በምዕራብ ኦሮምያ ከአንዲት የ24 ዓመት ታካሚ ጭንቅላት ጥይት በቀዶ ሕክምና ወጣ

ከ 2 ሰአት በፊት በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ከአንዲት የ24 ዓመት ወጣት ሴት ጭንቅላት ውስጥ ጥይት በቀዶ ሕክምና መውጣቱ ተገለጸ። በወለጋ ዩኒቨርስቲ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ሁለት ሰዓት የፈጀውን ቀዶ ሕክምና የመሩት ዶ/ር ዋቅቶሌ አብዲሳ ከቀዶ ሕክምናው በኋላ ወጣቷ ለስድስት ቀናት በሆስፒታሉ ካገገመች በኋላ የጤና መሻሻል አሳይታ ወደ ቤቷ መሄዷን ተናግረዋል። በምዕራብ ወለጋ የመነ ሲቡ […]

በመርሐቤቴ ወረዳ ከትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ

15 ጥር 2024 በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ለቢቢሲ ገለጹ። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምትገኘው መርሐቤቴ ወረዳ ዓለም ከተማ የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት አርብ ጥር 3/2016 ዓ.ም. መሆኑን ሦስት ነዋሪዎች እና የትምህርት ቤቱ አስረድተዋል። ከቀኑ […]

የቀድሞው የዩናይትድ፣ ቼልሲ እና ማድሪድ አሠልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ ከሮማ ተባረሩ

ከ 4 ሰአት በፊት የጣሊያኑ ክለብ ሮማ ከፖርቹጋላዊው አሠልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ ጋር መለያየቱን አስታወቀ። በአውሮፓውያኑ ግንቦት 2021 ሮማን የተረከቡት ጆሴ ሞሪንሆ የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ችለዋል። ነገር ግን ዘንድሮ ብዙም ውጤት ያልቀናቸው ሞሪንሆ ባለፈው ሳምንት በከተማ ተቀናቃኛቸው ላዚዮ ከኮፓ ኢታሊያ ዋንጫ ውጪ ሆነዋል። ሮማ በሴሪ አ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ባለፈው እሑድ በኤሲ […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ ሴኔጋል ድል ሲቀናት አልጄሪያና ካሜሩን ነጥብ ጥለዋል

ከ 9 ሰአት በፊት የአህጉሪቱ ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር አራተኛ ቀኑን ይዟል። በአይቮሪ ኮስት አስናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ዋንጫ ገና ከጀምሩ ያልተጠበቁ ውጤቶች አስመዝግቧል። ሰኞ በተደረጉ የምድብ ሲ እና ዲ ውድድሮች ኃያላን ሀገራት ነጥብ ሊጥሉ ተገደዋል። ቀን 11፡00 በተደረገ ፍልሚያ ያለፈው ዋንጫ ባለቤት ሴኔጋል ጋምቢያን ሶስት ለምንም ረትታለች። በምሽት ጨዋታዎች ደግሞ ካሜሩን ከጊኒ እንዲሁም አልጄሪያ […]

ሊዮኔል ሜሲ የፊፋ ምርጡ ተጫዋች ሲባል ጉዋርዲዮላ ምርጡ አሠልጣኝ ሆኖ ተሸለመ

ከ 6 ሰአት በፊት አርጀንቲናዊው አጥቂ ለዮኔል ሜሲ በፊፋ የምርጦች ሽልማት የወንዶች ምርጡ ተጫዋች ተብሎ ተሸልሟል። ለንደን በተካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት የማንቸስተር ሲቲው አሠልጣኝ ፔኦፕ ጉዋርዲዮላ ሽልማት አግኝቷል። የኢንተር ማያሚው ሜሲ የሲቲውን ኧርሊንግ ሃላንድን ቀድሞ አንደኛ ሲሆን፣ ፈረንሳዊው ኪሊያን ምባፔ ሦስተኛ ወጥቷል። የሲቲው ኤደርሰን፣ የሪያል ማድሪዱን ቲቦ ኮርቱዋ እና የአል ሂላሉን ያሲን ቦኖን በልጦ ምርጡ ግብ […]

ታካሚዎች ያለ ልክ እንዲወፍሩ የሚገፋፋው የሰውነት ቅነሳ ቀዶ ሕክምና ባለሙያ

16 ጥር 2024 ዶ/ር ኦጉን ኤርሰን ይባላል። ቱርካዊ የሰውነት ክብደት ቅነሳ የቀዶ ሕክምና ባለሙያ ነው። “ክብደት መቀነሻ” መንገዶች የሚላቸውን በመሸጥ ይታወቃል። ቢቢሲ ስለ ዶክተሩ የበለጠ ለማወቅ ምርመራ አድርጓል። ጋዜጠኛ መሆኗን ሳትጠቅስ ዶክተሩን ያናገረችው የቢቢሲ ጋዜጠኛ፣ ይህ ዶክተር “ክብደት ጨምሪ” እንዳላት ትናገራለች። የሰውነት ክብደትና ቁመት መመጣጠን በሚለካበት ቢኤምአይ መሠረት 24.4 ናት። ሆኖም ግን “ምግብ በመብላት” ሰውነቷን […]

ዩክሬን የሩስያን ኤ-50 የስለላ አውሮፕላን መትቼ ጣልኩ አለች

ከ 9 ሰአት በፊት የዩክሬን ጦር በአዞቭ ባሕር ላይ የሩስያ የስለላ አውሮፕላን መትቶ መጣሉን አስታወቀ። ይህ በሞስኮ የአየር ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ሊያደርስ እንደሚችል ተንታኞች ተናግረዋል። የዩክሬን የጦር ኃይል አዛዥ ጄኔራል ቫለሪይ ዛሉዥኒ እንዳሉት የአየር ኃይሉ ኤ-50 የተሰኘ በረዥም ርቀት ራዳር የሚቃኝ አውሮፕላን እና አይኤል-22 የተሰኘ የቁጥጥር ማዕከል አውሮፕላንን “አውድመዋል።” ኤ-50 ተሰኘው ስለላ አውሮፕላን የአየር […]

ለስምንት ክልሎች ውኃና የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የተጀመረው ፕሮጀክት አፈጻጸሙ ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቆመ

 EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ ለስምንት ክልሎች ውኃና የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የተጀመረው ፕሮጀክት አፈጻጸሙ ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቆመ ዳዊት ቶሎሳ ቀን: January 14, 2024 በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ፣ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋርና ሶማሌ ክልሎች በተመረጡ አሥር ወረዳዎች፣ ንፁህ የመጠጥ ውኃና ከፀሐይ  የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የተጀመረው ፕሮጄክት አፈጻጸሙ ከ20 በመቶ በታች መሆኑ ተጠቆመ፡፡  ‹‹ወተር ፎር ላይፍ ፕላስ›› […]

የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጥራታቸው ተጠብቆ ባለመገንባታቸው ዕድለኞች ለከፍተኛ ወጪ መዳረጋቸውን አንድ ጥናት አመላከተ

EthiopianReporter.com  ወርክሾፑ በተከናወንበት ወቅት ማኅበራዊ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጥራታቸው ተጠብቆ ባለመገንባታቸው ዕድለኞች ለከፍተኛ ወጪ መዳረጋቸውን አንድ ጥናት… ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 14, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) ጥራታቸው ተጠብቆ ባለመገንባታቸው፣ በዕጣ የቤት ባለቤት የሆኑ ዕድለኞች ለከፍተኛ ወጪ እየተዳረጉ መሆናቸውን፣ የአፍሪካ ከተሞች የምርምር ጥምረት (ACRC) እና ‹‹ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ›› (FSS) በጋራ […]