እተርካለሁ፣ ስለዚህም እኖራሁ! “I Tell Stories, Therefore, I Exist!”
ዝንቅ እተርካለሁ፣ ስለዚህም እኖራሁ! “I Tell Stories, Therefore, I Exist!” ቀን: December 24, 2023 በተማሪ ቤት ተምሬ አልተማርኩም ታሪኮቼ ተቀፍድደዋል Video from Enat Bank Youtube Channel. የባህል ማጥፋት ተፈጽሞብኛል በክፍል እንዳልናገር ታፍኜአለሁ በጽሑፍ ሳንሱር ተደርጌአለሁ ለንግግሬ ጆሮ ዳባ ተብያለሁ በሚዲያ ውክልናዬ ተዛብጧል በራዲዮ ተዋሽቻለሁ በቴሌቪዥን ተዋርጃለሁ በፊልም አልታይም የለሁ በታሪክ ድንክዬ ተደርጌአለሁ በሥነሰብዕ (በአንትሮፖሎጂ) እንደብርቅዬ እጎበኛለሁ በትወና አገልጋይ […]
‹‹ውቢቷ ኢትዮጵያ ለልጆች››
ኪንና ባህል ‹‹ውቢቷ ኢትዮጵያ ለልጆች›› ሔኖክ ያሬድ ቀን: December 24, 2023 ጥንታዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ከሦስት ሺሕ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ፣ በተለያዩ ጥናቶች እንደሚገለጸውም ከአራት እስከ አምስት ሺሕ ዓመታት ይዘልቃል፡፡ ይህም በሥነ ጥንት (አርኪዮሎጂ) ምርምር የተደገፈ ነው፡፡ ባለ ብዙ ባህሎችና ቅርሶች መድበል ከሆነችው ኢትዮጵያ ከጥንታዊም ሆነ ከመካከለኛው ብሎም ከዘመናዊ ታሪኳ የሚቀዱ ዘርፈ ብዙ ፍሬ ነገሮች አሏት፡፡ […]
የሎጂስቲክስ ዘርፉን ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ዝግጁ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ
በሳሙኤል ቦጋለ December 24, 2023 የሎጂስቲክስ ዘርፉን ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ዝግጁ ማድረግ ላይ በመከረው መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ በምታደርገው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ሙከራ ላይ፣ የሎጂስቲክስ ዘርፉን በሚገባ ለማሳተፍ ዝግጅት ሊደረግ እንደሚገባ በሎጂስቲክስ ዘርፉ ላይ የተሰማሩ ባለድርሻዎች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ሎጂስቲክስ ዘርፉ ማኅበር አስተባባሪነት በተዘጋጀውና የሎጂስቲክስ ዘርፉን ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ዝግጁ ማድረግ ላይ […]
በትግራይ ክልል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ላይ ለደረሰ ውድመት የካሳ ጥያቄ ሊቀርብ ነው
ዜና በትግራይ ክልል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ላይ ለደረሰ ውድመት የካሳ ጥያቄ ሊቀርብ ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 24, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው ‹‹በትግራይ የተፈጸመ ዘር ማፅዳት አጣሪ ኮሚሽን››፣ በክልሉ የማይክሮ ፋይናንስ ላይ ለደረሰ ውድመት የካሳ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የካሳ ጥያቄ ያቀረበላቸው ደደቢትና አደዳይ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ናቸው፡፡ በትግራይ ክልል […]
የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የግል ተቋማትን አስተዳደራዊ በደሎችንና ቅሬታዎችን መቀበል ጀመረ
ዜና የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የግል ተቋማትን አስተዳደራዊ በደሎችንና ቅሬታዎችን መቀበል ጀመረ ሔለን ተስፋዬ ቀን: December 24, 2023 ከግል ተቋማት የሚደርሱትን የአስተዳደራዊ በደሎችና ቅሬታዎችን መቀበል መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ጠባቂ እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ተቋሙ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ ከግል ተቋማት የሚደርሱትን የአስተዳደራዊ በደል አቤቱታዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ ከግል እርሻዎች፣ […]
ግብርና ሚኒስቴር በአሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በሚፈለገው መጠን ለማከም ተቸግሬያለሁ አለ
በተመስገን ተጋፋው December 24, 2023 በኢትዮጵያ በጠቅላላ ከሚታረሰው 16 ሚሊዮን ሔክታር የእርሻ መሬት ውስጥ 3.7 ሚሊዮን ሔክታር በከፍተኛ አሲድ መጠቃቱን፣ ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉን ለማከም መቸገሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ‹‹ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን›› (SAA)፣ በጅማ የታዳሽ ግብርና ፕሮጀክት ቀርፆ ለመሥራት ማሰቡን ይፋ ሲያደርግ ነው፡፡ […]
በሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ፤ 100 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 23, 2023 በአዲስ መልክ በተደራጀው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን “ተገቢው ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ ምክንያት” የመንግስት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን እና 100 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በዞኑ ከደመወዝ አለመከፈል ጋር በተያያዘ “ቅሬታ እና ተቃውሞ ባሰሙ” ሰዎች ላይ፤ “ማስፈራራት፣ ዛቻ፣ ድብደባ” እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት “እስራት […]
በጦርነት ምክንያት ዓመታዊው የቤተ ልሔም የጌታ ልደት ክብረ በዓል ተሰረዘ
December 23, 2023 – VOA Amharic በጌታ ልደት መዳረሻ አንሥቶ በቤተ ልሔም የሚደምቀው የገና በዓል፣ በእስራኤል እና በሐማስ ጦርነት ምክንያት ተቀዛቅዟል። የፍልስጥኤም ዌስት ባንክ ከተማ አስተዳደር፣ ዘንድሮ ምንም ዐይነት ክብረ በዓል እንደማይኖር ገልጸው፣ ለበዓሉ የታቀዱ መርሐ ግብሮችን እንደሰረዘ አስታውቋል። ሊንዳ ግራድስቲን ከቤተ ልሔም ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአለማቀፋዊ ተቋማት ላይ እየተወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል ተባለ
Addis Admas Saturday, 23 December 2023 10:45 በአለማቀፋዊ ተቋማት ላይ እየተወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል ተባለ Written by መታሠቢያ ካሣዬ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ቢሮውን ሊዘጋ እንደሚችል አስጠንቅቋል መንግስት በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ አለም አቀፍ ተቋማትና በዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት ላይ እየወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነና አለማቀፋዊ ህጎችን የጣሰ ድርጊት ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍልው እንደሚችል […]
የዳንጋላ ኦፕሬሽን እና ፋኖ የሰበረው የሾህ አጥር- (መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) )
December 23, 2023 የዳንጋላ ኦፕሬሽን እናፋኖ የሰበረው የሾህ አጥር============መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)ከዳላስ ቴክሳስ ድፍን 50 አመታት ተቆጥሯል። የትግራይን ሕዝብ ከአማራ ወንድሙ እና እህቱ ለማለያየት የተሰራው ሰይጣናዊ ስራ በተግባር ተተርጉሞ ሁለቱን በባህል፤ በቋንቋ መሰረት፤ በሐይማኖት እና ተውፊት የማይለያዩ እንዲለያዩ ከተደረገ። ይህን ለሽሆች አመታት ቅድስት ሐገራችንን እንድትቀጥል እና በአለም ላይ ለተገፉ አገራት በግፍ ተይዘው ቅኝ ለተገዙ ሕዝቦች ተምሳሌት […]
