ከኤርትራው ሚስጥራዊ ውይይት መረጃ ሾለከ | በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስን ካዷቸው… | ኢትዮጵያን አሸናፊ ያደረገ ጉዳይ ተከሰተ | Ethiopia
Andafta
ፋኖ የማረከው ኮሎኔል አመለጠ | ከአስመራ አደገኛ መረጃ ሾለከ | የጃዋር ቃለመጠይቅ ታገደ? | Ethiopia
Andafta
አስደንጋጩ የዳሰሳ ጥናት፣ “አይጸጽተኝም፣ አይቆጨኝም ስል?”፣ “አላማችን መንግስት መገልበጥ?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
አቅጣጫ ቀያሪው እና አነጋጋሪ የሆነው ወሳኝ ሰነድ ምን አካቷል?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የታገዱት የሰብዐዊ መብት ድርጅቶች ስለ እግዱ አስተያየታቸውን ሰጡ
December 26, 2024 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ማዕከል በኢፌድሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ታግደዋል። ስለ እግዱ ኢሰመጉ ምን አለ ? ላለፉት 33 አመታት በሀገሪቱ የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ፥ ዲሞክራሲ እንዲስፍን እና የህግ የበላይነት እንዲከበር ከፍተኛ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ አንጋፋ ድርጅት እንደሆነ ገልጿል። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሠልጣን ታህሳስ 14 ቀን 2017 […]
የ2018 ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሚድያዎችን እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን በገፍ ለመዝጋት መታቀዱ ታወቀ
December 26, 2024 (መሠረት ሚድያ)- በግንቦት ወር 2018 ዓ/ም ይደረጋል ተብሎ ከሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በፊት በርካታ የግል ሚድያዎችን እና የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶችን መንግስት ሊዘጋ እንዳሰበ መሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ያሳያል። አንድ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የመንግስት አመራር ስሜ አይጠቀስ ብለው ለሚድያችን በሰጡት መረጃ ቢያንስ 10 የግል ሚድያዎችን እና ከ80 ያላነሱ ሚድያዎችን ለመዝጋት እቅድ ወጥቷል። “እቅዱ ላይ የተቀመጠው […]
ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑ ታወቀ
December 26, 2024 (መሠረት ሚድያ)- ከተመሰረተ 12 አመታትን ያስቆጠረው እና በ2013 ዓ/ም በምርጫ ዋዜማ የተመረቀው ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የመፍረስ አደጋ ላይ እንደሚገኝ ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ይጠቁማል። በተለያዩ ምክንያቶች በሙሉ አቅሙ ወደ ምርት ያልገባው ፕሮጀክቱ ከ1,500 እስከ 1,600 ቋሚ ሰራተኞች እና በርካታ ጊዚያዊ የቀን ሰራተኞችን ይዞ የነበረ ቢሆንም ከዚህ ውስጥ 430 ሰራተኞች ብቻ […]
በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ዳር አበባ እና ሳር ለማጠጣት የሚውለው የመጠጥ ውሀ በመሆኑ ህዝቡ መቸገሩ ታወቀ
December 26, 2024 (መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በቅርብ ግዜያት ከተሰሩ የኮሪደር ልማቶች ጋር ተያይዞ ለተተከሉ የመንገድ ዳር አትክልትና ሳር ለማጠጣት የሚውለው ውሀ ለነዋሪዎች መጠጥ ከሚያገለግል የውሀ መስመር በመሆኑ ህዝቡ ውሀ መቸገሩ ታወቀ። በኮሪደር ልማት ለተተከሉት አትክልትና ሳር ጠዋትና ማታ ውሀ የሚያጠጡት ተሽከርካሪዎች ለነዋሪው ለመጠጥ ከሚያገለግል የውሀ መስመር ሀይድራንቶች ላይ እንደሚቀዱ መሠረት ሚድያ ከአዲስ አበባ […]
በኢትዮጵያ የታገዱ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደረሰ
December 26, 2024 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል” ያላቸውን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (EHRDC) ከማንኛውም የስራ እንቅስቃሴ አገደ። ባለስልጣኑ ባለፈው አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያገዳቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ቁጥር አራት ደርሰዋል። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሁለቱን ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያገደው፤ ከትላንት ረቡዕ ታህሳስ […]
ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት ወደ ወታደራዊ ካምፕነት እየተቀየረ ነው
December 26, 2024 ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ከተመሰረተ 12 አመታትን ያስቆጠረው እና በ2013 ዓ/ም በምርጫ ዋዜማ የተመረቀው ግዙፉ የጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የመፍረስ አደጋ ላይ እንደሚገኝ ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ይጠቁማል። በተለያዩ ምክንያቶች በሙሉ አቅሙ ወደ ምርት ያልገባው ፕሮጀክቱ ከ1,500 እስከ 1,600 ቋሚ ሰራተኞች እና በርካታ […]