ኢትዮጵያ ተቀምጦ ከአማዞን ዕቃ መግዛት ይቻላል? ዶላር የተጫነበት ኤቲኤም ካርድስ ከየት ይገኛል?

25 ታህሳስ 2023 ተማሪዎች ከውጭ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ጋር የተያያዘ ክፍያ መፈጸም ይፈልጋሉ። ውጭ ዘመድ ከሌላቸው እንዴት ይከፍላሉ? ባሕር ማዶ ጉዞ ሲታሰብ የሆቴል አደራ (Hotel Reservation) ክፍያ ያስፈልጋል። ክፍያው ያለ ካርድ እንዴት ይፈጸም? አገር ቤት የበረራ ትኬት ቅርንጫፍ ቢሮ የሌላቸው አየር መንገዶች አሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ በጭራሽ የሚዳሰስ ቢሮም የላቸውም። ትኬት የሚሸጡት በበይነ መረብ ነው። ከጥሬ […]

ደስታ የራቃት የቤተልሔም ከተማ

25 ታህሳስ 2023, 15:44 EAT የጎርጎሮሳውያንን የዘመን አቆጣጠር ለሚከተሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዛሬ የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነው ነው። ክብረ በዓሏ በተለያዩ አገራት በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ቢሆንም እየሱስ ተወልዶባታል በምትባለው የፍልስጤሟ ከተማ ቤተልሔም ደስታ ርቋታል። ከጋዛ ጦርነት ጋር ተያይዞ የቤተልሔም ከተማ የሐዘን ድባብ ወርሷታል። በዘንድሮውም የገና አከባበር እንዲሰረዝ ተደርጓል። ከዚህ ቀደም በገና ወቅት በቤተልሔም የሚገኘው […]

ኔታኒያሁ ከሐማስ ጋር የገቡት ጦርነት እስራኤልን “ትልቅ ዋጋ እያስከፈለ ነው” አሉ

25 ታህሳስ 2023, 08:11 EAT የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒንያሚን ኔታኒያሁ አገራቸው ከሐማስ ጋር የገባችው ጦርነት ትልቅ ዋጋ እያስከፈላት ነው አሉ። የአገሪቱ ጦር ባለፉት ሁለት ቀናት በርካታ የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን ያስታወቀ ሲሆን እስራኤል የእግረኛ ኃይሏን ወደ ጋዛ ካስገባች ወዲህ ከ154 ያላነሱ ወታደሮቿ ተገድለዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን “ምንም ምርጫ ስለሌለ” መዋጋታችንን እንቀጥላለን ብለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳላ በሐማስ […]

በተደራጁ ዘራፊዎች ተዘርፈናል ፤ በመሃል ከተማ በሳንጃም የግድያ ሙከራም ተደርጎብናል።

December 25, 2023  Yerassew Gezahegn በቀን 12/04/2016 ዕለተ አርብ ከምሽቱ 12:30 እኔ የማሽከረክረው ላንድ ሮቨር መኪና ታርጋው ኦሮ የሆነ እኔና የኔ እንግዶች የሆኑ ሶስት የመንግስት አካላት ባሉበት ስንጓዝ በሀዋሳ ከተማ በተለምዶ ከአቶቴ ወደ ፉራ በሚወስደው መንገድ ቦሌ መንደር የሚባለው የትራፊክ መብራቱጋ ስንደርስ የማሽከረክረውን መኪና ከጎን በኩል በመጠጋት በከፍተኛ ምት ይመቱታል። እኔም አደጋ የደረሰ ስለመሰለኝ መኪናውን […]

በቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል የነበሩት አቶ ጃንከበድ ዘሪሁን ታፍነው የተወሰዱበት አይታወቅም ተብሏል።

December 25, 2023 በቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7 አባል የነበሩት አቶ ጃንከበድ ዘሪሁን ረቡዕ ጠዋት ታህሳስ 10 ቀን 2016 ዓ/ም አባዶ ‘መስቀለኛ’ አካባቢ ከመኖሪያ ቤታቸው በፓሊስ ወደ ሜክሲኮ ፓሊስ ጣቢያ ተወስደው እስከ 8፡00 ቢቆዩም ከዚያ በኋላ ወዴት እንደተወሰዱ ባለማወቃቸው ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ መሆናቸውን ቤተሰቦቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። የፓሊስ አባላት ‘ በወቅታዊ ጉዳይ ‘ ብለው እንደወሰዷቸው ያስረዱት […]

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር በጉዳዩ ላይ ግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጥ እንጠይቃለን! – ኢዜማ

December 25, 2023  የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር በጉዳዩ ላይ ግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጥ እንጠይቃለን!    –  ከኢዜማ የተሠጠ መግለጫ ታህሳስ 15/2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የከተማዋ ነዋሪዎች በአገልግሎት ላይ እየተባባሰ የመጣውን ቅሬታ ለመቅረፍ ይረዳ ዘንድ የከተማዋ የመንግሥት ሠራተኞች ከታህሣሥ 12/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለምዘና እንደሚቀመጡ ቀደም ባሉት ጥቂት ቀናት የገለፀ ሲሆን […]

Ethiopia at risk of losing its coffee export to the EU – Capital 05:37 

By admin December 25, 2023 By our staff reporter Ethiopia is at risk of losing of its coffee export to the European Union (EU) due to its failure to implement the new decision of the EU Deforestation Regulation (EUDR). The EUDR aims to address deforestation concerns associated with agricultural production and requires countries to take […]

Flowerport PLC- perishable goods exporter eyes European financing – Capital 05:37 

By admin December 25, 2023 Shortage in foreign currency pinches exporters By Muluken Yewondwossen WoubGet Business Group, through Flowerport Perishable Plc urges government to give the node in obtaining foreign currency from European sources in order to set up a cold chain platform for the export of perishable fruit. The massive logistics company, which was […]

Here’s How Russia Could Help Ethiopia In Its Peaceful Quest For A Port – Modern Diplomacy 03:57 

All landlocked countries have the international legal right to obtain reliable access to the sea. BY ANDREW KORYBKO DECEMBER 25, 2023 All landlocked countries have the international legal right to obtain reliable access to the sea. An estimated 95% of Ethiopia’s international trade is presently conducted via Djibouti, but that country reportedly charges onerous rates […]

አሕመድ ሸኔ ያስደበደባቸው ዲፕሎማቶች ጉዳይ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሏል

December 25, 2023 – Konjit Sitotaw  በኢትዮጵያ የአፍሪካ ልማት ባንክ ሃላፊ አብዱል ካማራ ላይ በምሽት ከቢሯቸው ውጭ አካላዊ ድብደባና እስር የፈጸሙት የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚንስትር ጠባቂዎች መኾናቸውን ሰምቻለሁ ሲል ደይሊ ኔሽን ዘግቧል። የድብደባውና እስሩ ምክንያት፣ መንግሥት ለባንኩ መክፈል ያለበት 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ዓመታዊ መዋጮ ለባንኩ እንዳልደረሰ የባንኩ ሃላፊዎች በመግለጣቸው እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል። ሌላኛው ታስረው የተደበደቡት፣ የባንኩ […]