Secretary blinken’s call with Ethiopian Prime Minister Abiy – U.S Department of State
Office of the Spokesperson Press Releases OFFICE OF THE SPOKESPERSON NOVEMBER 17, 2023 The following is attributable to Spokesperson Matthew Miller: Secretary of State Antony J. Blinken spoke today with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed about the resumption of food assistance across Ethiopia beginning next month. The Secretary commended reforms by the Government of Ethiopia […]
Statement from U.S. Secretary of Commerce Gina Raimondo on Egypt, Ethiopia, and jordans’ agreements to purchase Boeing aircraft – U.S. Department of Commerce (Press Release)
U.S. Department of Commerce Press Releases Export and investment promotion Friday, November 17, 2023 At the Dubai Air Show this week, Boeing announced several deals including contracts with Egypt, Ethiopia, which was the largest-ever purchase of Boeing airplanes in African history, and Jordan. These deals included the sale of 38 Boeing 737 Max aircraft and […]
Estimations: Will Ethiopia and Eritrea start military conflict over Red Sea ports access – Robert Lansing Institute 09:46
November 17, 2023 FacebookTwitterCopy LinkEmail There are emerging fears that all the gains made five years ago toward Ethiopia and Eritrea peace could soon be in jeopardy. Prime Minister Abiy said that Ethiopia deserves a port on the Red Sea of its own which shouldn’t come at a huge cost. He has signaled his country’s preparedness to regain access to the […]
በአማራ ክልል እየጨመረ የመጣው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ኢሰመጉን በእጅጉ ያሳስቡታል! የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ
November 17, 2023 በአማራ ክልል እየጨመረ የመጣው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ኢሰመጉን በእጅጉ ያሳስቡታል! የኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ- ህዳር 07/2016 ዓ.ም
ርስበርስ የመዋጋት፣ የመግዳደልና የማውደም አዙሪት ይበጠስ ! = ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
November 17, 2023 – Konjit Sitotaw ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ርስበርስ የመዋጋት፣ የመግዳደልና የማውደም አዙሪት ካልተበጠሰ ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሊሳካ እንደማይችል ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቷ ይህን የተናገሩት፣ የተመድ የሰላም ግንባታ ኮሚሽን ልዑካን ቡድን አባላትን በቤተ መንግሥት ትናንት ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው። በውይይቱ ወቅት፣ የሠላም ግንባታ አካታችና የማኅበረሰቡን ፍላጎት ያገናዘበ ሊኾን እንደሚገባም ፕሬዝዳንቷ ጠቁመዋል። የተመድ የሰላም ግንባታ ልዑክ አዲስ አበባ የገባው፣ […]
የጁሊ ምህረቱ ሥዕል በዓለም በከፍተኛ ገንዘብ በመሸጥ የአፍሪካ ክብረ ወሰንን ሰበረ
ከ 6 ሰአት በፊት የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አሜሪካዊት ጁሊ ምህረቱ የሥዕል ሥራ ዳግም የአፍሪካን የጥበብ ሥራ ክብረ ወሰን በመስበር በጨረታ በትልቅ ዋጋ የተሸጠላት አፍሪካዊት አርቲስት ሆነች። ባሳለፍነው ረቡዕ ኅዳር 5/2016 ዓ.ም. በኒው ዮርክ በተካሄደ ጨረታ ዎከርስ ዊዝ ዘ ዶውን ኤንድ ሞርኒንግ የተሰኘው የሥዕል ስራዋ በ10.7 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል። ይህ በሸራ ላይ የተሳለ የጥበብ ሥራ ስያሜውን ያገኘው ላንግስተን ሂዩስ […]
“የልጆቼን ጥያቄ ባለመመለሴ . . እንደ እናት መከታ አልሆንኳቸውም ብዬ ራሴን እወቅሳለሁ” ሚለን ኃለፎም
ከ 6 ሰአት በፊት ከሁለት ዓመት በፊት ኬንያ ውስጥ “በጸጥታ ኃይሎች” የተወሰደው አቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል ደብዛው እንደጠፋ ነው። ባለቤቱ ሚለን ኃለፎም እስካሁን ድረስ ባለቤቷ የት እንዳለ የሰማችውም ነገር እንደሌለም ለቢቢሲ ተናግራለች። “. . . ተስፋ አይቆረጥም ብለን ነው እንጂ እየታገልን ያለነው እስካሁን ድረስ ያለበትንም ሆነ በምን ሁኔታ እንዳለ አናውቅም።” አቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል ከሁለት ዓመት በፊት […]
በአልሺፋ ሆስፒታል ውሃ እና ኦክስጅን አለመኖሩን ዳይሬክተሩ ገለጹ
ከ 3 ሰአት በፊት በእስራኤል ወታደሮች ቁጥጥር ስር በዋለው በጋዛው ትልቁ ሆስፒታል ውሃ እና ኦክስጅን ባመለመኖሩ ታካሚዎች “በውሃ ጥም እየተሰቃዩ” መሆኑን ዳይሬክተሩ ገለጹ። የሆስፒታሉን ሁኔታ “አስከፊ” ሲሉ ሙሐመድ አቡ ሳልሚያ ገልጸዋል። በሆስፒታሉ 650 ታካሚዎች፣ 500 ሐኪሞች እና 5 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ይገኛሉ። የእስራኤል ጦር ሆስፒታሉን መክበቡን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከላይ እንደሚያንዣብቡ ጠቁመዋል። ውስጥ የሚገኙ […]
ወደ 20 ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያን ወታደራዊ ግዳጅን በመሸሽ አገራቸውን ጥለው ወጥተዋል ተባለ
ከ 3 ሰአት በፊት ወደ 20 ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያን በሩሲያ በከፈተባቸውን ወረራ የተጣለባቸውን ወታደራዊ ግዳጅ በመሸሽ አገራቸውን ጥለው መውጣታቸውን ቢቢሲ ባሰባሰበው መረጃ መረዳት ችሏል። ከነዚህ ዩክሬናውያን አንዳንዶቹ ወንዝ እየዋኙ ሲወጡ ሌሎች የታመሙ በማስመሰል አገራቸውን ተሰናብተዋል። ድቅድቅ ጨለማ “ምቹ አጋጣሚ” የፈጠረላቸው ደግሞ በቀላሉ ዩክሬንን ጥለው ሄደዋል። በተለይ ወንዝ እየዋኙ ከሀገር ለመሸሽ በሚደረግ ሙከራ ህይወታቸውን ያጡ በርካቶች […]
የኒው ዮርክ ፖሊስ 1 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተመሳስለው የተሠሩ ምርቶችን ያዘ
ከ 5 ሰአት በፊት የኒው ዮርክ ባለሥልጣናት 1 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተመሳስለው የተሠሩ የዲዛይነር ምርቶችን መያዛቸውን አስታወቁ። ይህን ያህል መጠን ያለው ተመሳስሎ የተሠራ ቁሳቁስ በቁጥጥር ሥር ሲውል በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል። ባለሥልጣናቱ እንደገለጡት 219 ሺህ ‘ፌክ’ የእጅ ቦርሳዎች፣ ጫማዎች እና ሌሎችም ውድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ሁለት ግለሰቦች እኒህን ተመሳስለው የተሠሩ ቁሳቁሶች ማንሃታን […]