Tasew: There’s Diplomatic Negotiation to Release Nigerians Detained in Ethiopia – ThisDay Live 23:26
* Denies maltreatment of Nigerians in detentionChinedu Eze Nigeria and Ethiopia are collaborating at the diplomatic level to release Nigerian passengers who were arrested and detained on various infractions against country’s travel regulations, the Group Chief Executive Officer of Ethiopian Airlines, Mr. Mesfin Tasew has disclosed. Tasew, also denied media reports that Ethiopian authorities maltreated Nigerians […]
Ethiopia allows local sales of export-quality coffee in foreign currency – Capital
FeatureNews By admin October 29, 2023 By Muluken Yewondwossen The decision of the government to facilitate the local sales of export-quality coffee in foreign currency has been positively received by coffee roasters and exporters. The Ethiopian Coffee and Tea Authority (ECTA) made history recently with a directive that closely monitors the coffee sector under government […]
Ethiopia’s Kemal Husen wins Dublin Marathon in record time – Kildare Nationalist
ETHIOPIA’S KEMAL HUSEN WINS DUBLIN MARATHON IN RECORD TIME SUNDAY, OCTOBER 29, 2023 James Cox Ethiopia’s Kemal Husen has been crowned men’s champion of the Dublin Marathon. Husen broke the course record, completing the 42-kilometre track in just under 2 hours and 7 minutes. Sorome Negash of Ethiopia was the first woman across the line, […]
በሳምንት ከአሥር ሺሕ ያላነሱ የቀንድ ከብቶች በሕገወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠው እንደሚወጡ ተገለጸ
በሔለን ተስፋዬ October 29, 2023 በኢትዮጵያ በሁሉም የድንበር መውጫ በሮች በሳምንት ከአሥር ሺሕ በላይ የቀንድ ከብቶች በሕገወጥ መንገድ እንደሚወጡ፣ የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ የእንስሳት ኳራንታይን ሬጉላቶሪ ሥራ አስፈጻሚ ሰይፈ ኃይሉ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ አንዳንድ ነጋዴዎች የተሻለ ገቢ ለማግኘት ሲሉ በሕገወጥ መንገድ ከአገር የሚያስመጧቸው የቀንድ ከብቶች ብዛት እንደወቅቱ ቢለያይም ነገር ግን ቁጥሩ እየጨመረ ነው፡፡ ከቅርብ […]
የብልፅግናን መንግሥት ገፍትሮ ለመጣል በቅርብ ርቀት ያነጣጠረው የሙስና ኢምፓየርና ሌብነት
እኔ የምለዉ የብልፅግናን መንግሥት ገፍትሮ ለመጣል በቅርብ ርቀት ያነጣጠረው የሙስና ኢምፓየርና ሌብነት አንባቢ ቀን: October 29, 2023 በአመሐ ኃይለ ማርያም እንደ መግቢያ ይድረስ ከእናንተ! በተለይ “ለተመረጣችሁ የዘመናችን ምርጦች” ሳትሠሩ ለመበልፀግ፣ ሳታጠኑ ፈተና ለማለፍ፣ ሳትዋጉ ለመጀገን፣ ሳትሮጡ ለሽልማት፣ ሳትመረጡ ለክቡርነት፣ ሳትሠሩ ለዕድገት፣ ሳትከሱ ለመርታት የበቃችሁና የምትቋምጡ ፍርደ ገምድሎችና የዕድሉ ባለቤቶች…!!! እናንተን እንዳይከፋችሁ ተብሎ ስንቶች በነፍስ፣ በሥጋና […]
‹‹ተማሪዎች የሚማሩበትን ቋንቋ መገንዘባቸውንና መረዳታቸውን ካላረጋገጥን ውድቀቱ የሚቀጥል ይሆናል›› ብርሃኑ አሰፋ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተባባሪ ፕሮፌሰር ማዕረግ የኬሚካል ምህንድስና ክፍል መምህር
ቆይታ ምሕረት ሞገስ October 29, 2023 በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሠረት ተዘጋጅቷል የተባለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዘንድሮ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ቀደምም በሙከራ ፕሮጀክት በተወሰኑ ትምህርት ቤቶችና ክፍሎች፣ ዓምና ደግሞ እስከ 9ኛ ክፍል ድረስ ተግባራዊ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ከአሥረኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መማር የጀመሩት ዘንድሮ ነው፡፡ ሆኖም በፍኖተ ካርታው […]
ገቢሳ ኤጄታ (ፕሮፌሰር) ከፍተኛውን የብሔራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ተሸለሙ
ማኅበራዊ ገቢሳ ኤጄታ (ፕሮፌሰር) ከፍተኛውን የብሔራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ተሸለሙ ዮናስ አማረ ቀን: October 29, 2023 ትውልደ ኢትዮጵያዊው ገቢሳ ኤጄታ (ፕሮፌሰር) በዕፀዋት ዘረመል ማዳቀል ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የአሜሪካ የሳይንቲስት ቡድን ዕውቅና የሰጠውን የአሜሪካ የብሔራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ተሸለሙ፡፡ ፕሮፌሰሩ የተሸለሙትን ሜዳሊያ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተቀብለዋል። ገቢሳ (ፕሮፌሰር) በዕፀዋት ዘረመል ማዳቀልና ዓለም አቀፍ ግብርና ተመራማሪ፣ የፑርዱ ግሎባል […]
ለአገር ሰላምና ደኅንነት ሲባል ችግር አባባሽ ድርጊቶች ይወገዱ!
October 29, 2023 – EthiopianReporter.com የኢትዮጵያ ውሎና አዳር አስተማማኝ ባልሆነበት በዚህ አስጨናቂ ጊዜ፣ ከምንም ነገር በላይ ግጭቶችን ማስቆም ቅድሚያ የሚሰጠው የተቀደሰ ተግባር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችና ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ሊከበሩ የሚችሉት፣ ለግጭቶች መነሳትም ሆነ መባባስ ምክንያት የሚሆኑ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ የጋራ ጥረት ሲኖር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ፣ ኢኮኖሚውን ካለበት የችግር መንጋጋ ለማላቀቅ፣ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ […]
ከውጭ አገሮች የሚመጡ የቴክኖሎጂ ምርቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው
በሲሳይ ሳህሉ October 29, 2023 ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ‹‹የሚወጣው አዋጅ አይምለከታቸውም›› የተባሉት አካላት የሚገዛቸው ሕግ የትኛው ነው? ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በኢትዮጵያ ደኅንነት ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች ወደ አገር እንዳይገቡ፣ እንዳይወጡና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር መልካም የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከሌላቸው አገሮች የሚጉቡ ዕቃዎች […]
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወለድ ያለው ብድር እንዳያዋውል ተከለከለ
አቶ ፈቃዱ ደግፌ ማኅበራዊ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወለድ ያለው ብድር እንዳያዋውል ተከለከለ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: October 29, 2023 በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አማካይነት የወለድ ክፍያ ያለበት የብድር ውል ማዋዋል እንደማይቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በኩል የወለድ ክፍያ ያለበትን የብድር ውል ማዋዋል እንደማይቻል፣ በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥና ዋና ኢኮኖሚሰት አቶ […]