Fighting continues in Ethiopia’s Amhara region – AfricaNews 07:22
Volume 90% For illustration purposes: People walk near a tank of alleged Ethiopian army on the road near Dengolat, southwest of Mekele in Tigray region, Ethiopia, on June 20, 2021. – Copyright © africanews YASUYOSHI CHIBA/AFP or licensorsBy Rédaction Africanews Last updated: 13 hours ago ETHIOPIA Ethiopia’s Ahmara region reportedly continues to witness fierce fighting between federal […]
Ben Gurion airport flights cut by 80% – Globes 07:12
Ben Gurion airport arrivals board credit: Tali Bogdanovsky 6 Nov, 2023 14:06 Nevo Trabelsy An average of 100 flights are landing daily at Ben Gurion airport during the war compared with the usual 500 flights. An average of 100 flights are landing daily at Ben Gurion airport during the war compared with the usual […]
South Sudan’s Kiir in Egypt for talks on Sudan peace process – Sudan Tribune 04:36
President Salva Kiir waves to First Vice President Riek Machar before departing to Addis Ababa, August 7, 2023 (PPU) November 6, 2023 (JUBA) – South Sudan President Salva Kiir is in Egypt for talks on Sudan’s conflict, days after the resumption of ceasefire talks in Saudi Arabia. Kiir is expected to hold talks with his […]
Ethiopian dam not to blame for South Sudan floods, says minister Sudans Post 04:20
Some South Sudanese, including government officials, have attributed the floods, which have affected two-thirds of the country and displaced an estimated 900,000 people, to the construction and operation of GERD. JUBA, NOV. 6, 2023 (SUDANS POST) – South Sudan’s Minister of Water Resources and Irrigation, Pal Mai Deng, has dismissed claims that the multi-billion-dollar Grand Ethiopian […]
የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር እያጓተተ ነው ሲል የፌደራል መንግስቱ ወቀሳ አቀረበ
November 6, 2023 የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አንደኛ ዓመት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በዚህም መግለጫ የሰላም ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንዲከበር ቁርጠኛ መሆኑን አሳውቋል። በአከራካሪ ቦታዎች ተፈናቃዮች እንዲመለሱና በህገመንግቱ መሰረት ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ አቋም ይዞ ተግባር ላይ እንዳለ አመልክቷል። የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፤ መንግሥት በጦርነቱ የመጨረሻ ወቅት ምንም እንኳን ሁሉን ነገር በኃይል ለመፈፀም የሚያስችል […]
Kenya’s Obiri and Ethiopian Tola wins Women’s and Men’s Elite New York City Marathon – CGTN
13:17, 06-Nov-2023 CGTN Hellen Obiri from Kenya and Ethiopia’s Tamirat Tola, crossed the finish line shortly after 11 a.m. The Kenyan won the elite women’s race after she successfully outsprinted Letsenbet Gidey of Ethiopia in an unofficial time of 2:27:23. In the Men’s Elite category, Tola finished in an unofficial time of 2:04:59. (With input […]
ቀጥታ,የእስራኤል ጦር የጋዛ ሰርጥን ለሁለት ከፍያታለሁ አለ
ቀጥታ የእስራኤል ጦር የጋዛ ሰርጥን ለሁለት ከፍያታለሁ አለ ጭምቅ ሃሳብ ቀጥታ ዘገባ
የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የፈጠራቸው ጭላንጭል ተስፋዎች
ከ 1 ሰአት በፊት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ለሦስት ቀናት የተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ አገራትን ረግጠዋል። ዓላማቸው ደግሞ በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ሌሎች አገራት እንዳይዛመት ለማድረግ ነው። አርብ እስራኤል። ቅዳሜ ዮርዳኖስ። እሑድ ዌስት ባንክ፣ ኢራቅ እና ቱርክ። በየደረሱበት ሁሉ ተግዳሮት ነበር። ተስፋ የለም ተብሎ እንዲታሰብም ምክንያት የሚሆን ጭምር ነበር። የውጭ ጉዳይ […]
ጋዛ፡ “ባለቤቴ በ5 ደቂቃ ውስጥ ሞተች፤ እሷ ለእኔ ሕይወቴ ነበረች”
ከ 6 ሰአት በፊት ካሊድ ኢል ኢስታል አየርላንድ ቤልፋስት ውስጥ ነው የተወለደው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱንም እዚያ ነው የተማረው። ባለቤቱ እና ሌሎች ቤተቦቹ በጋዛ መገደላቸውን ተከትሎ አሁን ወደ አየርላንድ ተምልሷል። ካሊድ 30 ዓመቱ ነው። ቤተሰቦቹ ጋዛ ሳሉ እሱ በሥራ አጋጣሚ በሳዑዲ አረቢያ ነበር። ድንገት በጋዛ ሁሉ ነገር ተቀየረ። እስራኤል ጋዛን በቦምብ ቀን ተሌት መደብደብ ጀመረች። ካሊድም […]
በፊሊፒንስ አንድ ዲጄ በቀጥታ ሥርጭት ላይ ሳለ ተገደለ
ከ 5 ሰአት በፊት በፊሊፒንስ አንድ የሬዲዮ የሙዚቃ አጫዋች (ዲጄ) በቀጥታ ሥርጭት ላይ ሳለ ተገደለ። ጁዋን ጁማሎን (በዲጄ ስሙ ጆኒ ዎከር) የተገደለው በስቱዲዮ ውስጥ ሙዚቃ ለአድማጮች እያጫዋተ ሳለ ነው። የፊሊፒንስ ፕሬዝዳንት ማርከስ የሬዲዮ ጋዜጠኛና ዲጄ ግድያን በብርቱ ቃል አውግዘዋል። የፊሊፒንስ ብሔራዊ የጋዜጠኞች ማኅበር እንደሚለው በ2022 ዓ/ም ብቻ አራት ጋዜጠኞች ተገድለዋል። ማኅበሩ ይህን ግድያ ይበልጥ አስደንጋጭ […]