ሩሲያ አዲሱን ሚሳዔል “በጦርነት ወቅት” ዳግም እንደምትጠቀም ፑቲን ተናገሩ

ከ 5 ሰአት በፊት ሩሲያ የዩክሬይኗ ዲኒፕሮ ከተማ ላይ አዲስ የባለስቲክ ሚሳኤል ካስወነጨፈች ከአንድ ቀን በኋላ፣ ፑቲን አገራቸው “ለመጠቀም ዝግጁ የሆኑ” አዳዲስ ሚሳኤሎች ክምችት እንዳላት ተናግረዋል ። ፑቲን በድንገት በቴሌቪዥን ቀርበው የኦሬሽኒክ ሚሳይል በጸረ ሚሳኤል ሊጠለፍ እንደማይችል እና “የጦርነት ሁኔታዎችን” ጨምሮ ተጨማሪ ሙከራዎችን ለማድረግ ቃል ገብተዋል። ዩክሬን የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ሚሳኤሎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሩሲያ […]

ስለ አዲሱ የሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤል ምን እናውቃለን?

ከ 2 ሰአት በፊት ሐሙስ እለት የዩክሬን ዲኒፕሮ ከተማ በሩሲያ የአየር ጥቃት ከተመታች በኋላ የዓይን እማኞች ያልተለመደ ሲሉ የገለጹት ሲሆን፣ ለሦስት ሰዓታት ያህል የዘለቀ ፍንዳታዎችንም አስከትሏል። ጥቃቱ በጣም ኃይለኛ የሚሳኤል ጥቃትን ያካተተ ሲሆን፣ የዩክሬን ባለስልጣናትም የአህጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤል (ICBM) ባህሪ እንዳለው ተናግረዋል። የምዕራቡ ዓለም ባለስልጣናት ይህን መሰል ጥቃት የአሜሪካ የኒውክሌየር ፕሮግራምን በተጠንቀቅ እንዲሆን ያደርጋል […]

የእስር ማዘዣ የወጣባቸው ለረጅም ዓመታት እስራኤልን የመሩት ቤንያሚን ኔታኒያሁ

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚያን ኔታኒያሁ ሰብዓዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል ተከሰው የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው አራተኛው የዓለማችን መሪ ሆነዋል። የሩሲያው ቭላድሚር ፑቲን፣ የሱዳኑ ኦማር አል-በሽር እና የሊቢያው ሙአማር ጋዳፊ ከዚህ ቀደም በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው መሪዎች ናቸው። የእስራኤል ጦር ካለፈው ዓመት ጀምሮ በፍልስጤም ፈፅሞታል ከተባለው ወታደራዊ እርምጃ ጋር […]

ቤይሩት በእስራኤል ከባድ የአየር ጥቃት መመታቷን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ገለጹ

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በማዕከላዊ ቤይሩት ላይ ከፍተኛ የአየር ድብደባ መፈጸሟን እና በርካታ ሰዎች መሞታቸውን የሊባኖስ መገናኛ ብዙኃን ገለፁ። በዋና ከተማዋ ባስታ የሚገኝ ባለ ስምንት ፎቅ የመኖሪያ ሕንጻ በአምስት ሚሳኤሎች ተመትቶ ሙሉ በሙሉ መውደሙን የሊባኖስ ብሄራዊ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። የሄዝቦላህ አል ማናር ሚዲያ በበኩሉ የሊባኖስን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጠቅሶ እንደዘገበው በጥቃቱ አራት ሰዎች ሲገደሉ […]

ኔታንያሁ ወደ ዩኬ ከመጡ ሊታሰሩ እንደሚችሉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ጠቆመ

ከ 4 ሰአት በፊት የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) የእስር ትዕዛዝ ያወጣባቸው የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ቢጓዙ እስር እንደሚጠብቃቸው የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ጠቆመ። የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ቃል አቀባይ ስለ ኔታንያሁ ጉዳይ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ ባይሆኑም ነገር ግን መንግሥት “ሕጋዊ ግዴታዎቹን” እንደሚወጣ ተናግረዋል። በያዝነው ሳምንት ሐሙስ ህዳር 12/ […]

ከክሪፕቶ ጋር በተያያዘ አድናቂዎቹን አሳስቷል የተባለው የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ

ከ 5 ሰአት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያ ዕውቅናን ያተረፈው ሎጋን ፖል አሳሳች ክሪፕቶ ኢንቨስትመንት በማስተዋወቅ ከአድናቂዎች ትርፍ አግኝቶ ሊሆን ይችላል በሚል ጥያቄዎች እየተነሱበት ነው። ቢቢሲ ያገኛቸው አዳዲስ ማስረጃዎች ፖል ጥቅም እንደሚያገኝበት ሳያሳውቅ ኢንቨስትመንቶቹን እንደሚያስተዋውቅ ያሳያሉ። ዩቲዩብ ላይ 23 ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ፖል የእነዚህ ኢንቨስትመንቶች ዋጋ እንዲጨምር ያደረገ ይመስላል። በዚህም ባሉት ቶከኖች ሽያጭ ትርፍ ሊያገኝ ይችል እንደነበር […]

በረሃብ የተጠቃው የሱዳን መጠለያ ጣቢያ ከወራት በኋላ እርዳታ አገኘ

ከ 5 ሰአት በፊት በሱዳን 500 ሺህ የሚጠጉ ተፈናቃዮችን ያስጠለለው እና በረሃብ የተጠቃው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ከወራት በኋላ የመጀመሪያውን እርዳታ አግኝቷል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጭነት መኪናዎች በሱዳን ለ18 ወራት በዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት ቀያቸውን ለቅቀው የተጠለሉበት ዛምዛም ስደተኞች ካምፕ አርብ ዕለት ደረሰዋል። የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊውኤፍፒ) በአቅራቢያው በምትገኘው የዳርፉር ከተማ ኤል ፋሸር በተካሄደው […]

Tensions rise in Horn of Africa as Ethiopia searches for a route to the sea

‘Abiy sees this as his historical legacy, giving Ethiopia access to the Red Sea.’ Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia ADDIS ABABA Tensions are running high in the Horn of Africa as Somalia continues to demand Ethiopia annuls a controversial port deal with the breakaway republic of Somaliland, or else withdraw its […]

Refugees in Ethiopia’s Amhara region continue to face almost daily attacks

“All we seek is a safe place, but unfortunately we found ourselves in another war.” Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia Related stories ADDIS ABABA Thousands of Eritrean and Sudanese refugees are demanding to be relocated from unsafe camps in Ethiopia’s conflict-hit Amhara region, where they say they lack basic services and […]

Asymptomatic nasopharyngeal carriage of multidrug resistant bacteria among children at University of Gondar Hospital Northwest Ethiopia Revealing Hidden Health Risks – Nature.com 07:49 

Scientific Reports volume 14, Article number: 28994 (2024) Cite this article Abstract Gram-negative bacteria in the nasopharynx can eventually invade bacteria-limited sites and cause serious illnesses such as meningitis, otitis media, and pneumonia. However, data related to the carriage of these bacteria in children attending outpatient departments in the study area are limited. To assess nasopharyngeal carriage, antibiotic susceptibility patterns, and […]