የፕሬዝዳንቱ ቢሮ ተከበበ? | ኢሳያስ በፋኖ ጉዳይ አቋማቸውን ተናገሩ | የድርድሩ ውጤት ተቃውሞ ገጠመው | Ethiopia
Andafta
“የምንታረቅ አይመስለኝም” | ሞት ጠሪው ፕሬዝዳንት | Addis Maleda | Addis Abeba in Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
“ሕገ-መንግሥቱ?” ፣ መድብለ ፓርቲ የተጋረጠበት ፈተና፣ “ዘላቂ ሰላም አያመጣም?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የንጹሃን የጅምላ ግድያ ለምን አርሲ ተደጋገመ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የኢሳያስ አፈወርቂ እና የአንዳርጋቸው ተቃርኖ ፣ ከህውሓት እና ከፋኖ አመራሮች ምን ምላሽ እንጠብቅ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የኦሮምያ ክልል መንግስት የሰላም ስምምነት የተፈራረመው በቡድኑ ቅቡልነት ከሌለው አመራር ጋር ነው” – የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት/ጃልመሮ
December 2, 2024 የኦሮምያ ክልል መንግስት የሰላም ስምምነት የተፈራረመው በቡድኑ ቅቡልነት ከሌለው አመራር ጋር ነው” ሲል በጃልመሮ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትአስታወቀ። መንግስት ኦነግ ሸኔ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን ባወጣው መግለጫ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት የተፈራረመው ጃልሰኚ ነጋሳ እንደማይወክለው ገልጿል፡፡ የተደረገው ስምምነት ከቡድኑ ጋር የተደረገ ስምምነት አድርጎ እንደማይወስደውም ነው ቡድኑ የጠቆመው፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ […]
ከሰላም ሚኒስትርነት ስልጣናቸው የተነሱት አቶ ብናልፍ አንዱአለም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
December 2, 2024 – Konjit Sitotaw ከሰላም ሚኒስትርነት ስልጣናቸው የተነሱት አቶ ብናልፍ አንዱአለም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ከሕዳር 23/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ሆነው መሾማቸውን ገልጿል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መሐመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ በዋስትና እንዲለቀቁ ተወሰነ
December 2, 2024 የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ በዋስትና እንዲለቀቁ ተወሰነ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ በዋስትና እንዲለቀቁ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት መወሰኑ ተገለጸ፡፡ ዛሬ በዋለው ችሎት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አቶ ታዬ በዋስትና እንዲፈቱ መወሰኑን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። በዚህም መሰረት የቅርብ ቤተሰባቸው እንዲለቀቁ የሚያስፈልጉ ሂደቶችኝ […]
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስለኢትዮጵያ ምን አሉ?
1 ታህሳስ 2024 የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ምሽት በመንግሥታቸው የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው ስለወቅታዊ ጉዳዮች ቃለ-ምልልስ ሰጥተዋል። ፕሬዝደንቱ ሶማሊያ፣ ግብፅ እና ሀገራቸው ኤርትራ ስለገቡት ስምምነት፣ በኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ በትግራይ ክልል ስላለው ሁኔታ እንዲሁም ስለአዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። ፕሬዝደንቱ በቀጣናው ስላለው ሁኔታ ከሰጡት አስተያት በተጨማሪ በሀገራቸው በውሀ መሠረተ ልማት፣ ኢነርጂ፣ የመኖሪያ መንደር ግንባታን በተለመከተ […]
Uneasy Neighbors: The Regional Impact of Ethiopia’s Expansionist Ambitions – The Elephant 05:16
Analysis Ethiopia is seeking greater access to the Red Sea, but in doing so, it is repeating past behaviours that have destabilised the region. Yohannes Woldemariam December 2, 2024 In its renewed campaign for access to the Red Sea, Ethiopia is threatening to further destabilise the Horn of Africa. Ethiopia already has port access for […]