Ethiopia hit by third Earthquake, expert raises dam safety concerns – Egypt Independent 09:31
Egypt Main Slider Al-Masry Al-Youm November 6, 2024 Facebook Twitter LinkedIn A third earthquake struck Ethiopia on Sunday with a magnitude of 4.7 on a depth of 10 km, about 570 km from the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and approximately 400 km from the eastern border of the lake. A professor of geology and water resources at Cairo […]
Ethiopia extends $738m loan for South Sudan road project – Sudan Tribune 04:47
1 Min November 5, 2024 (ADDIS ABABA) – Ethiopia has extended a $738 million loan to South Sudan to fund the construction of a road connecting the two countries. The loan, which is repayable over 10 years, seeks to foster stronger economic ties and improve connectivity between Ethiopia and neigbouring South Sudan. Repayment, the loan […]
Ethiopia: Arbitary detention of thousands in Amhara region must end now – Amnesty International UK (Press Release)
Press releases RSS feed Satellite imagery from 17 October 2024 shows the prison in Dangla, Ethiopia. By 30 October new construction is visible, highlighted in yellow boxes © Amnesty Makeshift detention camps across the Amhara region have been filled with thousands of civilians since September Security forces have described mass detention campaign as ‘law enforcement, […]
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ።
November 6, 2024 – DW Amharic የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ። ትራምፕ በዊዝኮዚን ግዛት በማሸነፋቸው ወደ ዋይት ሐውስ ለመመለስ የሚያስፈልጋቸውን 270 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምጾች አግኝተዋል። ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኔታንያሁ፣ ማክሮ እና ዐቢይ “የእንኳን ደስ አለዎ” መልዕክት ለዶናልድ ትራምፕ አስተላለፉ
November 6, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ለመመረጥ ለተቃረቡት ዶናልድ ትራምፕ “የእንኳን ደስ አለዎ” መልዕክት አስተላለፉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዶናልድ ትራምፕ ለደጋፊዎቻቸው በፍሎሪዳ ንግግር አደረጉ
November 6, 2024 – DW Amharic በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር “የአሜሪካ ሕዝብ 47ኛው ፕሬዝደንት አድርጎ ስለመረጠኝ ላመሰግን እወዳለሁ” ያሉት ዶናልድ ትራምፕ “ለሁሉም ዜጋ” ለመታገል ቃል ገብተዋል። ዶናልድ ትራምፕ በሕዝብ ድምጽ (popular vote) ማሸነፋቸውን ቢናገሩም እስካሁን ይፋ በሆነው ውጤት በእርግጠኝነት ሊታወቅ አይችልም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
” በመጪዎቹ ወራት በቆላማው የሶማሌ፣ የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ድርቅ ይከሰታል ” – ዩኒሴፍ
November 6, 2024 ” በመጪዎቹ ወራት በቆላማው የሶማሌ፣ የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ድርቅ ይከሰታል ” – ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ወራት በቆላማው የሶማሌ፣ የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች “ላ ኒና” በተሰኘው የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ድርቅ እንደሚከሰት ዩኒሴፍ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። “ላኒ-ና” ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ባለው የዝናብ ወቅት ድርቅ እንደሚያመጣ ይጠበቃል ያለው ሪፖርቱ በተጠቀሱት አካባቢዎች […]
በሀዲያ ዞን በደረሰ ከባድ ዝናብ ከ15 ሺ በላይ አርሶአደሮች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ
November 6, 2024 በሀዲያ ዞን በደረሰ ከባድ ዝናብ ከ15 ሺ በላይ አርሶአደሮች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ በሀዲያ ዞን ሸሾጎ ወረዳ ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ ከዘጠኝ መቶ 87 በላይ ሄክታር ማሳ መሬት ላይ የደረሱ ሰብሎችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉ ተገለጸ። በሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ አደጋ ስጋትና ምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ጎርፉ ያደረሰው ጉዳት በወረዳው በሚገኙ 13 ቀበሌዎች […]
ስደተኞች በትራምፕ የስልጣን ዘመን ምን ይገጥማቸው ይሆን ?
November 6, 2024 – Konjit Sitotaw ስደተኞች በትራምፕ የስልጣን ዘመን ምን ይገጥማቸው ይሆን ? ከዚህ ቀደም በምርጫ ዘመቻ ወቅት ዶላንድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ካሸነፉ በስደተኞች ጉዳይ ጠንካራ እርምጃዎችን እንደሚወስዱ ቃል ገብተው ነበር። ትራምፕ ” በአስቸኳይ የስደተኞችን ወረራ አስቆማለሁ፣ ማንኛውም አይነት የህገወጥ ስደተኞችን በረራ እንዲቆም እንዲሁም በማንኛውም መንገድ ወደ አሜሪካ ምድር እንዳይገቡ አደርጋለሁ ” ነበር ያሉት። ከዚህ […]
በረሃብ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው
November 6, 2024 – VOA Amharic ዘመናዊ የግብርና ዘዴ እና የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖን መግታት ረሃብን ለማጥፋት ቁልፍ እንደሆኑ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ምኒስትሩ አዲስ አበባ ለሶስት ቀናት በሚቆየው “ከረሃብ ነጻ ዓለም” በተሰኘ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በዓለም የሚታየውን የምግብ ችግር ለመቅረፍ ፈጠራ የታከለበት መፍትሄ እንደሚያሻም ጠቁመዋል። “ዘላቂነት ያለው አሰራር፣ የተ… … ሙሉውን ለማየት […]