የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በባለሙያ ዓይን

እኔ የምለዉ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በባለሙያ ዓይን አንባቢ ቀን: February 16, 2025 (በጎ ጎኖችና እርምት የሚፈልጉ ጉዳዮች) በዮሐንስ መኮንን በጥር ወር 2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ዋና ዋና ኮሪደሮችን በማዘመን ከተማዋን ለነዋሪዎቿና ለጎብኚዎቿ ምቹ ያደርጋታል የተባለ ፕሮጀክት በ43 ቢሊዮን ብር መጀመሩ የታወሳል። የፕሮጀክቱ ከተማዋን እንደ አዲስ መልክ በማስያዝ ዘመናዊ ሜትሮፖሊታንና የቱሪዝም ማዕከል ማድረግን ያለመ መሆኑ […]

በልዩነት ውስጥ ሆነንም እስኪ እንነጋገር

ተሟገት በልዩነት ውስጥ ሆነንም እስኪ እንነጋገር አንባቢ ቀን: February 16, 2025 በገነት ዓለሙ ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ መብቶችንና ነፃነቶችን መኗኗሪ ያደረገ ሥርዓት ነው፡፡ እነዚህ መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች በተፈጥሮ የተገኙ፣ ሰው በመሆናችን ብቻ የተጎናፀፍናቸው፣ ማንም የማይሰጣቸው፣ የማይነፍጋቸው ናቸው ማለት ዛሬ የትም ቦታ፣ መብቶቹና ነፃነቶቹ ለስም ጌጥ፣ ለወግ ያህልም ሆነ ለፍጆታ፣ ወይም እንደ […]

የግጭት አዙሪት ውስጥ ሆኖ የአፍሪካ ማዕከል መሆን ያዳግታል!

February 16, 2025 ርዕሰ አንቀጽ የአፍሪካ ኅብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ብዙ ትዝ የሚሉ ጉዳዮች አሉ፡፡ እጅግ በጣም አሰልቺ፣ ውጣ ውረድ የበዛበትና ታላቅ ተጋድሎ ተደርጎበት ከከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በኋላ በአዲስ አበባ ምሥረታው በ1955 ዓ.ም. የተካሄደው የያኔው የአፍሪካ አንድነት ድርጀት የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት የታላቁ የዓድዋ ጦርነት ድል ውጤት ነበር፡፡ በጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ወደር የሌለው መስዋዕትነት […]

አገሬ ምንተባልሽ – ልብ ያለው ልብ ይበል

አስተያየት By አንባቢ February 16, 2025 በቶማስ በቀለ ይቺ አገራችን ብዙ ተብሎላታልም፣ ብዙ ተወርቶባታልም፣ አገሪቱ በቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ አገር (ላይቤሪያን ጨምሮ) ከመሆኗ አኳያ የሚነገርላት ብዙ ጥሩና የሚገርሙ ነገሮች ያሉትን ያህል፣ ከረሃብ ከጦርነትና ከድህነት ጋር ተያይዞ ደግሞ ክብረ ነክና አሳዛኝ የሆኑ ነገሮች ሲነገሩ እንሰማለን፡፡ እስቲ ከነዚህ ጉዳዮች ለአጠቃላይ ግንዛቤ ሁለቱን በዚህ አጭር ጽሑፌ ውስጥ አንስቼ በእነሱ […]