Peacekeepers from Ethiopia and South Korea hand over supplies and medicines to hospitals in Bor – United Nations Mission in South Sudan (Press Release) 

22 Dec2023 MACH SAMUEL JONGLEI – South Sudanese healthcare facilities are still suffering from the effects of years of conflict in the country, and the ones in Greater Jonglei are no exceptions. With many of them lacking essential supplies ahead of the traditionally busy end-of-year holidays, peacekeepers from Ethiopia and South Korea serving with the United […]

በቀይ ባህር ላይ መርከቦችን እያጠቁ ያሉት የየመን ሁቲ አማጽያን እነማን ናቸው?

ከ 1 ሰአት በፊት ከጋዛው ጦርነት ጋር ተያይዞ በስፋት ስማቸው እየተነሳው ያሉት የሁቲ አማጽያን ናቸው። ሰፊውን የየመንን ክፍል የቆጣጠሩት የሁቲ አማጽያን ቀይ ባህርን አቋርጠው ወደ እስራኤል የሚጓዙ መርከቦችን የጥቃት ኢላማ እንደሚያደርጉ አስጠንቅቀዋል። በህዳር ወር ላይም ባለቤትነቱ የእስራኤላዊ ነው የተባለ የጭነት መርከብ በቀይ ባህር አግተዋል። ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ሌሎች የንግድ መርከቦችም ላይ ሮኬቶች እና ሰው […]

የአውሮፓ ሱፐር ሊግ ጉዳይ ያከተመለት ነው ወይስ ይቀጥላል?

ከ 17 ደቂቃዎች በፊት አዲሱን የአውሮፓ ሱፐር ሊግ የጠነሰሱት አዘጋጆች፤ ደጋፊዎች እና ክለቦች በአውሮፓ ሱፐር ሊግ ሐሳብ መሳባቸው አይቀርም ይላሉ። በአውሮፓውያኑ 2021፤ 12 ቡድኖች የአውሮፓ ሱፐር ሊግ የተሰኘ የአህጉሪቱን እግር ኳስ አስተዳዳሪ የሚገዳደር ሊግ ለማቋቋም አቅደው ነበር። ሐሙስ ዕለት የአውሮፓ ፍትሕ ችሎት የአውሮፓ ክለቦችን እንዳይሳተፉ መከልከል ሕጋዊ አይደለም፤ እንደ አዲስ የተጠነሰሰው ሐሳብም ፍትሐዊ አይደለም ብሏል። […]

የኢትዮጵያ ከብሪክስ ተጠቃሚነት እና ኪሳራ በምጣኔ ኃብት ባለሙያዎች ሲመዘን

ከ 3 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2009 የተመሰረተውንና የአምስት አገራት ጥምረት የሆነውን የብሪክስ ቡድን ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ባለፈው ነሀሴ ተቀባይነት አግኝቷል። የኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት አገራትን የአባልነት ጥያቄ የተቀበለው የጥምረቱ ጠቅላላ ጉባኤ ቡድኑን ማስፋት ላይ ወሳኝ የተባለውን ውሳኔ አሳልፏል። ከ40 በላይ አገራት ቡድኑን ለመቀላቀል ፍላጎት ማሳየታቸውንና 20 የሚሆኑት ደግሞ ይፋዊ የእንቀላቀል ጥያቄ ማቅረባቸው ተነግሯል። ስድስቱ አዲስ […]

ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙት የጋዛ ነዋሪዎች ከሞት ጋር ተፋጠዋል

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በምድር፣ በባሕር እና በአየር በተቀናጀ ሁኔታ የማያባራ ጥቃት እየፈጸመችባት ያለችው ጋዛ ፈራርሳለች። ሕንጻዎች ወደ ፍርስራሽ ክምርነት ተቀይረዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋል። ከእነዚህም አብዛኞቹ ሕጻናት ናቸው። ለፍልስጤማውያኑ ከጥቃት ለማምለጥ የሚያስችል አንዳችም መሸሸጊያ ቦታ ጋዛ ውስጥ የለም ቢባልም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ከጥቃት ለማምለጥ ሻል ያሉ ናቸው ብለው ወደሚያስቧቸው ቦታዎች ተሰደዋል። አንዳንዶች ደግሞ በቤተክርስቲያን […]

ሐማስ ጦርነቱ ካልቆመ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ እንደማይኖር አስታወቀ

ከ 3 ሰአት በፊት የጋዛ ሰርጥን የሚቆጣጠረው ሐማስ፤ እስራኤል እየፈጸመች ያለውን “ጥቃቷን ካላቆመች” በቀር ታጋቾችን እንደማይለቅ አስታውቋል። እስራኤል እንደምትለው ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተገባው የተኩስ አቁም ፋታ ስምምነት ከተጣሰ በኋላ 2 ሺህ ያህል የሐማስ ወታደሮችን ገድላለች። በተኩስ አቁም ፋታው100 ያክል ታጋቾችን መለቀቃቸው ይታወሳል። መስከረም መጨረሻ በሐማስ ታግተው ከተወሰዱ ሰዎች መካከል 120 ያህሉ አሁንም በሐማስ ቁጥጥር እንዳሉ […]

በአዲስ አበባ መሥሪያ ቤቶች ተመሳሳይ ብሔር ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው

21 ታህሳስ 2023 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ከሚኖሩ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች መካከል ተመሳሳይ የብሔር ማንነት ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊያደርግ ነው። የከተማ አስተዳደሩ በቅርቡ ለሚተገብረው የሠራተኞች ድልድል ሲባል ከ14 ሺህ በላይ የከተማ አስተደደሩ ሠራተኞች ነገ አርብ ታኅሣሥ 12/2016 ዓ.ም. ለፈተና እንደሚቀመጡ የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ እና […]

በፕራግ ዩኒቨርስቲ 14 ሰዎችን የገደለው ታጣቂ ተገደለ

ከ 2 ሰአት በፊት በቼክ ሪፐብሊክ መዲና ፕራግ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ አንድ ታጣቂ ተኩስ ከፍቶ 14 ሰዎችን ሲገድል 25 ማቁሰሉን ባለስልጣናቱ ተናገሩ። ጥቃቱም በዘመናዊ የቼክ ታሪክ አስከፊው ነው ተብሏል። የ24 ዓመቱ ታጣቂ በታሪካዊቷ ፕራግ በሚገኘው ቻርለስ ዩኒቨርስቲ ያደረሰውንም ጥቃት ተከትሎም “መወገዱን” ፖሊስ አስታውቋል። ጥቃቱ እየተፈጸመ በነበረበት ወቅት የዩኒቨርስቲው ሰራተኞች የቻሉትን መንገድ ተጠቅመው ክፍሎቹን እንዲዘጉ ተነግሯቸዋል። የአገሪቱ […]

የህዝብ በዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

December 20, 2023 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የህዝብ በዓላትን፣ የዕረፍት ቀናትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን በቀረበለት የአዋጅ ረቂቅ ላይ ግብዓቶችን በማከል እንዲጸድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። ምክር ቤቱ ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የተደነገገውን የሜዳይ፣ የኒሻን እና የሽልማት አሰጣጥ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ በሚያስችል የአዋጅ ረቂቅ ላይ ከተወያየ በኋላ በተመሳሳይ ለፓርላማ እንዲተላለፍ ወስኗል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት […]

African Development Bank to withdraw international staff from Ethiopia – sources

20th December 2023 By: Reuters The African Development Bank (AfDB) will withdraw its international employees from Ethiopia following what it said was an assault on its staff members by government security forces, two sources familiar with the decision told Reuters on December 2 The AfDB lodged a formal complaint with Ethiopian authorities in November, calling the physical assault […]