት በፊት የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግንኙነት ከፕሪቶርያ ስምምነት በኋላ እንደ ቀድሞው አለመሆኑን ብዙዎች ይናገራሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም ወደ አሥመራ በተጓዙበት ወቅት “ፕሬዝደንት ኢሳያስ. . . ለኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለው” ካሉ በኋላ፣ “ለኢትዮጵያ ልማትና ሰላም የሚጨነቅ፣ በሁለቱም አገራት ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው […]
ለስራ መነሻ 100 ሺህ ብር በስጦታ የሚሰጡት አቶ ቢጃይ ናይከር
ከ 6 ሰአት በፊት በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ቢጃይ ናይከር ከሰሞኑን መነጋገሪያ ሆነዋል። ማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ የንግድ ሀሳባቸውን ጣል ሲያደርጉ ይታወቃሉ። ከሰሞኑን በማህበራዊ የትስስር ገጾች “በዚህ ስራዬ ምረጡኝ” የሚሉ ልጥፎችና የእሳቸው ስም ተበራክተዋል። ለስራ መነሻ የሚሆን ካፒታል ለማግኘት ‘መደበኛ ባልሆነ መንገድ” በፌስቡክ ውድድር እያካሄዱ ነው። ለስራ ካፒታል አቅርቦት መደበኛ የፋይናንስ ተቋማት ዋስትና (ኮላትራል) […]
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት የሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎችን በመጠቀም ላይ መሆኗን አሜሪካ ገለጸች
ከ 2 ሰአት በፊት ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በምታካሄደው ጦርነት የሰሜን ኮሪያን ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና ማስወንጨፊያዎች መጠቀሟን አሜሪካ አስታወቀች። የአገሪቱ ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ ፒዮንግያንግ ለሩሲያ የምትሰጠውን ድጋፍ “አሳሳቢ እና ጦርነት የሚያባብስ” ብለውታል። አሜሪካ ጉዳዩን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት እንደምታቀርብ እና የጦር መሳሪያ ዝውውሮችን ለማቀላጠፍ በሚሠሩት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል […]
ከጦርነቱ በኋላ ሐማስ ጋዛን እንደማያስተዳድር እስራኤል ገለጸች
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ካበቃ በኋላ በጋዛ ስለሚኖረው አስተዳደር የተያዘውን ዕቅድ ይፋ አደረጉ። በአካባቢው የፍልስጤማውያን አስተዳደር ውስን እንደሚሆን ተናግረዋል። ሐማስ ጋዛን ማስተዳደር እንደሚያቆምና እስራኤል የደኅንነት ቁጥጥሩን እንደምትወስድ አክለዋል። ይህ ዕቅድ ይፋ ሆኖም ውጊያው ቀጥሏል። ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ በርካቶች መገደላቸው ተገልጿል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን […]
አሁን የደረሰን መረጃ! የፋኖ ጥቃት ተቀጣጥሏል። ፍኖተ ሰላም ፣ ማንኩሳ፣ መርጡለማሪያም… የመከላከያ የበቀል ግድያ ንፁሐን ላይ ሆኗል።
EVN for Ethiopia
ስምምነቱ አዲስ የኃይል አሰላለፍ ይፈጥራል?፣ የብልጽግና ጡዘት፣ የሻዕቢያ ማድባት!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ምጥን ምላሽ ለወዳጆች!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
” የኩሽ መንግስት (ኢምፓየር)(ሪፐብሊክ)” ፍለጋ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ወቅታዊ ጉዳይ: “የወደብ እና ባህር በር ጉዳይ ለምን አወዛገበ? የኩሽ ኢምፓየር ማስፈፀሚያ!? እና ሌላም”
የሀሳብ ገበታ-Buffet of Ideas