የአረብ መሪዎች ጋዛን መልሶ ለመገንባት 53 ቢሊዮን ዶላር አማራጭ እቅድ አፀደቁ
5 መጋቢት 2025, 08:10 EAT የአረብ አገር መሪዎች “ጋዛን በመውሰድ” እና ሁለት ሚሊዮን ፍልስጤማዊያንን የሚያፈናቅለውን የፕሬዝዳንት ትራምፕ ሀሳብ የሚቀናቀን የ53 ቢሊዮን ዶላር የመልሶ ግንባታ እቅድ ግብፅ ካይሮ ባደረጉት አስቸኳይ ስብሰባ አፅድቀዋል። የአረብ ሊግ ዋና ፀሐፊ አሕመድ አቡል ጊቲ ሰዓታት ከዘለቀው ስብሰባ በኋላ “የግብፁ እቅድ አሁን የአረብ እቅድ ነው” ብለዋል። የፕሬዝዳንት ትራምፕን ጋዛን የመገንባት ሀሳብ በደፈናው […]
ትራምፕ “በህገ ወጥ ተቃውሞ” የሚሳተፉ የውጭ አገራት ተማሪዎችን ከአገር እንደሚያባርሩ ተናገሩ
ከ 9 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ህገወጥ” ሲሉ በጠሯቸው ተቃውሞዎች የሚሳተፉ የውጭ አገራት ተማሪዎችን ለህግ እንደሚያቀርቡ እና ከአገር እንደሚያባርሩ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንቱ እነዚህን ተቃውሞዎች የሚፈቅዱ ዩኒቨርስቲዎች ላይ ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ አቋርጣለሁ ብለዋል። ትራምፕ ተማሪዎች በህገወጥ መንገድ ተቃውሞ እንዲያደርጉ ለሚፈቅዱ ትምህርት ቤቶች “ሁሉም የፌደራል ፈንድ ይቆማል” ሲሉ ትሩዝ በተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ መድረካቸው ላይ ጽፈዋል። ትራምፕ […]
ህንዳዊቷ የቤት ሰራተኛ በአቡዳቢ ህጻን በመግደል ወንጀል በሞት ተቀጣች
ከ 6 ሰአት በፊት ህንዳዊቷ የቤት ሰራተኛ የአሰሪዎቿን ህጻን ልጅ ገድለሻል በሚል ወንጀል ተከሳ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መዲና አቡዳቢ በሞት ተቀጣች። ለህንዳውያን ባልና ሚስት ትሰራ የነበረችው ሽሃዛዲ ክሃን ባለፈው ወር መገደሏን የህንድ መንግሥት አስታውቋል። ግለሰቧ ህጻኑን ማፈኗን የአቡዳቢ ፍርድ ቤት ሰነድ ቢያሳይም ነገር ግን በችሎቱ ላይ የመሰከሩት ዶክተር የአስከሬን ምርመራ ለማድረግ ስላልተፈቀደላቸው ይህንን ማረጋገጥ እንዳልተቻለ […]
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ከ50 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
4 መጋቢት 2025 በአማጺያን እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ጦርነት እየተካሄደባት ባለችው በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ቢያንስ 53 ሰዎችን መግደሉ ተገለጸ። በአገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ክፍል ውስጥ በተከሰተው በዚህ ገዳይ በሽታ የተያዘ ሰው የበሽታው ምልክት ከታየበት በኋላ በአንድ ቀን ውስጥ ለህልፈት እንደሚዳረግ ተነገሯል። በበሽታው ሰበብ ሰዎች እየሞቱ መሆናቸው የታወቀው እየተጠናቀቀ ባለው የካቲት ወር […]
A power struggle in Tigray risks Ethiopia’s peace deal
“They said Tigray would be strong, and independent. But despite sacrificing so much, we are still poor – starving.” Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia MEKELE, Ethiopia More than two years after a cessation of hostilities ended a brutal civil war, Ethiopia’s Tigray region should be well along the road to recovery. […]
Anchor ”በእርግጠኝነት ወሳኝ ድል ከፊታችን አለ…ከሌሎች ሃይሎች ጋር እንሰራለን…የምክክር ኮሚሽኑ የፖለቲካ ደላላ ነው” አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
Anchor Media
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያሻሻለው ህገ መንግስት “ተፈጻሚ እንዳይሆን”፤ ለሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አቤቱታ ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 4, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የዛሬ ሁለት ሳምንት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤው ላይ ያጸደቀው የክልሉ ህገ መንግስት ማሻሻያ፤ “የኢፌዲሪን ህገ መንግስት የሚቃረን ነው” ያሉ የተቃዋሚ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት “ተፈጻሚ እንዳይሆን” አቤቱታ አቀረቡ። የምክር ቤት አባላቱ አቤቱታቸውን ያቀረቡት ለፌደራል የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ነው። የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ፤ በተለያዩ […]
በአራት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 3, 2025 በተስፋለም ወልደየስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ህግን ተላልፈው ተገኝተዋል” በሚል በአራት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን የእግድ እርምጃ፤ “ማስጠንቀቂያ” በመስጠት ከዛሬ ጀምሮ ማንሳቱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ እገዳውን ያነሳው፤ ከታገዱት ድርጅቶች ጋር ባደረገው ውይይት “በተፈጠረ መግባባት” እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ያቀረበውን ምክረ ሃሳብ ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ አስታውቋል። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የዛሬውን […]
ኮሚሽነሩ እና ከፋተኛ ባለስልጣናት በፋኖ ተያዙ!የቀጠሉት ከባድ ውጊያዎች በተለያዩ ግንባሮች!”ከኤርትራ ጎን እቆማለሁ”ታላቋ ቻይና!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
“የተከፈለው ተከፍሎ ባለስልጣኑ በአስቸኳይ ይውጣ”ጀኔራሉ/የኤርትራ የፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ስምሪት!ቅድመ የካቲት 30 ዘመቻ ልዩ መረጃዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ