Anchor Media ”በአዳነች አቤቤ ሽልማት ውስጥ እኔ የለሁበትም” ኢሕአፓ
Anchor Media
ከመሸ ኮሎኔል ደመቀ ከባድ እርምጃ ጀመሩ | ብልጽግና የማያስተዳድራቸው የአማራ ከተሞች | የኤርትራ ጦር ከድንበር አፈገፈገ? | Ethiopia
Andafta
ፋኖ ጎንደርን ሲረግጥ አብይ ጉድ ሰሙ | ሰራዊቱ ከአማራ ከተሞች መውጣት ጀመረ? | ባለስልጣኑ ተገደሉ | በአዲስአበባ ከባድ ማስጠንቀቂያ | Ethiopia
Andafta
የታዬ ደንደአ ክርን፣ በትግራይ እና ዲያስፖራ፣ ከጎዳና ትዕይንት ወዴት?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“የጦርነት ይቁም! የአገዛዝ ያክትም!” ተናጋሪዎች
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ዩክሬን በሩሲያ ላይ የፈጸመችው ‹‹ስፓይደርዌብ ኦፕሬሽን›› እና የተፈራው የከፋ ጦርነት
ሩሲያና ዩክሬን በቱርክ ኢስታንቡል ለሁለተኛ ጊዜ ውይይት አድርገዋል (ጌቲኢሜጅ) ዓለም ዩክሬን በሩሲያ ላይ የፈጸመችው ‹‹ስፓይደርዌብ ኦፕሬሽን›› እና የተፈራው የከፋ ጦርነት ምሕረት ሞገስ ቀን: June 4, 2025 ዩክሬን ሩሲያ ድንበር ዘልቃ ከዚህ ቀደም ከተለመደው ጦርነት ውጪ የጦር አየር ማረፊያዎችን ትደበድባለች ብሎ የተነበየም የገመተም አልነበረም፡፡ በከፍተኛ የደኅንነት ምስጢር የተያዘውና የሩሲያን የጦር ጀቶች ለማውደም የተነደፈውን ሥልት የሩሲያውን ጨምሮ […]
ለሎጂስቲክስ ዘርፍ ዕድገት ማነቆ የሆኑ መፍትሔ አልባ ችግሮች መኖራቸው ተገለጸ
8ኛው የብሔራዊ ሎጂስቲክ ኮንፈረንስ በተካሄደበት ወቅት ዜና ለሎጂስቲክስ ዘርፍ ዕድገት ማነቆ የሆኑ መፍትሔ አልባ ችግሮች መኖራቸው ተገለጸ ሃይማኖት ደስታ ቀን: June 4, 2025 በኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ላይ የተጋረጡ መፍትሔ አልባ የሆኑ ችግሮች እንዳሉ ተገልጾ፣ ከተለያዩ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ ከትናንት በስቲያ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም. ‹‹በማይበገር ሎጂስቲክስ አገልግሎትና የንግድ ማመቻቸት ሥራ ጠንካራ […]
በአገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችንና የሕክምና መሣሪያዎችን ከውጭ መግዛት በሕግ ተከለከለ
ማኅበራዊበአገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችንና የሕክምና መሣሪያዎችን ከውጭ መግዛት በሕግ ተከለከለ ፅዮን ታደሰ ቀን: June 4, 2025 መድኃኒቶች ወይም የሕክምና መሣሪያዎች በአገር ውስጥ አምራቾች የሚመረቱ ከሆነ በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ ከውጭ ግዥ መፈጸም ተከለከለ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በማዕከል የሚፈጸሙ የመድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎች የግዥ አፈጻጸም መመርያ ይፋ አድርጓል፡፡ ከትናንት ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. […]
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ሙሉ በሙሉ ክፍት ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ
ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነርና አቶ አህመድ ሺዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር በፎረሙ ላይ በተሳተፉበት ወቅት ቢዝነስ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ሙሉ በሙሉ ክፍት ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ ፅዮን ታደሰ ቀን: June 4, 2025 የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍን በቅርቡ ሙሉ በሙሉ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሊደረግ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀው የኢትዮ ቤልጂየም ቢዝነስ […]
አሠሪዎች ሠራተኞችና የክልል መንግሥታት መዋጮ የሚያደርጉበት ተጠባቂው የቤቶች ፈንድ
ቢዝነስ አሠሪዎች ሠራተኞችና የክልል መንግሥታት መዋጮ የሚያደርጉበት ተጠባቂው የቤቶች ፈንድ ዳዊት ታዬ ቀን: June 4, 2025 የመኖሪያ ቤቶች ግንባታና ዕድሳት ሊውል የሚችል የረዥም ጊዜ ብድር አገልግሎት ለመስጠት ያስችላሉ የተባሉ ሁለት ተቋማትን ለማቋቋም የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ሊመከርበት እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ በቅርቡም ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚቀርብ የሚጠበቀው ረቂቅ የቤቶች ኮርፖሬሽንና የቤቶች ፈንድን ለማቋቋም የሚያስችል ነው፡፡ […]