Somalia’s prime minister warns Ethiopia against intervening in his country’s territories – Anadolu Agency 21h

If Ethiopia intervenes in Somali territories, it must bear the consequences, says Hamza Abdi Barre Adam Abu-bashal and Hodan Mohamed Abdullahi  |15.01.2024 – Update : 15.01.2024 FILE PHOTO MOGADISHU, Somalia Somalia’s prime minister warned Ethiopia on Sunday not to intervene in Somali territories. In a statement during a program in the capital Mogadishu, Hamza Abdi […]

Horn Of Africa: Impunity Fueling Abuses, Says HRW – Eurasia Review 19:03 

File photo of a gunman in Darfur, Sudan. Photo Credit: Albert González Farran / UNAMID Horn Of Africa: Impunity Fueling Abuses, Says HRW  January 16, 2024  0 Comments By Eurasia Review Horn of Africa governments grappled with rampant wartime atrocities and humanitarian crises throughout 2023 with meager international assistance, Human Rights Watch said in its World Report 2024. […]

Abiy Ahmed’s Fall from Grace: From Nobel Laureate to War Instigator – BNN Breaking 13:01 

By: Ebenezer Mensah Published: January 15, 2024 at 1:00 pm EST  In 2019, Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, ascended to the zenith of international recognition when he was awarded the Nobel Peace Prize for his efforts to resolve the longstanding border conflict with Eritrea. The accolade catapulted him into the global spotlight, with many optimistically viewing […]

በመርሐቤቴ ወረዳ ከትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ

15 ጥር 2024, 13:59 EAT በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ለቢቢሲ ገለጹ። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምትገኘው መርሐቤቴ ወረዳ ዓለም ከተማ የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት አርብ ጥር 3/2016 ዓ.ም. መሆኑን ሦስት ነዋሪዎች እና የትምህርት ቤቱ […]

እየከሰሙ ያሉት የአዲስ አበባ ታሪካዊና ነባር ሕንፃዎች

January 15, 2024 – EthiopianReporter.com  ሔኖክ ያሬድ ‹‹ገብረ ወልድ ተቀናጣ ወደ ሰማይ ፎቅ አወጣ›› የሚለው ዘመን ተሻጋሪ መንቶ ግጥም በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያው ባለ አምስት ፎቅ እንደሆነ ለሚነገርለት ሕንፃ የተገጠመ ነበር፡፡ ከአራዳ ጊዮርጊስ በታች ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከመጀመርያው የፖስታ ቤት ሕንፃ ‹‹አራዳ ፖስታ ቤት›› ፊት ለፊት በዘመኑ ገዝፎ ይታይ የነበረው ሕንፃ በጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ወልድ እንግዳ ወርቅ […]

መንግሥት እንቅስቃሴዎችን የሚገድቡ ተግባራትን ያስታግስ

January 15, 2024 – EthiopianReporter.com  በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ትልልቅ ከሚባሉ የግል ኩባንያ ቅጥር ግቢ ከወትሮው በተለየ በተሽከርካሪዎች ተሞልቶ አየሁ፡፡  በሳምንቱ ላይ የተመለከትኩት እንግዳ ነገር በቀጣይ ቀኖችም ተሽከርካሪዎቹ ያለ ሥራ መቆማቸውን ታዝቤያለሁ፡፡ የኩባንያው ቅጥር ግቢ ከዚህ ቀደም ምናልባት አንድና ሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች ይታዩበት ካልሆነ በቀር፣ እንደ ሰሞኑ በብዛት ተሰባስበው ያየሁበት ጊዜ አልነበረም፡፡ ሁሌም ሥራ ላይ የነበሩ ተሽከርካሪዎች እንዲህ […]

ኧረ እንዲያው ምን ይሻለናል?!

EthiopianReporter.com  ኧረ እንዲያው ምን ይሻለናል?! አንባቢ በገነት ዓለሙ መቋሰልን የሚያፈልቁና ሊያፈልቁ የሚችሉ ቀዳዳዎችን ዛሬም አልዘጋንም፡፡ መዝጋት ቀርቶ መኖራቸውን የትኞቹ መሆናቸውን ገና አላወቅነውም፡፡ ስሜቶቻችንንም ገና አላስታረቅንም፡፡ መልሰን መላልሰን የመናቆር ወጥመዶች ውስጥ መግባታችንና ከዚያ አልወጣ ያልንበት ምክንያትም ይኼው ነው፡፡ በየዕለቱ የምንሰማቸውና የምናስመዘግባቸው የሚቆረቁሩና የሚገርሙም ዜናዎች ምንጭ ይኼው ነው፡፡ አንድ ላይ ገጥመን በሁነኛ የህልውና ጉዳዮቻችን ላይ እንደ ልብ በመሆን፣ […]

የተስፋፋው የወንጀል ድርጊት እስከ መቼ?

January 15, 2024 – EthiopianReporter.com  የተስፋፋው የወንጀል ድርጊት እስከ መቼ? ተመስገን ተጋፋው በአዲስ አበባ ለከተማ በተለያዩ ቦታዎች የስርቆትና የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክቷል፡፡ ወንጀሎች ሲፈጸሙም ዓይን ባወጣ መልኩና በጠራራ ፀሐይ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ከሆነ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በተደራጁ ጭምር የሚደረጉ ዝርፊዎች ዕለት በዕለት እየጨመሩ ሲሆን፣ የእጅ ስልክ፣ ቦርሳ፣ ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ ሌሎች ዝርፊዎችም እየተፈጸሙ መሆኑን፣ የከተማዋ ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜ ከሚያሰሙት […]

የወቅቱ ሁኔታ በሰከነ ዲፕሎማሲ ይመራ!

January 15, 2024 – EthiopianReporter.com  ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ በኩል የባህር በር የሚያስገኝላትን የመግባቢያ ሰነድ ታኅሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተፈራረመች በኋላ፣ ሶማሊያ ሉዓላዊ ግዛቴ ተጣሰ በማለት ጩኸት ማሰማት በመጀመሯ በአፍሪካ ቀንድ ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚሉ መላምቶች እየተሰሙ ነው፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን ተከትሎ ውዝግብና ቀጣናዊ ሥጋት የተፈጠረ ቢሆንም፣ ወደብ አልባዋ ኢትዮጵያ ከዓለም ጋር የሚያገናኛት የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ለብዙ ጊዜያት ሲወተወት […]

በትራፊክ አደጋ ከሚሞቱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ ተባለ

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት የ2015/16 ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ማኅበራዊ በትራፊክ አደጋ ከሚሞቱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ ተባለ አበበ ፍቅር ቀን: January 14, 2024 በየዓመቱ በትራፊክ አደጋ ከሚሞቱት የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ አምራች የሆኑት ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዙ የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የ2015 ዓ.ም. የትራፊክ አደጋ መረጃ […]