ሞባይላችን እንቅልፋችንን እያደናቀፈ መሆኑን ልብ ብለናል? ሌሊት ለምን እንቅልፍ እምቢ ይለናል?
ከ 6 ሰአት በፊት አንዳንድ ሰው ሌሊት ዓይኑ ይፈጣል። አንዳንዶች በውድቅት ሌሊት ንቅት ብለው እንደፈጠጡ ያነጋሉ። በውድቅት አንድ ጊዜ ከተነሱ መልሶ ለመተኛት ይቸገራሉ። ኢንሶማኒያ ይባላል የሕክምና ስሙ። ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ ያጋጥመዋል። ጥቂቶችን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ያሰቃያቸዋል። ብዙዎች ደግሞ ለዘመናት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ። አንዳንዴ የዕድሜ ጉዳይ ነው። የአኗኗር ዘይቤያችንም ተጽእኖ አለው። አልኮል እና ስልክም ነገሩን […]
የምግብ ሸቀጦችን ትንሽም ቢሆን በጅምላ እና በችርቻሮ መሸመት ያለው ጥቅም ሲሰላ
ከ 6 ሰአት በፊት በቤት ውስጥ ለዕለት ከዕለት ፍጆታ የምናውላቸውን የምግብ ሸቀጦች በጅምላ መግዛት ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው። አንደኛ በጅምላ መግዛት ቅናሽ ስለሚኖረው ወጪ ይቆጥባል። ሁለተኛ ደግሞ ለአካባቢ ጥበቃ የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል። የቢቢሲ ዘጋቢ ሉሲ ሼሪፍ በየጊዜው ደጋግሞ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ቃሪያ መግዛት አንድ ጊዜ ከመግዛት አንጻር ያለውን ልዩነት ካወቀች በኋላ ወርሃዊ ወጪዋን እንዳስተካከለች ትናገራለች። በየጊዜው […]
የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነታቸውን በማወጅ የመጀመሪያ የሆኑት ኢማም በደቡብ አፍሪካ ተገደሉ
ከ 5 ሰአት በፊት ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነታቸውን በማወጅ የመጀመሪያ የሚባሉት ኢማም በደቡብ አፍሪካ በተተኮሳባቸው ጥይት ተገደሉ። የ57ቱ የእስልምና ሃይማኖት አባት ሙሽን ሄንድሪክት የተገደሉት ቅዳሜ፣ የካቲት 8/ 2017 ዓ.ም ነው። ኢማሙ በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታውን ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የተገለሉ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ጨምሮ ሁሉን አቃፊ መስጊድን ይመሩ ነበር። የሃይማኖት አባቱ ግኬብርሃ በተባለች ከተማ በመኪናቸው […]
ዩናይትድ ኪንግደም በዩክሬን ሰላም ለማስጠበቅ ወታደሮቿን ለመላክ “ዝግጁ” መሆኗን ገለፀች
ከ 5 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪር ስታርመር ዩኬ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን ለመላክ እና በሰላም ስምምነቱ መሰረት የደህንነት ሁኔታውን ለማረጋገጥ ዝግጁ እና ፈቃደኛ መሆኗን ተናገሩ። የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር በዩክሬን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን “ፑቲንን ወደፊት ከተጨማሪ ጥቃት መከላከል አስፈላጊ ነው” ብለዋል። ሰኞ ዕለት ፓሪስ ላይ ከአውሮፓ መሪዎች ጋር በሚደረገው አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ከመሳተፋቸው በፊት […]
Dangote Plans $400m Expansion of Ethiopia Cement Plant ፟ ThisDay Live 21:17
Nigeria Emmanuel Addeh in Abuja Aliko Dangote, Africa’s richest man, has announced a $400 million plan to revive a second production line at the Mugher cement plant in Ethiopia, aiming to double the facility’s annual capacity to 5 million tons.The Ethiopian plant that became operational in 2015 has faced challenges, including recurrent violence in the […]
Ethio Telecom Launches Ultra-Fast EV Charging Hub in Addis Ababa ፟ CleanTechnica 02:11
Ethio Telecom Launches Ultra-Fast EV Charging Hub in Addis Ababa Remeredzai Joseph Kuhudzai Last Updated on: 16th February 2025, 02:07 am The EV charging hub can charge 32 EVs simultaneously! It includes eight 600kW ultra-fast chargers. It looks like the electric vehicle charging scene in East Africa is starting to grow quite nicely now. This week, Kabisa launched […]
President Hassan, PM Abiy Ahmed of Ethiopia discuss various matters ፟ Horseed Media 11:13
Home / News Somalia Posted by: Horseed Staff President Hassan Sheikh Mahmoud holds a discussion with Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia on the sidelines of the second day of the 38th AU Summit in the Ethiopian capital. Following his meeting with Somalia’s president, Abiy noted in a social media post that they discussed various matters. “A renewed […]
የተቀየረው እውነታ| የኤርትራ ቀኝ ገዢ ማን ነው?| Eritrea: Who colonized the state @betehabeshaofficial
Bete Habesha
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኢህ አፓ የተሰጠ መግለጫ
ልዩ ልዩ ዝርዝር መረጃዎች እና ዘገባዎች!ዳባት.! ገደብዬ.! ጅማ.! መዳወላቡ.! አዲስ አበባ!ዓለም አቀፍ የዐማራ አንድነት ትብብር ጥሪ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ