የሱማሌላንድ የኢትዮጵያው መንግስት የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም አላማው ምንድነው? ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ወይስ የስልጣን እድሜ ማራዘም? ( አንዳርጋቸው ፅጌ )

January 3, 2024  ( አንዳርጋቸው ፅጌ )  =  ሰኞ 01/01/2024 እአአ አብይ አህመድ ብዙ ሊያስጮኽው የፈለገው፣ የሱማሌላንድ የኢትዮጵያው መንግስት የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም አላማው ምንድነው? ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ወይስ የስልጣን እድሜ ማራዘም? እንዲህ አይነት ሰነድ በዚህ ሰአት ለምን መፈረም አስፈለገ? ባጭሩ፤ ከሶማሌላንድ በኩል። ሶማሌላንድ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ1991 ጀመሮ ከሶማሊያ ተለይታ ቆይታለች ። አለም አቀፉን ማህበረሰብ “ራሷን […]

ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ሠነድ ስለፈረመችው ሶማሊላንድ በጥቂቱ

ከ 2 ሰአት በፊት ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ የምትገኝ ከፊል በረሃማ የሆነች አካባቢ ናት። የሶማሊያ ወታደራዊ መሪ የነበሩት ሲያድ ባሬ እኤአ በ1991 ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ነጻ አገር መሆኗን አውጃለች። ይህ ውሳኔ የተሰማው በሲያድ ባሬ አገዛዝ ዘመን ነጻነታቸውን ለማግኘት ሽምቅ ውግያ ሲያካሄዱ የነበሩ ታጣቂዎች ረዥም የትጥቅ ትግል ካደረጉ በኋላ ነው። በዚህ የሶማሊያ የእርስ […]

ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር ውዝግብ ውስጥ ከገባችው ሶማሊያ ጎን እንደምትቆም አስታወቀች

ከ 1 ሰአት በፊት የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል-ሲሲ ከኢትዮጵያ ጋር ውዝግብ ውስጥ ለገባችው ሶማሊያ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ ከሆነችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ማግኘት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሠነድ ከትናንት በስቲያ ሰኞ ታኅሣሥ 22/2016 ዓ.ም. መፈራረሟ ይታወሳል። ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ ለወደብ እና ለጦር ሠፈር ልማት የሚውል 20 ኪሎ ሜትር […]

የኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ጉዳይ ለጎረቤት አገራት ምን ማለት ነው?

ከ 4 ሰአት በፊት ለኢትዮጵያ የባሕር ጠረፍ የሚሰጠውን ስምምነት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ መፈራረማቸው ሶማሊያ በእጅጉ አስቆጥቷል። ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ለተፈራረሙትን የመግባቢያ ሠነድ ምላሽ ይሆን ዘንድ ሶማሊያ በአዲስ አበባ ያሉ አምባሳደሯን ወደ ሞቃዲሹ ጠርታለች። የሶማሊያ መንግሥት ቃል አቀባይ ስምምነቱ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት የሚጥስ በመሆኑ አጥብቀን እንቃወመዋለን ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የሶማሊያ […]

የአውሮፓ ኅብረት የሶማሊያን የግዛት አንድነት ማክበር ያስፈልጋል አለ

ከ 3 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የባሕር ጠረፍ ያስገኛል የተባለ የመግባቢያ ሠነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረት የሶማሊያን ሉዓላዊነት ማክብር አስፈላጊ ነው አለ። የአውሮፓ ኅብረት የስምምነቱን መፈረም አስመልክቶ ባወጣው አጭር መግለጫ የፌደራል ሪፐብሊክ ኦፍ ሶማሊያ ሕገ-መንግሥት እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተሮች መሠረት የአገሪቱን አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ማክበር […]

እስራኤል የሐማስ ምክትል መሪን ሳሌህ አል-አሩሪን ቤይሩት ውስጥ ገደለች

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል የሐማስ ምክትል መሪ የሆኑትን ሳሌህ አል-አሩሪ በሊባኖስ መዲና ቤይሩት ውስጥ በድሮን ጥቃት ገደለች። እስራኤል የሐማስ መሪን ቤይሩት ውስጥ መግደሏ በሊባኖስ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት እንዳልሆነ ብትገልጽም ጠላቶቿ ግን የበቀል “ቅጣት” ይጠብቅሻል ሲሉ ዝተዋል። የእስራኤል ቃል አቀባይ እንደተናገሩት ከሆነ ሳሌህ አል-አሩሪ የተገደሉት “በተጠና መልኩ በተወሰደ እርምጃ” ነው። ሐማስ ግድያውን ያወገዘ ሲሆን ሂዝቦላህ […]