Celebrating positive influence, change: TikTok Creative Awards
Art Celebrating positive influence, change: TikTok Creative Awards By Daniel Nigussie December 16, 2023 The TikTok Creative Award, held in the bustling capital of Addis Ababa, celebrated the positive impact and emerging talent on the popular TikTok platform. Organized by Alamudi Mustefa of local media and event powerhouse, Milki, in partnership with event organizer Union, […]
New rules worsen industrial salt debacle, threaten brewers, tanneries
BusinessNew rules worsen industrial salt debacle, threaten brewers, tanneries New rules worsen industrial salt debacle, threaten brewers, tanneries ByNardos Yoseph December 16, 2023 Share Trade state minister deposed after endorsing the contentious rulesConfusion surrounding federal restrictions on the supply of crucial unprocessed salt to manufacturing industries has dried up stocks at breweries and tanneries, […]
Eurobond coupon unpaid for “equitable treatment”: Finance Ministry
Business Eurobond coupon unpaid for “equitable treatment”: Finance Ministry By Staff Reporter December 15, 2023 The Ministry of Finance claims its failure to service a USD 33 million Eurobond coupon this month is intentional, and not due to a shortage of foreign currency. “Ethiopia’s decision to withhold the December coupon payment on its Eurobond… stems […]
አቶ ታዬ ደንደአ “ለጥፋት ተልዕኮ በህቡዕ ሲሰሩ ነበር” በሚል ተወንጅለው በቁጥጥር ስር ዋሉ
December 12, 2023 በትላንትናው ዕለት ከስልጣናቸው የተነሱት የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በመተሳሰር ለጥፋት ተልዕኮ በህቡዕ ሲሰሩ ነበር” በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። አቶ ታዬ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ሲፈጸሙ በቆዩ “የሽብር ተግባራት” በተለይም በእገታዎች ላይ “እጃቸው አለበት” ሲል ግብረ […]
አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 36.2 ቢሊዮን ብር የተሻሻለ በጀት አጸደቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 14, 2023 በተስፋለም ወልደየስ ባለፈው ዓመት ነሐሴ በይፋ የተመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በስሩ ያሉ መዋቅሮቹ ያደረጉትን የአደረጃጀት ለውጥ ታሳቢ ያደረገ የተሻሻለ በጀት አጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 4 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ለክልሉ መንግስት የ2016 እቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን 36.2 ቢሊዮን ብር በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በህዝበ ውሳኔ ከቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችን […]
በ2023 ብቻ 50 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች “ላልተገባ እስር መዳረጋቸው” ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 10, 2023 በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆቹ 2023 ዓመት ብቻ 50 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች “ላልተገባ እስር መዳረጋቸውን” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል አስታወቀ። ከእነዚህ ውስጥ የተወሰኑት አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ እንዳሉበት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለ ማርያም ተናግረዋል። አቶ ያሬድ ይህን ያሉት “በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ ያሉ ወቅታዊ ተግዳሮቶች እና የመፍትሔ አማራጮችን” በተመለከተ፤ […]
በሰሜን ጎንደር ዞን 36 ሰዎች በድርቅ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል
December 16, 2023 ” ጥናቱ ባካለላቸው ወረዳዎች 36 ሰዎች በድርቅ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል ” – ረዳት ፕሮፌሰር አምሳሉ ደረጀ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ 8 አባላት ባሉት የጥናት ቡድን በመመደብ በሰሜን ጎንደር ዞን የተከሰተውን ድርቅ መጠንና ስፋት ያጠና ሲሆን ውጤቱንም ይፋ ማድረጉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰምቷል። ይህንን በተመለከተ የጥናት ብድኑ ስብሳቢ ረዳት ፕሮፌሰር አምሳሉ ደረጀ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጻ ሰጥተው ነበር። […]
ታሪካዊቷ ግሸን ደብረ- ከርቤ በከባድ መሳሪያ እየተደበደበች ነው
December 16, 2023 – Konjit Sitotaw ታሪካዊቷ ግሸን ደብረ- ከርቤ በከባድ መሳሪያ እየተደበደበች ነው።በገዳዩ አብይ አህመድ ቅርስ እንዳወድም ትዕዛዝ የተሰጠው ጨፍጫፊ ኃይል የመስቀሉ መገኛ በሆነችው በዳግማዊት ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ቤተ-ክርስትያን ላይ የከባድ መሳሪያ ድብደባ መፈጸሙን በስልክ ያነጋገራቸው የቤተ-ክርስትያኑቱ አባቶች እና ነዋሪዎች ተናግረዋል። የፋኖ ጦር ጋር ገጥሞ 6 መኪና ሙሉ ሰራዊቱ የአምባሰል ተራራ በልቶት የቀረው የአገዛዙ ኃይል […]
ኦነግ በኦሮሚያ ክልል በወር ውስጥ እንደተገደሉ ለገለጻቸው 150 ሰዎች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ
ኦነግ በኦሮሚያ ክልል በወር ውስጥ እንደተገደሉ ለገለጻቸው 150 ሰዎች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ ዲሴምበር 15, 2023 ኦነግ በኦሮሚያ ክልል በወር ውስጥ እንደተገደሉ ለገለጻቸው 150 ሰዎች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ ተቃዋሚው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ)፣ በኦሮሚያ ክልል፣ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ፣ ከ150 በላይ ንጹሐን ዜጎች፣ በአውሮፕላንና በከባድ መሣሪያዎች ጥቃት እንደተገደሉ፣ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ግንባሩ፣ ከትላንት በስቲያ ባወጣው […]
ከስሩ እየመነጨ ባለው ውሃ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት የአክሱም ሐውልት
December 16, 2023 – BBC Amharic ጥንታዊው የአክሱም ሐውልት ከሥሩ በሚመነጨው ውሃ ምክንያት አደጋ እንደተጋረጠበት የክልሉ ኃላፊዎች ይናገራሉ፤ ለሐውልቱ ይደረጋል የተባለው ጥገናም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከተስተጓጎለ በኋላ እስከ አሁን ድረስ የተደረገ ነገር የለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ