የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንደገና እንዲዋቀር ወታደራዊ አመራሮች ወሰኑ

January 28, 2025 – Addis Admas  አንዳንድ ወታደራዊ አመራሮች ውሳኔውን አልተቀበሉትምየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንደገና እንዲዋቀር ውሳኔ ማሳለፋቸውን የክልሉ ወታደራዊ አመ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለአማርኛ፣ ለኦሮምኛ እና ለትግርኛ ‘የበለጠ አመቺ ነው’ እየተባለለት ያለው ዲፕሲክ ምንድን ነው?

ከ 7 ሰአት በፊት የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተግበሪያ የሆነው ዲፕሲክ (DeepSeek) ከሰሞኑ በኢትዮጵያውያን እንዲሁም በዓለም ዙሪያ የቴክኖሎጂው ዘርፍ በቅርበት በሚከታተሉ ሰዎች ዘንድ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ቻይና ሠራሹ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በትግርኛ ከሌሎች ተመሳሳይ መተግበሪያዎች በተሻለ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተጠቃሚዎች አስተያየታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ሲገልጹ ተደምጧል። ዲፕሲክ መሰል የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተግበሪያዎችን በሚገዳደር […]

“ቤቴን አጣሁት” – ወደፈራረሰ ቤትና መንደር የተመለሱት ፍልስጤማውያን

ከ 6 ሰአት በፊት አብዛኞቹ ወደ ሰሜናዊ ጋዛ የተመለሱ ፍልስጤማውያን ቤታቸው ፈራርሶ ነው የጠበቃቸው። የ44 ዓመቷ ሳብሪን ዛኑን ወደ ቤታቸው ከተመለሱት ተፈናቃዮች አንዷ ናት። “ቤተሰቦቻችንን ስናይ ደስ አለን። ግን ቤታችን ወድሞ ማየት አሳዘነን። ሰዎች የሚያምረውን ሰፈር ለማየት ይመጡ ነበር። አሁን ግን ምንም አልተረፈም” ትላለች። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ቤታቸውን በነበረበት አላገኙትም። እስራኤልና ሐማስ የተኩስ አቁም […]

በትራምፕ ትዕዛዝ የተጀመረው አሰሳ እና የጅምላ እስር ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ያሰጋል?

ከ 3 ሰአት በፊት በአሜሪካ ሕገ ወጥ ከተባሉ ስደተኞች ጋር በተያያዘ ያለፈው እሑድ በተጀመረው የአሰሳ ዘመቻ እስካሁን ወደ አንድ ሺህ ሰዎች መታሰራቸው ተገልጿል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ ከፍተኛ ቁጥር መሆኑን የአገሪቱ የስደተኞች እና የጉምሩክ ተቋም የሆነው ኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (አይስ) የገለጸ ሲሆን አሰሳው የተካሄደው በቺካጎ፣ ኔዋርክ፣ ኒው ጀርዚ እና ማያሚ ነው። […]

በዲሞክራቲክ ኮንጎ እየተካሔደ ያለው ምንድነው? በግጭቱ ሩዋንዳ ለምን ትሳተፋለች?

ከ 6 ሰአት በፊት በማዕድን የበለፀገችው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ላለፉት 30 ዓመታት በግጭት ስትታመስ ቆይታለች። በተለይ ደግሞ ከሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ በኋላ በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሰላም ሰፍኖ አያውቅም። የተለያዩ የታጠቁ ቡድኖች ማዕከላዊውን መንግሥት ለማውረድ እና ሰፊዋን ሀገር ለመቆጣጠር ሙከራ አድርገዋል። በዲአር ኮንጎ ያለው አለመረጋጋት ጎረቤትን ሀገራትንም የሚነካ ነው። በተለይ በ1990ዎቹ የአፍሪካ የዓለም ጦርነት በተባለለት ግጭት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ […]

ትራምፕን የመረመሩት የፍትህ ቢሮ ጠበቆች በአዲሱ አስተዳደር ተባረሩ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከእሳቸው ጋር በተያያዘ ሁለት የወንጀል ጉዳዮች ላይ ሲሠሩ በነበሩ ከ12 በላይ የፍትህ ቢሮ ጠበቆችን አሰናበተ። “ፕሬዚዳንቱን ለመክሰስ በሚጫወቱት ጉልህ ሚና ምክንያት የፕሬዚዳንቱን አጀንዳ በታማኝነት ለማስፈጸም እምነት ሊጣልባቸው እንደማይቻል” በተጠባባቂ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጀምስ ማክሄንሪ ድምዳሜ ላይ በመደረሱ መባረራቸውን አንድ የቢሮው ባለስልጣን ለቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ኒውስ […]

ህሙማንን ለብዝበዛ እያጋለጠ ያለው ከ10 ሴቶች አንዷን የሚይዘው ፒሲኦኤስ ምንድን ነው?

ከ 7 ሰአት በፊት ሶፊ ለ12 ዓመታት ያህል የወር አበባዋ ሲመጣ ያማታል። የሰውነት ክብደቷ ይጨምራል። ድባቴ እና ድካም ይሰማታል። ከአሥር ሴቶች አንዷ ላይ የሚታየው የሆርሞን ችግር (ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም ወይም ፒሲኦኤስ) እንዳለባት ተነግሯታል። ሆኖም ሕክምና ለማግኘት ተቸግራለች። ጤናዋን ማስተካከል የምትቸው በራሷ መንገድ እንደሆነ ተሰማት። ኢንስታግራም ላይ ኮርኒ ሲማንግ የተባለች ሰው ተዋወቀች። ህመሟን እንደምታስወግደው ቃል ገባችላት። […]

የቤተክርስቲያንን መብትና ጥቅም ለማስከበርና የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በጥብቅ እየተሰራ ነው

የቤተክርስቲያንን መብትና ጥቅም ለማስከበርና የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በጥብቅ እየተሰራ ነው #Ethiopia | ጥንታዊት፣ታሪካዊትና ዓለም አቀፋዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቷን ለማስፋፋት በምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ የሌሎችን መብትና ጥቅም ባለመንካት በትዕግሥትና በማስተዋል የምትጓዝ አገራዊ ኃላፊነት የሚሰማት ሰላምን አብዝታ የምትሰብክ መንፈሳዊት ተቋም መሆኗ ይታወቃል። ቤተክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮቷን ለማስፋፋት በተጓዘችባቸው አያሌ ዓመታት አገራችን ኢትዮጵያ የራሷ ፊደላትና የራሷ […]

Weaponized Rape in Tigray: Call for global justice against war crimes, crimes against humanity and atrocities  – Addis Standard 05:05 

January 27, 2025 Addis Abeba – The ongoing suffering in Tigray, not stopped even after the ceasefire in forcefully and unconstitutionally occupied areas by Amhara and Eritrea forces, has been marked by widespread atrocities, among which the use of conflict-related sexual violence stands out as one of the most heinous and systematic crimes committed against the Tigrayan […]