መሬት ላይ ያለውን ንቅናቄ በሚዲያ አትውጉት!
December 23, 2023 – Getachew Shiferaw መሬት ላይ ያለውን ንቅናቄ በሚዲያ አትውጉት! መሬት ላይ ያለው የአማራ ንቅናቄ በልኩ የፖለቲካና የሚዲያ አጋዥ አላገኘም። በርካታ በጎ ነገር በአሉታዊ መንገድ ይዘገባል። ለረዥሙ የአማራ ትግል ከሚጠቅመው ይልቅ የዕለቱን እይታ የሚያስገኘው ገፅ ይጎላል። ለምሳሌ ሰሞኑን ከሽማግሌዎቹ አንፃር በርካታ ተቆርቋሪ ነን ያሉ ሚዲያዎች የሰሩት መሬት ላይ ከተደረገው የተለየ፣ ለቀጣይ የአማራ ፖለቲካ የማይጠቅም፣ የአማራን […]
በሃዋሳ በ280 ሚ. ብር የተገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ተመረቀ
Addis Admas turday, 23 December 2023 21:03 Written by Administrator በሃዋሳ ከተማ በምሥራቅ ክፍለ ከተማ በ280 ሚሊዮን ብር ወጪ በ700 ካ.ሜ ቦታ ላይ የተገነባው ባለ 3 ኮከቡ ፌኔት ሆቴል፣ በዛሬው ዕለት የክልሉ የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመረቀ፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት አማካሪ አቶ ተሰማ ዲማ በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ “ሃዋሳ የቱሪዝም […]
”ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እንደ ስሙ ጥራት ያለው ስራ የሚያከናውን ነው” -የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር-
Addis Admas ”ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እንደ ስሙ ጥራት ያለው ስራ የሚያከናውን ነው” -የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር- Saturday, 23 December 2023 20:56 Written by Administrator የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ የሥራ ሀላፊዎች ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በዛሬው ዕለት በመሐል ሐዋሳ ፒያሳ ላይ አስገንብቶ ያስመረቀውን ሁለገብ ሕንጻ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከጉብኙቱ በኋላ […]
በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ታሪክ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር ክሊፒንግ በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ
Addis Admas Saturday, 23 December 2023 20:53 Written by Administrator በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር ክሊፒንግ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ይህ ህክምና የተደረገላት ታካሚ ከአዲስ አበባ በጥቂት ርቀት ላይ የምትኖር ሲሆን፤ ድንገት በዕለት ሥራዋ ላይ ሳለች ከፍተኛ የራስ ህመም ይሰማት እንደጀመረና ከዚያም እራስዋን ስታ መውደቋን ታሪኳ ያስረዳል። ህክምና ተቋም እንደደረሰችም […]
የናሳ የጠፈር ተመራማሪዉ ብርሃኑ ቡልቻ (ዶ/ር) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።
Addis Admas FacebookTwitterEmailShare Saturday, 23 December 2023 20:47 Written by Administrator በጉብኝቱ ወቅት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ስለኢንስቲትዩቱ ሥራዎች ገለጻ አድርገዋል፡፡ በውይይቱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን ለማልማት በኢንስቲትዩቱ የሚሰሩ የምርምር ተግባራት ለሀገር የሚበጁ መሆናቸውን እንደተገነዘቡ ተመራማሪዉ ተናግረዋል።ሳይንቲስቱ የሰዉሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ ለሰዉ ልጅ የሚያበረክተውን ሚና እንዲሁም በጠፈር ምርምር የቴክኖሎጂዉ አበርክቶ ጉልህ መሆኑን ገልፀዋል።የሰዉሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ ቸግር […]
Fraud probe plays out in Ethiopia’s AfDB staff abuse – The East African 05:43
$6m fraud enquiry at centre of AfDB staff assault in Addis Ababa SATURDAY DECEMBER 23 2023 African Development Bank President Dr Akinwumi Adesina during a past media briefing. PHOTO | AFP Summary By Charles Onyango-Obbo More by this Author Premier lender African Development Bank (AfDB) on Wednesday announced that it was pulling out international […]
Central bank propositions battered EFFORT mining co. – The Reporter 02:55
Business Central bank propositions battered EFFORT mining co. By Nardos Yoseph December 23, 2023 Ezana Mining preparing to restart operations Regulators at the central bank have proposed a gold-for-forex priority arrangement with a subsidiary of the Endowment Fund for the Rehabilitation of Tigray (EFFORT) in a bid to curb gold smuggling in Tigray and revive […]
“Like buying a car with no tires”: Reports reveal jaw-dropping 64 birr Meta Abo sale – The Reporter
Business “Like buying a car with no tires”: Reports reveal jaw-dropping 64 birr… By Ashenafi Endale December 23, 2023 BGI Ethiopia acquired the brewery from Diageo last year One of the country’s oldest and largest breweries was sold last year for the price of a bottle of beer at a bar in Addis Ababa. Documents […]
Uncertainty reigns as fourth round GERD talks fail – The Reporter 02:55
News Uncertainty reigns as fourth round GERD talks fail By Sisay Sahlu December 23, 2023 The fourth round of trilateral negotiations involving Ethiopia, Egypt, and Sudan over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) ended this week in Addis Ababa, without an agreement. The fourth meeting since Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) and Egyptian President Abdel […]
Fed in deep as banks’ treasury bond stock nears 50bln – The Reporter 02:55
Business Fed in deep as banks’ treasury bond stock nears 50bln By Samuel Bogale December 23, 2023 The federal government’s stranglehold on commercial banks via its obligatory treasury bond policy has reached new heights, with the latest debt bulletin from the Ministry of Finance revealing the debt instrument’s stock is nearing the 50 billion birr […]
