መንግስት በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች እየተፈጸሙ ላሉት ተደጋጋሚ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በቂ ትኩረት ባለመስጠቱ ጥሰቱ በአሳሳቢ ሁኔታ ቀጥሏል!

የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ-ህዳር 28/2016ዓ.ም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።… See more All reactions: 5151

U.S. Ambassador Massinga Visits Mekelle and Bahir Dar to Assess U.S. Engagement in the Regions – Borkena 12:59 

December 8, 2023 U.S. Embassy Addis Ababa  Addis Ababa, – United States Ambassador to Ethiopia Ervin Massinga visited Mekelle and Bahir Dar on December 5 and 7 respectively to meet with regional government and university leadership and to better understand the U.S. government’s programs and activities in the two regions.     During his visit to Mekelle, the Ambassador […]

Egypt and its war on secret documents – Middle East Monitor 06:54 

2 Comments December 8, 2023 at 11:49 am The Sinai Peninsula is seen in this image from video shot from onboard the Space Shuttle Columbia on 26 January 2003. [NASA-TV/Getty Images] by Gerard Deeb Are the Egyptians right to express fear for Sinai due to the Israeli attack on the Gaza Strip? In Don Quixote fashion, […]

Ethiopia: Thousands in Dasenech distrirct left homeless after devastating flood – AfricaNews 05:07 

Volume 90%   Residents of the Southern Nationalities, Nations and People’s State in Ethiopia walk 18 August 2006 through the flooded lands from which they have been forced to flee  –   Copyright © africanews ABRAHAM FISSEHA/AFPBy Rédaction Africanews ETHIOPIA A devastating flood which hit the south Omo region of Ethiopia nearly three weeks ago has left […]

አይደር ሆስፒታል ማገገም ከብዶታል

December 8, 2023  ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ እጥረት እና የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ የሆስፒታሉ  ሠራተኞች ከደመወዝ ጋር በተያያዘ ወደ መሀል አገር እና ወደ ውጭ አገራት እየተሰደዱ እንደሚገኙ ዋዜማ ያሰባሰበቻቸው መረጃዎች […]

አፍሪካ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የምግብ ዋስትና እጦት ችግር መጠቃቷ ተገለፀ።

December 8, 2023  አፍሪካ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የምግብ ዋስትና እጦት ችግር መጠቃቷ ተገለፀ። አፍሪካ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የምግብ ዋስትና እጦት ችግር እንደገጠማት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሲገልፅ ወደ 75 በመቶ አፍሪካውያን ለጤና ተስማሚ የሆኑ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ምግቦችን ለማግኘት የሚያስችል የገንዘብ አቅም እንደሌላቸው ገልጿል። በተጨማሪም 20 በመቶ የሚሆኑት አፍሪካውያን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንዳለባቸው ሪፖርቱ ያመለከተ […]

ልብሳቸው ተገፎ ጋዛ ውስጥ በእስራኤል ወታደሮች የተያዙ ፍልስጤማውያን ወንዶችን የሚያሳይ ቪድዮ ይፋ ሆነ

8 ታህሳስ 2023, 15:24 EAT አንድ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ የተለቀቀ ቪድዮ ፍልስጤማውያን ወንዶች ልብሳቸው ተገፎ እርቃናቸውን ጋዛ ውስጥ በእስራኤል ወታደሮች ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ አሳየ። በቢቢሲ ትክክለኛነቱ በተረጋገጠው ቪዲዮ ላይ መላ ልብሳቸው ወልቆ ራቁታቸውን በውስጥ ሱሪ ብቻ ሆነው በእስራኤል ወታደሮች የሚጠበቁ ወንዶች መሬት ተንበረክከው ይሳያል። የእስራኤል ጦር ኻን ዩኒስ በተሰኘችው ከተማ እና በሰሜናዊ ጋዛ አካባቢዎች ከሐማስ […]

Ethiopia welcomes foreign banks with caution – The Rio Times 

By Rocco Caldero December 7, 2023 Ethiopia, under Prime Minister Abiy Ahmed’s economic growth strategy, plans to issue up to five banking licenses to foreign investors within five years. Solomon Desta, the central bank’s vice governor, announced the plan, emphasizing joint ventures or local subsidiaries as entry options. The banking sector, currently with 29 players, is dominated […]

ስብሰባ ላይ መዓት ወርዶባቸው ሲመለሱ፣ ደፈጣ ደግሞ ጠበቃቸው!

December 8, 2023 – Konjit Sitotaw  ስብሰባ ላይ መዓት ወርዶባቸው ሲመለሱ፣ ደፈጣ ደግሞ ጠበቃቸው! የአገዛዙ ካድሬዎች እና የዙፋን ጠባቂ አራዊት ሠራዊት አዛዥ ኮሎኔል አዘዘ በዛሬው እለት በስናን ወረዳ በረዕቡ ገበያ ከተማ ማኅበረሰቡን ስብሰባ ጠርተው “ፋኖን አውግዙልን፣ እጃቸውን እንዲሰጡ አግባቡ” የሚል ዲስኩር ለማሰማት ሙከራ አድርገው ነበር። ነገር ግን ማኅበረሰቡ በአንድ ድምጽ “ፋኖን ያስታጠቀነው እኛ ነን፤ ከዛም ማርከህ ታጠቅ […]