የግብፁ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ስምምነት “በቅርበት እየተከታተሉ” እንደሆነ ተናገሩ

ከ 1 ሰአት በፊት የግብፁ ፕሬዝደንት አብድል ፋታህ አል-ሲሲ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የገቡትን ስምምነት “በቅርበት እየተከታተሉ እንደሆነ” ተናገሩ። አል-ሲሲ ይህን ያሉት ከፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማኽሮን ጋር በነበራቸው የስልክ ልውውጥ እንደሆነ አናዶሉ የዜና ወኪል ዘግቧል። የግብፁ ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አሸማጋይነት የገቡትን ስምምነት ጠቅሰው “[ስምምነቱ] በአፍሪካ ቀንድ ፀጥታ እና መረጋጋት ሊያመጣ እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው” ፅሕፈት […]

በአሜሪካ መኖሪያ ቤት የሌላቸው እና ጎዳና የሚያድሩ ሰዎች ቁጥር 770 ሺህ ደረሰ

ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ በኑሮ ውድነት፣ በተፈጥሮ አደጋ እና በስደተኞች ምክንያት መኖሪያ ቤት የሌላቸው ሰዎች ቁጥር 18 በመቶ ጨምሮ ከምንጊዜውም በላይ ከፍ ማለቱን መንግሥት ይፋ አደረገ። የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር ባለፈው አርብ ባወጣው መረጃ መሠረት 770 ሺህ ሰዎች በመጠለያዎች፣ በጊዜያዊ ቤቶች አሊያም ጎዳና ላይ ናቸው ብሏል። ይህ ቁጥር የተሰበሰበው በአውሮፓውያኑ ጥር 2024 በአንድ […]

በአሜሪካ መኖሪያ ቤት የሌላቸው እና ጎዳና የሚያድሩ ሰዎች ቁጥር 770 ሺህ ደረሰ

ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ በኑሮ ውድነት፣ በተፈጥሮ አደጋ እና በስደተኞች ምክንያት መኖሪያ ቤት የሌላቸው ሰዎች ቁጥር 18 በመቶ ጨምሮ ከምንጊዜውም በላይ ከፍ ማለቱን መንግሥት ይፋ አደረገ። የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር ባለፈው አርብ ባወጣው መረጃ መሠረት 770 ሺህ ሰዎች በመጠለያዎች፣ በጊዜያዊ ቤቶች አሊያም ጎዳና ላይ ናቸው ብሏል። ይህ ቁጥር የተሰበሰበው በአውሮፓውያኑ ጥር 2024 በአንድ […]

ጎዳና ላይ ሰው የሚቃጠልባት በወሮበላ ቡድኖች ቁጥጥር ስር የምትገኘው የሄይቲ መዲና

ከ 7 ሰአት በፊት የሁለት ዓመቷ ሻይና በሄይቲ ዋና ከተማ ፖርት አው ፕሪንስ አገልግሎት ከሚሰጡ ጥቂት ሆስፒታሎች ውስጥ በአንዱ ተኝታ ግሉኮስ እየተሰጣት ነው። ሕክምናው ከደረሰባት ከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንደሚታደጋት እናቷ ቬንዳ ተስፋ አድርጋለች። በሄይቲ በረሃብ አፋፍ ላይ ካሉ 760 ሺህ ህጻናት አንዷ ሻይና ነች። ቬንዳ በሰፈሯ የሚካሄደውን የወሮበሎች ጦርነት በመፍራት ለሳምንታት ልጇን ወደ ሆስፒታል […]

ፑቲን የአዘርባጃን አውሮፕላን ለመከስከሱ ሩሲያ ተጠያቂ መሆኗን ባያምኑም ሀዘናቸውን ገለጹ

ከ 6 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአዘርባጃን የመንገደኞች አውሮፕላን በመከስከሱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። በአደጋው 38 ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ አውሮፕላኑ የወደቀው በሩሲያ የአየር ክልል ውስጥ ነው። ለአውሮፕላኑ መከስከስ ሩሲያ ተጠያቂ ስለመሆኗ ፑቲን ያሉት ነገር የለም። በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር የገና በዓል በተከበረ ዕለት የአውሮፕላን አደጋው ከደረሰ ወዲህ ፑቲን ምንም አላሉም ነበር። ከአደጋው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጡት […]

ትራምፕ ለተለያዩ አገራት ሙያተኞች የሚሰጠውን የአሜሪካ ቪዛ እንደሚደግፉ ተናገሩ

ከ 6 ሰአት በፊት ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለተለያዩ ሙያተኞች ቪዛ በመስጠት ወደ አሜሪካ የሚወስደውን የስደተኞች ፕሮግራም በተመለከተ ድጋፋቸውን ለኤለን መስክ እና ቪቬክ ራማስዋሚ ሰጡ። ኤች-1ቢ (H-1B) የተባለው ለሙያተኞች የአሜሪካ ቪዛ የሚሰጥበትን አሠራር “እወደዋለሁ” ሲሉ ትራምፕ ለኒው ዮርክ ፖስት ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም ይህንን የቪዛ ዓይነት ሲተቹ ነበር። ቪቬክ እና ኤለን የመንግሥትን ወጪ እንዲቆጣጠሩ በትራምፕ ተሹመዋል። […]

Ethiopian Defense Force Commander Escapes From Rebels Prison  – Borkena 16:37 

December 28, 2024 Borkena Toronto – Colonel Yared Kiros, a senior Ethiopian Defense Force Commander, has reportedly escaped from Fano Forces in the Amhara region of Ethiopia.  Asres Mare, political head of Fano forces in Gojjam, has disclosed it this week. According to the information he shared, Yared escaped on Monday December 23 during night time.  […]

Initiatives for cooperation in the Red Sea and Gulf of Aden must be regionally-led  – Addis Standard 08:06 

December 28, 2024  3 minutes read By Nuur Mohamud Sheekh @NuursViews Addis Abeba – The Red Sea and Gulf of Aden stand at a pivotal moment in their history. Without a deliberate commitment to regional cooperation, the area risks descending into deeper instability, undermining maritime security, trade, and the stability of the wider region, and countries like […]

Ethiopia’s ruling party central committee meeting to discuss “Ongoing efforts”  – Borkena

December 28, 2024 Borkena Toronto –  “This morning, we began the Prosperity Party’s Central Committee meeting to engage in key discussions on our ongoing efforts.” Ethiopia Prime Minister announced on his social media page.  No further detail was provided regarding the agenda item that the central committee is discussing.  There is speculation that the party has […]

Foreign bank entry could import economic crises, weaken local banks: NBE regulators  – The Reporter 

Business Foreign bank entry could import economic crises, weaken local banks: NBE regulators By Elias Tegegn December 28, 2024 Regulators at the central bank concede the impending entry of foreign banks could negatively impact their domestic counterparts as well as the Ethiopian economy. Although higher-ups at the National Bank of Ethiopia (NBE) have a mostly […]