በአሜሪካ ፀረ ሴማዊነት “ታሪካዊ” ከሚባል ደረጃ ላይ መድረሱን የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ተናገሩ

ከ 2 ሰአት በፊት በእስራኤል እና በጋዛ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በአሜሪካ ፀረ ሴማዊነት በታሪካዊ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ክሪስቶፈር ራይ አስጠነቀቁ። ዳይሬክተሩ ለአሜሪካ ምክር ቤት እንደተናገሩት 60 በመቶ የሚሆሙ መሠረታቸውን ሃይማኖት ላይ ያደረጉ የጥላቻ ጥቃቶች አይሁዶች ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። በጋዛ እየተካሄደ ባለው ግጭት ሳቢያ ቁጣ በመኖሩ ቁጥሩ ሊጨምር እንደሚችልም አክለዋል። ፀረ […]

ዝናቸው ከኬንያ እስከ ኒው ዮርክ የተሻገረው የ84 ዓመቱ የ1ኛ ክፍል ተማሪ

ከ 5 ሰአት በፊት እአአ 2004 ላይ ኪማኒ ማሩጌ የቀለም ትምህርት ፍለጋ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲመዘገቡ የዓለማችን በዕድሜ የገፉ አዛውንት ተማሪ ሆኑ። የ84 ዓመቱ አዛውንት ኬንያዊ ወታደር ነበሩ። የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት አስተዳደርን ተዋግተዋል። በልጅነት የትምህርት ዕድልን የተነፈጉት ኪማኒ፣ የኬንያ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ነጻ ሲያደርግ ማንበብ እና መጻፍ የምችልበት አጋጣሚ ይህ ነው በማለት ነበር […]

4.2 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ ጥንታዊ ጭምብልን በ150 ዩሮ የገዛው ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ

ከ 2 ሰአት በፊት ፈረንሳይ የሚገኝ አንድ ደላላ 150 ዩሮ የገዛውን ጥንታዊ ጭምብል በ4.2 ሚሊዮን ዩሮ በመሸጡ ሕግ ፊት ቀርቧል። ሰውዬው ጭምብሉን የገዛው ከሁለት ጡረተኛ ጥንዶች ነው። ጥንዶቹ ከአንድ የቅኝ ግዛት ጊዜ አገረ ገዥ ቤት ያገኙትን ከጋቦን የመጣ ጭምብል ነው ለደላላው የሸጡለት። በአውሮፓውያኑ 2021 ለግለሰቡ ከሸጡት ከስድስት ወራት በኋላ ጭምብሉ ለጨረታ ቀርቦ ሲመለከቱ ነው ጉዳዩ […]

ዩናይትድ ስቴትስ ሦስት የአፍሪካ አገራትን ከአጎዋ ማዕቀፍ ልትሰርዝ ነው

ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ኡጋንዳ፣ ጋቦን፣ ኒጀር እና ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክን ከአጎዋ ስምምነት ሊሰርዙ እንዳቀዱ ይፋ አደረጉ። ፕሬዝደንቱ እንደገለጡት አገራቱ አንድ “ጅምላ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል” አሊያም ዴሞክራሲያዊ ዕድገታቸው የዘገመ ነው። አፍሪካ ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት የተሰኘ መጠሪያ ያለው አጎዋ፤ በአውሮፓውያኑ 2000 ነው የተቋቋመው። በዚህ ማዕቀፍ መሠረት ፈቃድ የተሰጣቸው ከሰሃራ በታች […]

ኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ  ይገባቸዋል!!

 27/10/2023 የኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ  ይገባቸዋል!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ‹‹…አገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት። ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው። ጀብዱ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ታላቅ ስም ያለው ከወታደርነት ነው…፡፡›› የሚል የአባቶቻችን የጀግንነት የአደራ ቃል ውርስ አለን እኛ ኢትዮጵያውያን፡፡ […]

በዐምሐራ የህልውና ትግል ውስጥ የባለ ድርሻዎች ሚና

 23/10/2023 በዐምሐራ የህልውና ትግል ውስጥ የባለ ድርሻዎች ሚና ከይኄይስ እውነቱ መዳረሻው በመላው ኢትዮጵያውያን በጉጉት የሚጠበቀው የዐምሐራ የህልውና ትግል ተአምራት በሚያሰኙ ድሎች ታጅቦ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡ እውነት፣ ፍትሕና ሰብአዊነትን ይዘው የተነሡ ጀግኖቻችንን እና ደጀን ሕዝባችንን ለረዳ ሰማያዊ አምላክ ምስጋናችንን በየዕለቱ እናቀርባለን፡፡ መጨረሻውንም እንዲያሳምርልን የዐቅማችንን ከማድረግ በተጨማሪ እንደየ እምነታችን በጸሎታችን እንተጋለን፡፡  ያለ መከራ ጸጋ አይገኝምና የድል ዜናው እንደሚያስደስተን […]

ስለ ጀግናው ተዋጊ ሞላ መላኩ  ጽኑ የፋኖ ሕይወትና አይበገሬነት ( ከግርማ ብርሃኑ – ፕሮፌሰር)

23/10/2023 ይህ የጀግናው ሞላ መላኩ አጭር ታሪክ ነው። የቆራጥ ተዋጊነቱ መዘከሪያና የታማኝ ፋኖነቱ ምስክርነት የሚነገርበት፣ አይበገሬነቱ በወርቅ ቀለም ተከትቦ ለታሪክ የሚቀመጥበትና ለትውልድ የሚተላለፍ መወድስ ነው። የዚህ ፋኖ ወጣት ጀግንነትና እስከ መስዋእትነት ቅጽበቷ ያሳየው የጀብድ ጥግ ሲወሳ፡ ይሶርፋል፤  ከራስ ጠጉር እስከ እግር ጥፍር ይነዝራል። በዚህም ልክ ጀግንነት አለ ወይ፡ በዚህስ ደረጃ አለመፍራት ይቻላል ወይ ብሎ ያስጠይቃል። […]

Ethiopia’s rights body calls for resolution of conflict  – The East African 15h

TUESDAY OCTOBER 31 2023       Military vehicle damaged by rebels in Dessie town of Amhara city, Ethiopia on December 16, 2021. PHOTO | AFP By XINHUA The state-backed Ethiopia Human Rights Commission (EHRC) on Monday called for a peaceful resolution of the ongoing conflict in northern Ethiopia’s Amhara region. The EHRC said in a […]

University Leaders Share U.S. Exchange Experiences with Minister of Education and U.S. Ambassador  – Borkena 15:39 

October 31, 2023 US Embassy Addis Ababa Addis Ababa – As Ethiopia strives to improve the quality of the nation’s higher education system, 25 public university presidents and vice presidents visited three U.S. public universities October 14-25 to observe how U.S. universities were tackling similar challenges on their own campuses.  Their study tour followed an August […]

Can Traditional Leaders Help Bring Justice to Ethiopia? ADF Magazine 16:20 

DAILY NEWS By ADF On Oct 31, 2023 ADF STAFF Sahle-Work Zewde may hold a largely ceremonial role as Ethiopia’s president, but she succinctly captured the plight of Africa’s second-most-populous country when she recently addressed parliament. “We have not succeeded in creating a national narrative that would bring us together,” she said in the opening session on October […]