በአርባ ምንጭ ዙሪያ ግጭት ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል-ኢሰመኮ
January 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ስምምነቱን የተቃወመችው ሶማሊያ አምባሳደሯን ጠራች
January 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የድሬደዋ አስተዳደር የጠራው የድጋፍ ሰልፍ
January 3, 2024 – DW Amharic ስምምነቱ “ኢትዮጵያ ላይ አዲስ ነገር የሚቀሰቅስ ፤ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ሀገራት መካከል የነበረውን እየተሻሻለ የመጣውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ቀደመው ሊመልስ የሚችል እና ቀጠናዊ ቀውስ ሊፈጥር የሚችል ነው ብለዋል”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከአማራ ክልል የሰላም ሥምምነት የተፈራረመው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች ሹመት እንደሚሰጣቸው ሊቀ-መንበሩ ተናገሩ
January 3, 2024 – DW Amharic ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ሥምምነት የተፈራረመው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች ሹመት እንደሚሰጣቸው ሊቀመንበሩ ተናገሩ። በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አበርገሌ እና ጻግብጂ ወረዳዎች ነፍጥ አንስቶ ከመንግሥት ሲዋጋ የቆየው ንቅናቄ ከክልሉ መንግሥት የተፈራረመውን ሥምምነት ትላንት በሰቆጣ ከተማ ለሕዝብ ይፋ አድርጓል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
” ጠጅ ቤት ” በአሜሪካ
January 3, 2024 – VOA Amharic በዘመናት ቅብብል ዛሬ ላይ ከደረሱ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ መጠጦች አንዱ ጠጅ ነው። ልዩ የአመራረት ጥበብ እና ግብዓትን የሚጠይቀው ባህላዊ መጠጥ ባህር ተሻግሮ ለትውልደ-ኢትዮጵያኑ እንዲቀርብ ፣ በምዕራባዊያን ዘንድ እንዲለመድ ያለመ አንድ ድርጅት ፣ ከሰሞኑ በሰሜን አሜሪካ የመጀመሪያ መሆኑ የተነገረለት የማር ጠጅ መቅመሻ እልፍኝ ” ጠጅ ቤት” ለተጠቃሚዎች ክፍት አድርጓል ። ጠጅ ቤቱን ከ… […]
ኢትዮጵያ የወደብ «ባለቤት ሆነች» መባሉና የህዝብ አስተያየት
January 3, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች ትናንት የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የወደብ «ባለቤት ሆነች» በማለት ገልፆታል … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ ዉል ከቪየናዉ ስምምነት አኳያ
January 3, 2024 – DW Amharic ለዴቼ ቬለ ያጋሩ አንድ የአለም አቀፍ ሕግ እና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተንታኝ ባለው አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ አሰላለፍ ሶማሌላንድ እንደ ሀገር የምትታወቅ አለመሆኑን እና ኢትዮጵያ የፈረመችው የቪየና ኮንቬንሽን ሀገራት መሰል ስምምነቶችን የሚፈራረሙት ከአቻ አካላት ጋር እንዲሆን ሕግ የሚያስገድድ መሆኑን ለተነሳው የሕግ ጥያቄ አብራርተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የ2023 ዓ.ም. የጀርመንን የውጭ ፖሊሲ ቅኝትና በ2024 የሚጠበቀው
January 3, 2024 – DW Amharic የዩክሬን ዋነኛ ደጋፊ አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ምዕራባውያን ሀገሮች ለዩክሬን ወታደራዊ እርዳታ የመስጠት ፍላጎታቸው ተዳክሟል።በዩክሬን ጦርነት የተሳለቸው የምዕራቡ ዓለም ህዝብ ፖለቲከኞች ጦርነቱን በጠረጴዛ ዙርያ በሚካሄድ ድርድር ለማብቃት እንዲያስቡ ግፊት እያደረጉ ነው። አንዳንድ ፖለቲከኞች ግን ድርድር እንዳይካሄድ ጦርነቱም እንዳይቆም ይፈልጋሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዜለነስኪ ዩክሬን 70 የሩሲያ ሚሳዬሎችን መትታ መጣሏን ተናገሩ
January 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሶማሊያ ኢትዮጵያ የሚገኙትን አምባሳደሯ
January 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ