Ethiopia: End the month-long arbitrary detention of thousands in Amhara Region – Amnesty International

November 6, 2024 Ethiopia: End the month-long arbitrary detention of thousands in Amhara Region A joint task force composed of Ethiopia’s federal army and Amhara regional security authorities must end the month-long arbitrary mass detention of thousands in the Amhara region, Amnesty International said today. Amnesty International research has found that since 28 September 2024 […]

“እስከ መቶ እጥፍ ደሞዝ ጨምረናል” የተባለው ውሸት ነው!

November 6, 2024  “እስከ መቶ እጥፍ ደሞዝ ጨምረናል” የተባለው ውሸት ነው!….የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች መምህራን የደምወዝና የጥቅማጥቅም ማስተካከያ እንዲደረግ የዓብይ አህመድ አገዛዝ በመጣ ማግስት ጀምሮ እስከ ስራ ማቆም የደረሰ ጥያቄ፣ ቀጥሎም የስራ ማቆም አድማ ተደርጎ ነበር። ዓብይ አህመድም የመምህራን ተወካዮችን አግኝተው የተለመደ ስድብና ለሌክቸረሩ ስለራሳቸው ኢጎ (Ego ) ሌክቸር ማድረጋቸው በወቅቱ አነጋጋሪ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ታዲያ […]

ኢትዮጵያውያን ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ምን ይጠብቃሉ?

November 6, 2024 – VOA Amharic የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ ፉክክር የተደረገባቸውን እንደ ፔንሴልቫኒያ እና ዊንስኮንሰን ያሉ ወሳኝ ግዛቶች ማሸነፋቸውን ተከትሎ፣ ረቡዕ ጠዋት የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝዳንት ሆነው ማሸነፋቸውን ተረጋግጧል። ይህ ውጤት ይፋ ከመደረጉ ቀደም ብሎ ኢትዮጵያውያን ከመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ምን እንደሚጠብቁ ጠይቀናቸው ነበር። የተወሰኑት የሰጡንን አስተያየት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

Ethiopia hit by third Earthquake, expert raises dam safety concerns  – Egypt Independent 09:31 

Egypt Main Slider  Al-Masry Al-Youm November 6, 2024 Facebook Twitter LinkedIn A third earthquake struck Ethiopia on Sunday with a magnitude of 4.7 on a depth of 10 km, about 570 km from the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and approximately 400 km from the eastern border of the lake. A professor of geology and water resources at Cairo […]

Ethiopia: Arbitary detention of thousands in Amhara region must end now  – Amnesty International UK (Press Release) 

Press releases RSS feed Satellite imagery from 17 October 2024 shows the prison in Dangla, Ethiopia. By 30 October new construction is visible, highlighted in yellow boxes © Amnesty Makeshift detention camps across the Amhara region have been filled with thousands of civilians since September Security forces have described mass detention campaign as ‘law enforcement, […]

ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ።

November 6, 2024 – DW Amharic  የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ። ትራምፕ በዊዝኮዚን ግዛት በማሸነፋቸው ወደ ዋይት ሐውስ ለመመለስ የሚያስፈልጋቸውን 270 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምጾች አግኝተዋል። ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኔታንያሁ፣ ማክሮ እና ዐቢይ “የእንኳን ደስ አለዎ” መልዕክት ለዶናልድ ትራምፕ አስተላለፉ

November 6, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኤማኑዌል ማክሮ የአሜሪካ 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነው ለመመረጥ ለተቃረቡት ዶናልድ ትራምፕ “የእንኳን ደስ አለዎ” መልዕክት አስተላለፉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዶናልድ ትራምፕ ለደጋፊዎቻቸው በፍሎሪዳ ንግግር አደረጉ

November 6, 2024 – DW Amharic  በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር “የአሜሪካ ሕዝብ 47ኛው ፕሬዝደንት አድርጎ ስለመረጠኝ ላመሰግን እወዳለሁ” ያሉት ዶናልድ ትራምፕ “ለሁሉም ዜጋ” ለመታገል ቃል ገብተዋል። ዶናልድ ትራምፕ በሕዝብ ድምጽ (popular vote) ማሸነፋቸውን ቢናገሩም እስካሁን ይፋ በሆነው ውጤት በእርግጠኝነት ሊታወቅ አይችልም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

” በመጪዎቹ ወራት በቆላማው የሶማሌ፣ የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ድርቅ ይከሰታል ” – ዩኒሴፍ

November 6, 2024  ” በመጪዎቹ ወራት በቆላማው የሶማሌ፣ የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ድርቅ ይከሰታል ” – ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ወራት በቆላማው የሶማሌ፣ የኦሮሚያ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች “ላ ኒና” በተሰኘው የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ድርቅ እንደሚከሰት ዩኒሴፍ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። “ላኒ-ና” ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ባለው የዝናብ ወቅት ድርቅ እንደሚያመጣ ይጠበቃል ያለው ሪፖርቱ በተጠቀሱት አካባቢዎች […]