President of Ukraine had the first phone call in the history of bilateral relations with the Prime Minister of Ethiopia – President of Ukraine – Official Site 12:47
20 July 2023 – 19:02 President of Ukraine Volodymyr Zelenskyy had the first phone call in the history of bilateral relations with Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed Ali. The Head of State informed the interlocutor about Russia’s unilateral withdrawal from the Black Sea Grain Initiative, illegal blocking of navigation, shelling of Ukraine’s port and […]
Why say who did what? The Ethiopia case and the power of US atrocity determinations – Just Security 09:01
by Nicole Widdersheim July 20, 2023 The Biden administration notified Congress in late June that the Ethiopian government is no longer engaging in a “pattern of gross violations of human rights,” allowing the country to once more qualify for U.S. and international loans and other financial assistance. Three months earlier, Secretary of State Antony Blinken had determined that all warring […]
መፍጠንና መፍጠር፡ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ ጸረ-አማራ ዘመቻ – በደሳለኝ ቢራራ
20/07/2023 ብልጽግና ፓርቲ የህወኃት መቁረጫ እና የኦነግ የበኩር ልጅ እንደመሆኑ ከሁለቱም ወላጆቹ በወረሰው ክሮሞዞም የተገነባ የራሱ ማንነትና ባህርያት አሉት። በመሆኑም ዘውገኝነት፥ ሴራ፥ ውሸትና አማራ ጠልነት ከሁለቱም ወላጆቹ በቀጥታ የወረሳቸው እና ፊት ለፊት የሚታይ ገጽታው መገለጫዎች ናቸው። ሰሞኑን እያካሄደው ያለው ደንባራነትና “ዐይናችሁን ጨፍኑልኝና ላሞኛችሁ” የሚሉት ነገር፡ እንዲሁም ቀንድ ያስነከሳቸው ችኮላ ደግሞ የድቅልናው ሂደት መስተጓጎል የፈጠረው ስናዳሪነት […]
የቀድሞው የብአዴን ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ከእስር ተለቀቁ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 20, 2023 በአማኑኤል ይልቃል ለአራት ዓመት ተኩል በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ ሐሙስ ከእስር መለቀቃቸውን ጠበቃቸው ህይወት ሊላይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። አቶ ታደሰ ከእስር የተለቀቁት፤ የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት በነጻ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ካስተላለፈ አንድ ሳምንት በኋላ ነው። ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ በከባድ የሙስና ወንጀል […]
የቀድሞው የብአዴን ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ከእስር ተለቀቁ
July 20, 2023 – Konjit Sitotaw የቀድሞው የብአዴን ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ከእስር ተለቀቁ ለአራት ዓመት ተኩል በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ ሐሙስ ከእስር መለቀቃቸውን ጠበቃቸው ህይወት ሊላይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። አቶ ታደሰ ከእስር የተለቀቁት፤ የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት በነጻ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ካስተላለፈ አንድ ሳምንት በኋላ […]
በመሬት ሊዝ ጨረታው ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች ዕድሉን ካልተጠቀሙበት መሬቱ ወደ ባንክ ሊመለስ ይችላል ተባለ
July 20, 2023 – EthiopianReporter.com በመሬት ሊዝ ጨረታው ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች ዕድሉን ካልተጠቀሙበት መሬቱ ወደ ባንክ ሊመለስ ይችላል ተባለ ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች አንደኛ በወጡት ዋጋ ውል እንዲገቡ መጠየቃቸው ቅሬታ ፈጥሯል በሰሞኑ የሊዝ ጨረታ አሸናፊ ሆነው ባልቀረቡ ተጫራቾች ምትክ ዕድል የተሰጣቸው የሁለተኛ አሸናፊዎች፣ በተሰጠው ዕድል የማይጠቀሙ ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ መሬቱ ወደ መሬት ባንክ ሊገባ እንደሚችል… https://www.ethiopianreporter.com/120588/
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ቢንያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ ፤ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ለተወዳጇ ድምፃዊት ጂጂ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበርክተዋል።
July 20, 2023 – Konjit Sitotaw አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመቄዶንያ መስራች አቶ ቢንያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ ፤ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ለተወዳጇ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበርክተዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር መስራች አቶ ቢንያም በለጠ ላከናወኗቸው በጎ ስራዎች የክብር ዶክትሬት አበርክቶላቸዋል። በሰሩት ስራ በሰው ልጆች ደህንነት ላይ ለሀገር የማይተካ […]
ትረምፕ የኢ ጂን ኬሮል ክስ እንደ አዲስ እንዲታይላቸው ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ
July 20, 2023 – VOA Amharic የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እንደ አዲስ እንዲታይላቸው የጠየቁትን፣ የኢ ጄን ኬሮል የፍትሀ ብሄር ክስ፣ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛው፣ ዛሬ ረቡዕ ውድቅ አድርገውባቸዋል፡፡ ትረምፕ ቀደም ሲል ወሲባዊ ጥቃት በማድረስ አና በስም ማጥፋት ኢ ጂን ኬሮል በመሰረቱባቸው ክስ ጥፋተኛ ናቸው ሲል ክህዝብ የተውጣጡ ዳኞች ለደራሲዋ የ5ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ ውሳኔ መስጠቱ […]
መሬትን የሚያሰጋው አዲሱ ፕላኔት
July 20, 2023 – DW Amharic የአውሮፓ የህዋ ሳይንስ ድርጅት አዲስ ፕላኔት መገኘቱን በቅርቡ አስታውቋል። በአይነቱ ለየት ያለ ነው የተባለው ይህ ፕላኔት ከፀሀይ ስርዓት / Solar system / ውጭ ሲሆን፤ እንደ መስታዋት አንፀባራቂ ሲሆን ሙቀቱ ብረትን የሚያቀልጥ ነው ተብሏል። ተመራማሪዎች ፕላኔቱ ለምንኖርባት ምድር አስጊ መሆኑን ገልፀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጋምቤላ ክልል ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የሰዓት እላፊ ገደብ ጣለ
20 ሀምሌ 2023, 10:18 EAT የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከዛሬ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ክልላዊ የሰዓት እላፊ መጣሉን አስታወቀ። በክልሉ በአዲስ መልክ ተቀስቅሶ የሰዎች ህይወት መጥፋቱ መዘገቡንም ተከትሎ ነው በምሽት ሰዓታት የመንቀሳቀስ ገደብ የተጣለው። በሰዓት እላፊው መሰረት ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12 ሰዓትንም መንቀሳቀስም ተከልክሏል። በስራ ላይ ከተሰማሩ የጸጥታ […]