Summary of Recent Recorded Drone and Air Strikes in Amhara Region, Ethiopia
AAA-admin Summary of recent recorded drone and air strikes in Amhara Region, Ethiopia Updated November 24, 2024 Overview The Amhara Association of America (AAA) has documented human rights violations and conflict developments in the context of the war in Ethiopia’s Amhara Region.1 Throughout the conflict the Oromo Prosperity Party regime’s armed forces, primarily the Ethiopian […]
Fano and the Future of Ethiopia’s Social Contract
News, Research & Analysis, Trending Fano and the Future of Ethiopia’s Social Contract The Fano struggle envisions a new social contract underpinned by unity, equality, justice, and the rule of law — moving away from the inherently divisive ethnic federalism. Accordingly, the Fano struggle is a paradigm shift aiming to establish a constitutional order inclusive of […]
The Abiy Doctrine: Ethiopia’s Foreign Policy Under Abiy Ahmed
Research & Analysis, Trending The Abiy Doctrine: Ethiopia’s Foreign Policy Under Abiy Ahmed In Ethiopia, Abiy Ahmed has de-institutionalized and personalized Ethiopia’s foreign policy for personal and political gain. Consequently, the Abiy Doctrine undermines the national interest, leading to diplomatic miscalculations and blunders, isolation, and declining foreign direct investment. The adverse effects of the Abiy Doctrine […]
ትረምፕ የብሪክስ ሀገራት ከዶላር ለመራቅ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ሀገራቸው ቆማ አትመለከትም አሉ
December 1, 2024 – Konjit Sitotaw ከጥቂት ሳምንታት በኋላ የአሜሪካ ፕሬዝደንት በመሆን ኋይት ሀውስ የሚገቡት ዶናልድ ትረምፕ የብሪክስ ሀገራት ዶላርን በራሳቸው አዲስ መገበያያ ለመተካት ከሞከሩ ከአሜሪካ ጋር እንደሚቆራረጡ አስጠንቅቀዋል። ትረምፕ ከደቂቃዎች በፊት በማህበራዊ ሚድያ ገፆቻቸው ላይ እንዳሰፈሩት የብሪክስ ሀገራት ከዶላር ለመራቅ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ሀገራቸው ቆማ አትመለከትም። “እነዚህ ሀገራት አዲስ መገበያያ እንደማይፈጥሩ ወይም ዶላርን በሌላ መገበያያ እንደማይቀይሩ ማረጋገጫቸውን […]
ድሮኖች በስቪሎች ላይ እያደረሱት ያለውን ጥቃት
December 1, 2024 – DW Amharic “ በአጠቃላይ ወታደራዊ ድሮኖች ለአፍሪካ መንግስታት አማጽያንና አሸባሪዎችን ለማጥቃት ትልቅ አቅም ፈጥሮላቸዋል” ሚስተር ዊም ዝዌንበርግ መንግስታዊ ያልሆነውና በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ፓክስ (PAX) የተስኘው የዳች የሰላም ድርጅት ተመራማሪ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአማራ ክልል በጤናው ዘርፍ የሠው ኃይል፣በትምህርቱ ደግሞ የተማሪ ቁጥር ማነስ አጋጥሟል
November 30, 2024 – DW Amharic የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ መልካሙ ጌትነት ከወቅታዊ የክልሉ የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞም በርካታ ጤና ተቋማት መዘጋታቸውንና ሠራተኞች መበተናቸውን አስረድተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሲዳማ ክልል መምህራን የጥቅምት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ተናገሩ
Saturday,30 November 2024 – Addis Admas Written by Administrator የብልፅግና አባል ያልሆኑ መምህራን ለፓርቲው የገንዘብ ድጋፍ ተጠይቀዋል በሲዳማ ክልል፣ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን፣ ደራራ ወረዳ የሚገኙ መምህራን የጥቅምት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ተናግረዋል። መምህራኑ አክለውም፣ በጉዳዩ ዙሪያ ጥያቄ ያነሱ መምህራን ለእስር መዳረጋቸውን አመልክተዋል።ደራራ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሚያስተምሩ አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ መምህር ለአዲስ አድማስ እንዳስረዱት፣ በመጀመሪያ መስከረም […]
የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተፋላሚ ወገኖችን ለማደራደር ዝግጁነቱን ገለፀ
Saturday,30 November 2024 – Addis Admas Written by Administrator የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ውስጥ ሚና ያላቸውን ተፋላሚ ወገኖች ለማደራደር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በማሰብ የሰላም ጥሪ አቅርበዋል።የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶችና የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ባለፈው ማክሰኞ ሕዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ ሆቴል በጋራ ባቀረቡት የሰላም ጥሪ […]
በሲቪል ድርጅቶች ላይ የተጣሉ ዕገዳዎች አሳሳቢ እንደሆኑ ተገለጸ
Saturday, 30 November 2024 20:33 Written by Administrator “እገዳው ከባድ ጫና እየመጣ መሆኑን ጠቋሚ ነው” ለሰሞኑ በ3 የሲቪል ማህበረሰብድርጅቶች ላይ የተጣለው ዕገዳ ከሲቪል ማሕበረሰብ ዓዋጅ ያፈነገጠ መሆኑ እንደሚያሳስብ “ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች” የተሰኘው ተቋም ገልጿል። ተቋሙ እንደገለጸው፤ ሕጉ በሚያዘው መሰረት ብቻ መርምሮ ለታገዱት የሲቪል ድርጅቶች ተገቢ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቋል።ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ባለፈው ሐሙስ ሕዳር 19 ቀን 2017 […]
አንጎላ:- የባይደን የመጨረሻ የአፍሪቃ ጉብኝት
November 30, 2024 – DW Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ስልጣናቸዉን ከመልቀቃቸዉ ጥቂት ቀደም ብሎ አፍሪቃን ለመጎብኘት የገቡትን ቃል እየፈፀሙ ነው። ጆ ባይደን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚጎበኝዋት አፍሪቃዊትዋ አገር አንጎላ እንዲጎበኙዋት በአጋጣሚ አልተመረጠችም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ