በአዲስ አበባ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች 80 በመቶ ተጎጂዎች እግረኞች መሆናቸውን የሚገልጽ ጥናት ይፋ ሆነ

ማኅበራዊበአዲስ አበባ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች 80 በመቶ ተጎጂዎች እግረኞች መሆናቸውን የሚገልጽ ጥናት… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 6, 2023   Share በናርዶስ ዮሴፍበአዲስ አበባ ከተማ የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች 80 በመቶ ያህሉ በእግረኞች ላይ መሆናቸውን የሚገልጽ ጥናት ይፋ ተደረገ፡፡ጥናቱ ይፋ የተደረገው ማክሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን፣ ከፍጥነት ወሰን በላይ በማሽከርከር […]

የትግራይ ክልል በወባና በኮሌራ 23 ሰዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን አስታወቀ

ማኅበራዊ የትግራይ ክልል በወባና በኮሌራ 23 ሰዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን አስታወቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 6, 2023 በትግራይ ክልል በ50 ወረዳዎች በስፋት በተከሰተው ወባና ኮሌራ የ23 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በወባ ከ250 ሺሕ በላይ ሰዎች መጠቃታቸውንና ለክልሉ ጤና ቢሮ የቀረበው ሪፖርት የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሚያሳይ እንደሆነ፣ የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መቆጣጠር ቡድን […]

በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች መድኃኒት በድሮን የማድረስ ሙከራ በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ

በአሸናፊ እንዳለ December 6, 2023 በቀላሉ ሊደረሱባቸው በማይችሉ ስድስት ገጠራማ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሲደረግ የቆየው መድኃኒትን በድሮን የማድረስ ሙከራ በስኬት መጠናቀቁን፣ በተመድ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ማስተባበሪያ ከፍተኛ ጽሕፈት ቤት (ኦቻ) አስታወቀ፡፡ ለአንድ ወር በተደረገው 44 የድሮን በረራዎች ወደ ሰባት ሺሕ የሚጠጉ የክትባት መድኃኒቶች በየብስ ለመድረስ እጅግ አዳጋች በሚባሉ አካባቢዎች እንዲጓጓዙ ተደርጓል፡፡ መድኃኒቶቹ የሳንባ በሽታ፣ የጉበት፣ ቴታነስና […]

የ267.7 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ያስተናገደው አኃዱ ባንክ 300 ሚሊዮን ብር ለማትረፍ ግብ ጥሏል

በዳዊት ታዬ December 6, 2023 የባንክ ኢንዱስትሪውን ዘግይተው ከተቀላቀሉት መካከል አንዱ የሆነው አኃዱ ባንክ፣ በ2015 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙ 267.7 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ቢያጋጥመውም፣ ዘንድሮ ኪሳራውን ለማካካስ ጠንክሮ እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡ ባንኩ በ2015 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙ ከፍተኛ እመርታ ማስመዝገቡን የሚገልጹት  የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች፣ አዲስ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ያወጣው ከፍተኛ ወጪ ላጋጠመው ኪሳራ ምክንያት መሆኑን ይጠቅሳሉ። […]

የኦሮሚያ ባንክና የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ክስ ተመሠረተባቸው

ዜናየኦሮሚያ ባንክና የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ክስ ተመሠረተባቸው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 6, 2023   Share የባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 592/2000 እና የባንክ ሥራ ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመርያ SSB/71/2019ን በሚቃረን ሁኔታ፣ የኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመሾም ጠቅላላ ጉባዔ ጠርቷል የተባለው የኦሮሚያ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴና የኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ክስ ተመሠረተባቸው፡፡አስመራጭ […]

በአዲስ አበባ አስተናጋጆችን “የተራቆተ” ልብስ የሚያስለብሱ ሆቴሎችን ከ50 ሺህ ብር እስከ ማገድ የሚቀጣ ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

6 ታህሳስ 2023, 16:11 EAT በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች እና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተጋጆቻቸውን “የተራቆተ” ልብስ የሚያስለብሱ ከሆነ ከ50 ሺህ ብር እስከ እገዳ የሚደርስ ቅጣት የሚጥል ረቂቅ ተዘጋጀ። በከተማዋ የባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ የተዘጋጀው ይህ ረቂቅ ደንብ አስተናጋጆች በሚታይ የሰውነት አካል ላይ ንቅሳት እንዳይኖራቸው እንዲሁም ወንዶች ጆሮ ጌጥ አድርገው እንዳያስተናግዱ እንደሚከለክልም ተገልጿል። […]

እስራኤል የሐማስን ዋሻዎች ከባሕር በሚሳብ ውሃ በማጥለቅለቅ ልታወድም ነው

ከ 6 ሰአት በፊት በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተጀመረው ጦርነት እነሆ ዛሬ ኀዳር 26/2016 ዓ.ም. ሁለተኛ ወሩን የደፈነ ሲሆን፣ እስራኤል ሐማስን ለማጥፋት የማትፈነቅለው ድንጋይ እንደማይኖር አስታውቃለች። በዚህም ጋዛ በሐማስ ሰበብ ባለፉት ሁለት ወራት ከምድር፣ ከአየር እና ከባሕር በዘነበባት የቦምብ እና የሚሳኤል ውርጅኝ ሰፊ ክፍሏ የፍርስራሽ ክምር ሆኗል። አሁን ደግሞ ሐማስ ይገኝባቸዋል የተባሉትን ዋሻዎች በውሃ ልታጠፋቸው […]

የእስራኤል አክስዮን ነጋዴዎች ስለ ሐማስ ጥቃት ቀድመው ያውቁ ነበር ተባለ

ከ 2 ሰአት በፊት መስከረም 26/2016 ዓ.ም ሐማስ እስራኤል ላይ ሊያደርስ ያቀደውን ጥቃት የአክስዮን ድርሻ ነጋዴዎች ቀድመው ያውቁ ነበር መባሉን በተመለከተ እስራኤል ምርመራ እንደምታካሂድ አስታውቃለች። አንድ አካዳሚያዊ ጥናት የአክስዮን ድርሻ ነጋዴዎች በጥቃቱ ምክንያት የእስራኤል ኢኮኖሚ ሊያጋጥመው የሚችለው ሁኔታ ላይ “በመቆመር” ትልቅ ትርፍ አግኝተዋል ሲል አመልክቷል። አጥኚዎቹ በጥቃቱ ጊዜ የአክስዮን ድርሻ ነጋዴዎች ‘ፈጣን ሽያጮችን’ ሲያከናውኑ እንደነበር […]

ቀይ መስቀል ታጋቾችን በማስለቀቁ ሂደት ምን ሚና ነበረው?

ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ሳምንት ሐማስ እና እስራኤል ያደረጉትን የታጋቾች እና የእስረኞች ልውውጥ ተከትሎ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል የንግግሮች ማዕከል ሆኖ ነበር። ሐማስ የወሰዳቸውን ታጋቾችን በሚለቅበትም ወቅት ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ነው የተረከባቸው። የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል አርማ ያለበትን እጅጌ ጉርድ ጃኬት ያደረጉ ሠራተኞች ጭንብል ካጠለቁ ታጣቂዎች ታጋቾን ሲቀበሉ የሚያሳዩ ቪዲዮዎችም ወጥቷል። ታጋቾችም ፈገግ […]

በአውሮፓ በገና በዓል ወቅት የሽብር ጥቃቶች ሊፈጸሙ ይችላሉ ተባለ

ከ 4 ሰአት በፊት በቀጣዩ የበዓላት ወቅት በአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ውስጥ “ከባድ የሽብር ጥቃት ሊፈጸም ይችላል” የሚል ስጋት እንዳለቸው አንድ የኅብረቱ ባለስልጣን ገለጹ። የአውሮፓ ኅብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽን ኃላፊ ይልቫ ጆሃንሰን በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ምክንያት በማህበረሰቦች መካከል የተፈጠረው መካረር የጥቃቶችን ስጋት እንደጨመረው ተናግረዋል። በዚህም ስጋት ምክንያት ኅብረቱ ለተጨማሪ የደኅንነት ጥበቃ 30 ሚሊዮን ዩሮ መመደቡን ጁሃንስን […]