ተፈሪ አሰፋ፡ የከበሮ ምትን ያመጠቀው የሙዚቃ ሊቅ
ከ 5 ሰአት በፊት የቅርብ ጓደኞቹ እና ወዳጆቹ ሲጠሩት “ተፌ” እያሉ ነው። ተማሪዎቹ ተፈሪ ይሉታል። በቅርብም በሩቅም የሚያውቁት ትሁትነቱን ደጋግመው ይመሰክራሉ። ለቃለ መጠይቅ በቀረበባቸው ፕሮግራሞች ላይ የሰውዬውን እርጋታ እና መስከን መታዘብ ይችላል። ሲያወራ ረጋ ብሎ ነው ከተመጠነ ቁጥብ ፈገግታ ጋር። ይህ ሰው የሙዚቃ መምህሩ፣ ሚዩዚኮሎጂስቱ፣ ከበሮ መቺው እና ሙዚቀኛው ተፈሪ አሰፋ ነው። ባለፈው ሳምንት አርብ፣ […]
በኮንጎ ጦርነት ከሳምንት ባነሰ ጊዜ 700 ሰዎች መገደላቸውን ተመድ አስታወቀ
ከ 4 ሰአት በፊት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ባለፈው እሁድ ጀምሮ በተካሄደው ውጊያ ቢያንስ 700 ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። ጦርነቱ በምስራቃዊ የአገሪቱ ክፍል በምትገኘው ትልቋ ከተማ ጎማ ተፋፍሟል። የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች እንደተናገሩት በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም23 አማጺያን የሰሜን ኪቩ ግዛት መዲና የሆነችውን ጎማን ለመቆጣጠር በተደረገው ፍልሚያ ከተገደሉት በተጨማሪ 2 ሺህ […]
በጋና የፓርላማ አባላት መካከል በተፈጠረ ግጭት ንብረት ወደመ
ከ 1 ሰአት በፊት ሐሙስ ምሽት፣ ጥር 22/ 2017 ዓ.ም በጋና ምክር ቤት ውስጥ በተነሳ ግጭት አባላቱ እርስ በርስ ከመቧቀስ በተጨማሪ የምክር ቤቱን ቁሳቁሶችን አወደሙ። ይህ የሆነው ምክር ቤቱ የአዲስ ሚኒስትሮችን ሹመትን ለማጣራት ስብሰባ እያካሄደ በነበረበት ወቅት ነው። በአባላቱ ዘንድ በተፈጠረው አለመግባባትም የምክር ቤት አባላቱ ወንበሮችን፣ ጠረጴዛዎችን እና ማይክራፎኖች በማውደማቸው ፖሊስ ጣልቃ እንዲገባ ተደርጓል። ሹመቱን […]
በጸሎት ትፈወሳለች በሚል ታዳጊዋን የስኳር በሽታ መድኃኒቷን ያስተዉ አማኞች በነፍስ ማጥፋት ጥፋተኛ ተባሉ
ከ 5 ሰአት በፊት የስምንት ዓመቷን የስኳር ህመምተኛ ታዳጊ ለአንድ ሳምንት ያህል የሚያስፈልጋትን ኢንሱሊን የተባለውን መድኃኒት በመከልከል ህይወቷ እንዲያልፍ ምክንያት ሆነዋል የተባሉ 14 የአውስትራሊያ የሃይማኖት ቡድን አባላት ጥፋተኛ ተባሉ። ኤልዛቤት ስትሩዝ በአውሮፓውያኑ 2022 በስኳር ህመም ተሰቃይታ በደሟ ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከፍ በማለቱ ምክንያት ሕይወቷ እንዲያልፍ ሆኗል። ኤልዛቤት መድኃኒቱን የተከለከለችው የህክምና አገልግሎትን በሚቃወም ‘ቅዱሳን’ በመባል […]
የፖለቲከኞች እና የወታደራዊ አዛዦች ውዝግብ እና መግለጫ በትግራይ የፈጠረው ስጋት
31 ጥር 2025 ትግራይ ከአውዳሚው ጦርነት ማብቃት በኋላ ከጦርነቱ ጉዳት ለማገገም ጥረት እያደረገች ቢሆንም፣ የክልሉ አንጋፋ የፖለቲካ ፓርቲ በሆነው ህወሓት አመራሮች መካከል ለወራት የዘለቀው አለመግባባት ተካሮ በሕዝቡ ላይ ሌላ ስጋት አስከትሏል። ለሁለት በተከፈሉት የህወሓት አመራሮች መካከል በተለይ ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ከተካሄደው 14ኛ የድርጅቱ ጉባኤ በኋላ በሊቀ መንበሩ እና በምክትሉ የሚመሩት ሁለት ወገኖች ለወራት በከፍተኛ […]
ወንበሩን ልቀቁልን ዋ! የደሃን ደም ምትመጡ… ጦርነትን ኖረንበታል ጀነራሎቹ!- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Mengizem News ብናልፍ አንዷለም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ/ሀኪሞች ጥያቄ በማቅረባቸው ለእስር መዳረጋቸው ታወቀ/የሰላሌ ነዋሪዎች ስቃይ
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
እስረኞች ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ደብዳቤ ላኩ! || የቄስ በላይ ነገር | Menalesh Meti Fri 31 Jan 2025
Menalesh Meti
Ethiopia – ሰዉ ከትግራይ እየወጣ ነው፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በአፋር፣ የኦሮሚያው አስደንጋጭ እገታ፣ ሀኪሞች ታሰሩ
Feta Daily News
Ethiopia – “ትራምፕ አስፈርቶናል” ትግራይ፣ ኢትዮጵያንም ያስደነገጠው የትራምፕ ዛቻ፣ አዲስ አበባ የገቡት ጥቁር እንግዶች፣ አዲሱ የግብጽ ከበባ
Feta Daily News