አማራ ክልል የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ ነው ተባለ
November 6, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል ለመማር የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር አሁንም በጣም ዝቅተኛ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል ። ለመማር የተመዘገቡትም ቢሆን በቂ የመማሪያ መጽሓፍት ማግኘት እንዳልቻሉ መምህራንና ተማሪዎች አመልክተዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጉወኔት አውራጃ ለምን የአሜሪካን ምርጫ ውጤት ከሚወስኑት ሥፍራዎች አንዷ ሆነች?
November 6, 2024 – VOA Amharic በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ በሕዝብ ስብጥራቸው ከሚታወቁት አውራጃዎች መካከል አንዷ የሆነችውና በጆርጂያ የምትገኘው ጉወኔት አውራጃ፣ በአሜሪካ ምርጫ ምሽት ውጤታቸውን ቀድመው ከሚልኩት አውራጃዎች አንዷ ነች፡፡ የቪኦኤ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ዋና ዘጋቢ ስቲቭ ኽረማን ወደ ሎውረንስ፣ ጆርጂያ ተጉዙና የድምጽ ቆጠራ ሂደቱን ታዝቦ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ከውጭ ሀገር ቤተሰቦች የተወለዱትና በፕሬዝደንታዊ እጩነት ታሪክ የሠሩት ካምላ ሃሪስ
November 6, 2024 – VOA Amharic እጅግ “የለውጥ አቀንቃኝ ወይም ሊበራል ከሆነ እና ሰፊ የሕዝብ ስብጥር ካለው የካሊፎርኒያ አካባቢ የተነሱት ካምላ ሃሪስ በብርቱ የሕግ አስከባሪነት እና ተራማጅ የለውጥ አቀንቃኝነት አልፈው ለዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንታዊ እጩነት በቅተዋል፡፡ የቪኦኤው ማት ዲብል ከካሊፎርኒያ ኦክላንድ ከተማ የምክትል ፕሬዚደንት ሃሪስን የፖለቲካ ጉዞዎች ያስቃኘበትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን ጽምፆች
November 6, 2024 – VOA Amharic ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን በዛሬው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ድምጽ ሲሰጡ ውለዋል። ማኅበረሰባቸውን በማስተባበር ምርጫቸው ላደረጉት ዕጩ ዘመቻ ድጋፍ ሲሰጡ የሰነበቱም አሉ። ለምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ የምርጫ ዘመቻ የገንዘብ እና የምርጫ ድጋፍ ለማሰባሰብ በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች ሲንቀሳቀስ የቆየው ‘ሃበሻ ፎር ካማላ ሃሪስ’ የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አሜሪካውያን ያ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የዩናይትድ ስቴትሱ የምርጫ ጣቢያ የቦምብ ጥቃት ስጋት ምንጭ ሩሲያ ናት ተባለ
November 6, 2024 – VOA Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ጣቢያዎች ላይ የሚሰነዘሩ ተከታታይ የቦምብ ጥቃት ዛቻዎች ከሩሲያ እንደሚመጡ፣ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፌደራል እና የግዛት ባለስልጣናት አስታወቁ። ማክሰኞ ጠዋት የደረሰው የመጀመሪያው የቦምብ ዛቻ በጆርጂያ ግዛት፣ ደቡብ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኙ አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ለተወሰነ ጊዜ ድምፅ መስጠት እንዲቆም አስገድዷል። የግዛቱ ባለስልጣናት ግን ዛቻው እውነተኛ መሆኑን በማ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
በሰሜን ሸዋ ዞን የወጫሌ ወረዳ አስተዳዳሪን ጨምሮ 48 ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
November 6, 2024 – VOA Amharic በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ወጫሌ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ ካራ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ፣የወረዳውን አስተዳዳሪ፣ እንደዚሁም የአካባቢውን ሚሊሻዎችና ፖሊሶች ጨምሮ 48 ሰዎች መገደላቸውን የሚገልጽ መረጃ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የጅማ ቅንጫፍ ኃላፊ አቶ በዳሳ ለሜሳ ተ… […]
የ 2024 ን የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ማን ያሸንፍ ይሆን?
November 6, 2024 – DW Amharic ማን ያሸንፍ ይሆን? በዩናይትድ ስቴትስ አገር አቀፍ ምርጫ ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሐሪስ አንገት ለአንገት ተያይዘዋል ። ምርጫውን በተመለከተ ከዩናይትድ ስቴትስዋሽንግተን ዲሲ እና ከአትላንታ የቀጥታ ሥርጭት ቃለ መጠይቆች አድርገናል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የዩኤስ ምርጫ ለአውሮጳውያን አንደምታው፦ ቃለ መጠይቅ
November 6, 2024 – DW Amharic የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን አለያም ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሐሪስን የወደፊቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት አድርጎ ለመምረጥ አሜሪካኖች ድምፅ እየሰጡ ነው ። ይህን የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ አውሮጳውያን እንዲህ በከፍተኛ ትኩረት የሚከታተሉት ለምን ይሆን?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የመሣሪያ ሽያጭና አቅርቦትን እንዲያስቆም ተመድን ጠየቁ
November 6, 2024 – VOA Amharic በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው ጉዳት እና የአከባቢው አለመረጋጋት አሳሳቢ ነው ያሉ ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የሚደረገው የጦር መሣሪያ ሽያጭ በአስቸኳይ እንዲቆም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ልከዋል፡፡ በቱርክ አስተባባሪነት ለሁለት የተባበሩ መንግሥታት ድርጅት አካላት እና ለድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ የተላከውና ትላንት ሰኞ ማምሻው ላይ አሶሴይት ፕሬስ እጅ የገባው የሀገራቱ ደ… … ሙሉውን […]
ቀጥታ,ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
የሪፐብሊካኑ ዕጬ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ከስምንት ዓመት በፊት ፕሬዚዳንት የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ በሆነ ሁኔታ ምርጫን አሸንፈው አገሪቱን ለቀጣይ አራት ዓመታት ለመምራት ወደ ዋይት ሃውስ ይመለሳሉ። የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ ለደጋፊዎቻቸው “አስደናቂ ድል ተቀዳጀሁ” ሲሉ ተናግረዋል። ቢቢሲ አማርኛ የአሜሪካ ምርጫ ሂደትን የተመለከቱ ዘገባዎች በዚህ ገጽ በቀጥታ ያቀርባል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን