የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መጀመሪያ ደረጃ ላይ ያለ ፕሮስቴት ካንሰር ሕክምና ተደረገላቸው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል እጢ እንደተወገደላቸው ዓመታዊ የሕክምና ሪፖርታቸው ማሳየቱን ተከትሎ “ጥሩ አካላዊ ጤንነት ላይ” እንደሚገኙ ተናገሩ። ኔታንያሁ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ መደበኛ የሕክምና ክትትል በሚያደርጉበት ወቅት ሐኪሞች የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ያለ ወደ ካንሰር ሊቀየር የሚችል እጢ ማግኘታቸውን […]
ሜታ ለኤአይ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደቡ ከ8000 በላይ ሠራተኞችን ሊያሰናብት ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሜታ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ላይ የሚያወጣውን ወጪ በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞችን ሊያሰናብት መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው ሐሙስ ዕለት ለሠራተኞቹ በላከው የውስጥ ማስታወሻ ላይ የሠው ኃይሉን በ10 በመቶ ለመቀነስ ማቀዱን አስታውቋል። በዚህም 8000 ያህል ሠራተኞች ሥራቸውን ሊያጡ ይችላሉ ተብሏል። ኩባንያው በሺህዎች የሚቆጠሩ […]
ቀጥታ,ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት ሳምንት መራዘሙን አስታወቁ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የእስራኤል እና ሊባኖስ የተኩስ አቁም በሦስት ሳምንት መራዘሙን አስታወቁ። በሁለቱ አገራት መካከል በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ውይይት ላይ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ጄዲ ቫንስ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዩ መገኘታቸው ታውቋል። ውይይቱ “በጥሩ ሁኔታ” ተካሄዷል ያሉት ፕሬዚዳንቱ “ዩናይትድ ስቴትስ፣ ሊባኖስ ራሷን ከሄዝቦላህ መከላከል እንድትችል በጋራ ትሰራለች” ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አዛዥ ከ 20 ሚሊዮን ዶላር የኮንትራት ስምምነት ጋር በተያየዘ ታገዱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ማክሰኞ ዕለት በፍርድ ቤት ክስ የቀረበባቸውን የአገሪቱን ፖሊስ አዛዥ ላይ “ጊዜያዊ እገዳ” እንደጣሉባቸው ተገለጸ። የ62 ዓመቱ ጄኔራል ፋኒ ማሴሞላ አወዛጋቢ የሆነውን 21 ሚሊዮን ዶላር የኮንትራት ውል ከመስጠት ጋር በተያያዘ ኃላፊነታቸውን በሚገባ እንዳልተወጡ ተዘግቧል። የኮንትራት ስምምነቱ የወንጀል ምርመራ […]
በአንድ ሰዓት ውስጥ 60 ደቂቃዎች እንዲኖሩ የተደረገበት ጥንታዊ ምክንያት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ 5000 ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረ ሚስጥራዊ ውሳኔ ዛሬም ጊዜን የምንቆጥርበትን መንገድ በቀጥታ ለመወሰን በቅቷል። እአአ ጥቅምት 1793 ደግሞ አዲስ የተቋቋመው የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ጊዜን ለመቀየር በመወሰን ያልተሳካ ሙከራ ማድረግ ጀመረ። አብዮተኞቹ እንደወሰኑት ከሆነ አንድ ቀኑ በ24 ሰዓታት ሳይሆን በ10 ሰዓታት ይከፋፈላል። እያንዳንዱ ሰዓት 100 […]
ትራምፕ የንጉሡ ቻርልስ ጉብኝት ከዩኬ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማስተካከል እንደሚረዳ ለቢቢሲ ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሚቀጥለው ሳምንት ንጉሥ ቻርልስ ሳልሳዊ እና ንግሥት ካሚላ በአሜሪካ የሚያደርጉት ጉብኝት ከዩናይትድ ኪንግደም ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማስተካከል ሊረዳ እንደሚችል ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ የንጉሡ ጉብኝት ግንኙነቱን ለማስተካከል ሊረዳ ይችላል ወይ በሚል ከቢቢሲ በስልክ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “በትክክል። እሱ ድንቅ ነው። የሚገርም […]
ምስጢራዊ መረጃን ተጠቅሞ በውርርድ ቁማር 400,000 ዶላር ያሸነፈው የአሜሪካ ወታደር ተከሰሰ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የቀድሞውን የቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ ዘመቻ ላይ የተሳተፈ የአሜሪካ ልዩ ኃይል አባል ምስጢራዊ ወታደራዊ መረጃን ተጠቅሞ በውርርድ ቁማር ተሳትፏል በሚል ተወንጅሎ ታሰረ። የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ ጋኖን ኬን ቫን ዳይክ ላይ መጀመርያ ክስ መስርቶ የነበረው በክሪፕቶ የሚታገዘው ፖሊማርኬት ላይ ምስጢራዊ መረጃን […]
በታንዛኒያ ከምርጫ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ግጭት ከ500 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በታንዛኒያ “ተፈጥሮአዊ ባልሆኑ ምክንያቶች” ምክንያት 518 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን እና ከእነዚህም ውስጥ 197 ሰዎች በጥይት ተመትተው መሞታቸውን ጥቅምት ላይ የተደረገው አጠቃላይ ምርጫን ተከትሎ የተፈጠረውን ግጭት ለመመርመር የተቋቋመው ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር መሐመድ ቻንዴ ኦትማን ለግድያው ተጠያቂው ማን እንደሆነ ሳይገልጹ ተጨማሪ ምርመራ እንዲካሄድ […]
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የሂውማን ራይትስ ዎችን ሪፖርት “ከእውነት የራቀ” እና “ወገንተኛ” በማለት አጣጣሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በአማራ ክልል ሥር የተመሰረተው ‘የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን’ ምክትል አስተዳዳሪ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በትግራይ ተወላጆች ላይ “አድሏዊ አሰራር” ተዘርግቷል መባሉን አስተባበሉ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች ረቡዕ ሚያዚያ 14፣ 2018 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት የአማራ እና ትግራይ ክልሎች በሚወዛገቡባቸው […]
