የሱዳን ጦር ለሁለት ዓመት በከበባ ስር የነበረችውን ወሳኝ ከተማ ተቆጣጠረ

24 የካቲት 2025 የሱዳን ጦር አርኤስኤፍ እየተባለ የሚጠራውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከበባን በመስበር ኤል ኦቤይድ የተሰኘችውን ቁልፍ ከተማ መያዙን አስታወቀ። በደቡባዊ ሱዳን የምትገኘውን የዚህችን ከተማ ከበባ ጦር መስበሩ ከመሰማቱ ሰዓታት ቀደም ብሎ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በቁጥጥሩ ሥር የሚኙ አከባቢዎችን ይዞ መንግሥት ለመመስርት በኬንያ መዲና ናይሮቢ ላይ ቻርተር ፈርሟል። ከአውሮፓውያኑ 2023 ጀምሮ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና […]

በደቡብ ኢትዮጵያ እና ኬንያ አጎራባች አካባቢዎች በተፈጠረ ግጭት 13 ኢትዮጵያውያን መገደላቸው ተገለጸ

24 የካቲት 2025 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዳሰነች ወረዳ እና በጎረቤት አገር ኬንያ ቱርካና ካውንቲ ማኅበረሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት እና ጥቃት በኢትዮጵያ በኩል 13 ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳደር ሲያስታውቅ፤ በኬንያ በኩል ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተዘገበ። በአካባቢው በተፈጠረው ግጭት ምክንያት “10 ሺህ” ሰዎች ከአካባቢያቸው መፈናቀላቸውን የወረዳው አስተዳደር ገልጿል። ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከሚዋሰኑባቸው አከባቢዎች አንዱ የሆነው የደቡብ […]

በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ጦር ሁኔታን በተመለከተ አሠራር ለመዘርጋት ስምምነት ላይ ተደረሰ

24 የካቲት 2025 በሶማሊያ በሁለትዮሽ ስምምነት መሠረት ተሰማርቶ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሁኔታን በተመለከተ አሠራር ለመዘርጋት የሁለቱ አገራት የጦር አዛዦች ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። በኢትዮጵያው መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና በሶማሊያ ብሔራዊ ጦር ኃይሎች የመከላከያ ሠራዊት አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ኦዳዋ ዩሱፍ ራጌ መካከል የተደረሰው ስምምነት በሶማሊያ ያለው የኢትዮጵያ ጦር ስምሪትን፣ […]

Strong mag. 5.2 earthquake – 65 km North of Āwash, Āfar, Ethiopia, on Monday, Feb 24, 2025, at 02:44 am (Addis Ababa time) – Volcano Discovery 

Strong mag. 5.3 Earthquake – Āfar, 51 km northwest of Āsbe Teferī, Oromiya, Ethiopia, on Monday, Feb 24, 2025, at 02:44 am (Addis Ababa time) – Updated: Feb 24, 2025 22:11 GMT – 5 hours ago refresh I felt this quake A strong magnitude 5.3 earthquake hit 51 km (32 mi) away from Āsbe Teferī, Oromiya,  Ethiopia, in the early morning of Monday, […]

EIH permits three operators to enter multimodal transport sector  – Capital 

News EIH permits three operators to enter multimodal transport sector By Muluken Yewondwossen, Photo by Anteneh Aklilu February 24, 2025 The Ethiopian Investment Holdings (EIH), the country’s sovereign wealth fund, has announced its commitment to fostering competition in the multimodal transport sector by permitting new operators to enter the market alongside the state-owned Ethiopia Shipping […]