እስራኤል ከየመን የተተኮሰ ሚሳይል ማምከኗን አስታወቀች

December 28, 2024 – VOA Amharic  በሁቲዎች ቁጥጥር ስር ባለችው የየመን ዋና ከተማ ሰነዓ ላይ አዲስ የአየር ጥቃት ከተፈጸመ አንድ ቀን በኋላ ዛሬ ቅዳሜ ማለዳው ላይ ከየመን የተወነጨፈ ሚሳይል አየር ላይ ማምከኑን የእስራኤል ጦር  ተናግሯል። ዛሬ ቅዳሜ “ከየመን የተተኮሰው ሚሳይል ወደ እስራኤል ግዛት ከመግባቱ በፊት ተጠልፏል ” ከዚያ በፊት በኢየሩሳሌም እና በሙት ባህር አካባቢ  የማስጠንቀቂያ ደወሎች ሲጮኹ […]

የሞቃዲሾና አስመራ ንግግር አንድምታ

December 28, 2024 – DW Amharic ሀሰን ሼህ መሃሙድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ሶስት ዓመታቸውን ሳይደፍኑ እንኳ ስምንት ጊዜ ወደ አስመራ ተመላልሰዋል፡፡ አራቱ ደግሞ በዚህ ኣመት ብቻ መሆኑ ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የአልሻባብ አባላት በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

December 28, 2024 – VOA Amharic  በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የጂጂጋ ተዘዋዋሪ ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በ4 መዝገቦች የተከሰሱ 88 የአልሸባብ አባላት ናቸው የተባሉ ተከሳሾች ላይ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ እሥራት ፍርድ አስተላልፏል። ተከሳሾቹ በ2014 ዓም እና በ2015 ዓ/ም የጸጥታ አካላትና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት በማድረስ፣ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት በመዝረፍና በማውደም እንዲሁም… […]

በሲዳማ ክልል የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የተፈረደባቸው ነፃ ተባሉ

December 28, 2024 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል በ2012 ዓ.ም. በወጣው አዋጅ መሠረት፣ በማኅበራዊ መገናኛ ላይ “የክልሉን ከፍተኛ ባለሥልጣን ዘልፋችኋል፣ ጥላቻ ነዝታችኋል፣ እንዲሁም ሀሰተኛ መረጃ አስተላልፋችኋል” በሚል በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው የነበሩ ስድስት ወጣቶችን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በነፃ እንዳሰናበታቸው ጠበቃቸው ለ… … ሙሉውን ለማየት […]

ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ

December 28, 2024 – VOA Amharic  ትምህርት ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ፣ “ተቋማቱን ይጎዳል” ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ “ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ የደረጃ ዕድገት እንዳይሰጥ መወሰኑ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ያስተጓጉላል፣ ውስጣዊ ነፃነታቸውንም ይጋፋል” ብለ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለታጋች ማስለቀቂያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ድጋፍ እንዲሆን አንድ ወረዳ የፃፈው አነጋጋሪ ደብዳቤ

December 28, 2024 ለታጋች ማስለቀቂያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ድጋፍ እንዲሆን አንድ ወረዳ የፃፈው አነጋጋሪ ደብዳቤ (መሠረት ሚድያ)- በበርካታ የሀገራችን ክፍሎች ንፁሀን ዜጎች የእገታ ወንጀል እየተፈፀመባቸው ይገኛል፣ የታጋች ቤተሰቦችም በእምነት ተቋማት እና መንገድ ላይ ጭምር ከህዝብ በመለመን ለአጋቾች ገንዘብ ሲከፍሉ እንደነበር ይታወቃል። ዛሬ ለመሠረት ሚድያ የደረሰ አንድ ደብዳቤ እንደሚያሳየው ደግሞ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ፓዊ ወረዳ ነዋሪ የሆነች አንድ […]