ኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ የጦር መሳሪያ እየስገባች ነው ስትል ሶማሊያ ከሰሰች

ከ 8 ሰአት በፊት የጦር መሳሪያዎች በሕገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ በኩል ወደ ፑንትላንድ እየገባ ነው ሲል የሶማሊያ መንግሥት ከሰሰ። የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ዛሬ [አርብ] መስከረም 10/2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የተፈጸመ ነው ያለውን ድርጊት በብርቱ አውግዟል። ሶማሊያ ይህ ዓይነቱ ያልተገለጸ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ድንበር በኩል የግዛቴ አካል ናት ወደምትላት ፑንትላንድ […]

በ“ኬጂ” ደረጃ ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት በድጋሚ ሊሰጥ ነው

20 መስከረም 2024, 07:08 EAT ባለፈው ዓመት ተቋርጦ የነበረው የቅድመ መደበኛ (ኬጂ) የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት፤ በዚህ ሳምንት በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳምንት ለአምስት ጊዜ ሊሰጥ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ያዘጋጀው የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተማሪዎች መፅሐፍ እና የመምህራን መምሪያ ለመንግሥት ትምህርት ቤቶች መሠራጨቱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ርዕሰ መምህራን እና መምህራን ገልጸዋል። ሕጻናት […]

ሞባይል መሠል የመገናኛ መሣሪያዎች ዉስጥ የተጠመዱ PETN የተባለ ከፍተኛ ፈንጂ መስሪያ የተሰሩ ናቸው

September 20, 2024 – Konjit Sitotaw  ሊባኖስ ዉስጥ ፔጀርስ በተባለዉ ሞባይል መሠል የመገናኛ መሣሪያዎች ዉስጥ የተጠመዱ በእንግሊዝኛ ምህጻሩ PETN የተባለ ከፍተኛ ፈንጂ መስሪያ የተሰሩ መሆናቸውን አንድ ለሙያው ቅርበት ያለው ሰው ለሮይተርስ ተናገረ። ይህ አደገኛ ፈንጂ ከባትሪው ጋር እንዲዋሃድ የማድረጉ ተግባር በቀላሉ እንዳይታወቁ በሚያስችል መልኩ እንደተሰራም ባለሙያው አክሏል። ሊባኖስ ዉስጥ ፔጀርስ በተባለዉ ሞባይል መሠል የመገናኛ መሣሪያዎች ዉስጥ የተጠመዱ […]

የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ወቅታዊ ሁኔታ

September 20, 2024 – DW Amharic  የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ጋር በቀጣናዊ ሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን ተወያይተዋል። ኢጋድ በሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት መከበር ላይ ግልጽ አቋም እንዳለውና ይህም የድርጅቱ አባል ሃገራት እና መንግሥታት መሪዎች ያረጋገጡት መሆኑን ዋና ጸሐፊው ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ